uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

NGCS PARENTS GRADE 1-8

Відкрити в Telegram

Показати більше
4 599
Підписники
-124 години
-97 днів
+130 днів

Завантажуємо дані

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
лист '26
листопад '26
+5
в 0 каналах
жовтень '26
+88
в 1 каналах
Get PRO
вересень '26
+129
в 1 каналах
Get PRO
серпень '26
+85
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+255
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+149
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+68
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+36
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+54
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+67
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+124
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+83
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+93
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+172
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+119
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+71
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+331
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+178
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+62
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+63
в 1 каналах
Get PRO
березень '25
+47
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+51
в 1 каналах
Get PRO
січень '25
+116
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+121
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+63
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+206
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+39
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+183
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+130
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+83
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+87
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+62
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+2 428
в 1 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
04 листопада+2
03 листопада+1
02 листопада+1
01 листопада+1
Дописи каналу
ጥቅምት 25/2019 ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ 200 ብር ሁለት መቶ ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

2
ጥቅምት 20/2019 ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ ሁለት መቶ ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
2 974
3
ጥቅምት 20/2019 ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ ሁለት መቶ /200 ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
1
4
19/2/2019 ለ2019 ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የገባችሁ የ4ኛ ፣ 5ኛ እና 7ኛ አዲስ ተማሪዎች ቅዳሜ ለስብሰባ ስትመጡ መሙላት ያለባችሁ ፎርም ስላለ ከናንተ የሚጠበቀው 1. የአባት ፎቶ ጉርድ 2. የእናት ፎቶ ጉርድ 3. የተማሪዋን ፎቶ ጉርድ 4. ፋይዳ መታወቂያ የተማሪዋ በተጨማሪም ያላሟላችሁትን ዶኪሜንት ካለ ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል በትህትና እናሳውቃለን ፡፡
3 290
5
19/2/2019 ለ2019 ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የገባችሁ የ4ኛ ፣ 5ኛ እና 7ኛ አዲስ ተማሪዎች ቅዳሜ ለስብሰባ ስትመጡ መሙላት ያለባችሁ ፎርም ስላለ ከናንተ የሚጠበቀው  የአባት ፎቶ ጉርድ  የእናት ፎቶ ጉርድ  የተማሪዋን ፎቶ ጉርድ  ፋይዳ መታወቂያ የተማሪዋ በተጨማሪም ያላሟላችሁትን ዶኪሜንት ካለ ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል በትህትና እናሳውቃለን ፡፡
1
6
Nativity Girls' Catholic School
Nativity Girls' Catholic School
4 318
7
18/2/2019 ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ ከ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ሰላምታ ይድረሳችሁ! የ4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች በልዩ የወላጅነት ሴሚናር ላይ እንድትሳተፉ በደስታ እንጋብዛችኋለን። የዚህ ሴሚናር ዓላማ በወላጆችና በልጆቻቸው መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ነው። ሴሚናሩ ልጆቻችንን በተሻለ ሁኔታ መረዳት፣ ባህሪያቸውን በአግባቡ መምራት፣ ስሜታዊና ትምህርታዊ እድገታቸውን መደገፍ እንዲሁም ኃላፊነት የሚሰማቸውና በራሳቸው የሚተማመኑ ግለሰቦች ሆነው እንዲያድጉ ስለሚያስችሉ ጉዳዮች ያተኩራል። በተጨማሪም ውጤታማ የወላጅነት አስተዳደግ ዘዴዎችን እና የልጆቻችንን ስኬት ለመደገፍ ከትምህርት ቤቱ ጋር በትብብር መሥራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች ጠቃሚ ግንዛቤ ይሰጣል። • ቀን፦ 21/2/2019 • ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ • ተሳታፊዎች፦ የ4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች • ቦታ፦ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የስብሰባ አዳራሽ ለሁልጊዜው ትብብራችሁና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። በሴሚናሩ ላይ በመገኘት ለልጆቻችን የተሻለ እድገትና ስኬት በጋራ እንድንሠራ እንጋብዛችኋለን። ከአክብሮት ጋር፣ የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተረስ ሲስተር ሜሪ ሺና (Sr. M. Sheena)
2 743
8
I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3 (2)' with you
4 082
9
I am sharing '8ኛ_የ_2019_ዓ_ም_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_1_1' with you
4 116
10
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1) (1)' with you
747
11
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1) (1)' with you
923
12
Немає тексту...
7 008
13
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1)' with you
4 060
14
I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you
3 864
15
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you
690
16
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you
378
17
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you
1 046
18
ቀን ሐሙስ ጥቅምት 5/2019ዓ.ም የዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና(ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስም ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ በመደወል እንድታሳውቁን እናሳስባለን ። በተጨማሪም የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስሟ ያልገባ ተማሪ ልጅ ካላችሁ በአስቸኮይ አሳውቁን። ትምህርት ቤቱ
7 002
19
I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you
1 611
20
I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you
108