cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

This network is established to fulfill the needs of all students particularly in Mathematics. 𝐖𝐞 𝐚𝐫𝐞 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐢𝐭𝐭𝐞𝐝 𝐭𝐨; ❍ creative schooling to engage and motivate students. ❍ change the perception that Mathematics is very difficult.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
11 771
مشترکین
+1824 ساعت
+1157 روز
+25830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ (የአ.አ) ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 50% እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219  በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸው ተገልጿል።
-የአ/አ ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ (የአ.አ) ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ለመመልከት https://aa.ministry.et/account#/student-result የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መቼ ይፋ ይሆናል?
በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን የት/ቢሮው አሳውቀዋል ።
Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 34 9🤔 2🙏 1
Grade 8 Exam Results: Delay and Update
Although the Grade 8 Ministry exam results were released, they were taken down after a few minutes. This may be due to a system error. Please try this link to view your results later. If you are still unable to see your results, they will announce when they will be available.
https://aa.ministry.et Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 56 12🙏 11👌 6👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
#National_Exam አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል፡፡ ፈተናው በሁለት ዙር ከሐምሌ 3-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ፈተና መርሐግብር 🔹የእንግሊዝኛ እና 🔹ሒሳብ ፈተናዎች ይሰጣሉ፡፡ ዘንድሮ 700,000 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል። Source: tikvahuniversity Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 14 3
#Tigray_National_Exam የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በትግራይ ክልል እየተሰጠ ነው፡፡ ፈተናው በኦንላይን እና በወረቀት እየተሰጠ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦንላይን መሠጠት ጀምሯል፡፡ ፈተናው በትግራይ ክልል በሁለት ዙር ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 2-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ ከ31 ሺህ በላይ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ ዙር ለፈተና እንደሚቀመጡ ይጠበቃል፡፡ ምስል፦ መቐለ ዩኒቨርሲቲ Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 15🫡 2 1
Hey, all the awesome class of 2024, get ready to rock those exams!
Remember all the sacrifices you've made, the late nights studying 🌙, the early mornings getting ready ☀️. You are so close! 💪 This is your moment. Breathe, focus, and let your smart and hard work speak for itself. The future is yours to create.  This exam is just one chapter in your amazing story. Go make it epic!
May your pencils be sharp, your mind be clear, and your answers be correct!  Good luck! Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 7🕊 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
New Promotion Prices 🎁 𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐏𝐚𝐜𝐤𝐚𝐠𝐞𝐬
• 400 𝐵𝑖𝑟𝑟 𝑓𝑜𝑟 𝐻𝑎𝑙𝑓 𝑎 𝑑𝑎𝑦 (12 𝒉𝑜𝑢𝑟𝑠) • 650 𝑏𝑖𝑟𝑟 𝑓𝑜𝑟 𝑎𝑛 𝐸𝑛𝑡𝑖𝑟𝑒 𝑑𝑎𝑦 (24 𝒉𝑜𝑢𝑟𝑠)
𝐖𝐞𝐞𝐤𝐥𝐲 𝐏𝐚𝐜𝐤𝐚𝐠𝐞𝐬
• 3 𝒅𝒂𝒚𝒔 = 1700 𝑩𝒊𝒓𝒓 • 5 𝒅𝒂𝒚𝒔 = 2600 𝑩𝒊𝒓𝒓 • 7 𝒅𝒂𝒚𝒔 = 3000 𝑩𝒊𝒓𝒓
𝑻𝒉𝒆 𝒇𝒊𝒓𝒔𝒕 5 𝒅𝒂𝒊𝒍𝒚 𝒑𝒓𝒐𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒉𝒂𝒗𝒆 𝒂 50 𝒃𝒊𝒓𝒓 𝒅𝒊𝒔𝒄𝒐𝒖𝒏𝒕 𝒂𝒏𝒅 𝒕𝒉𝒆 𝒇𝒊𝒓𝒔𝒕 10 𝒘𝒆𝒆𝒌𝒍𝒚 𝒑𝒓𝒐𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒉𝒂𝒗𝒆 100 𝒃𝒊𝒓𝒓 𝒅𝒊𝒔𝒄𝒐𝒖𝒏𝒕.
𝘾𝙤𝙣𝙩𝙖𝙘𝙩: @Etmaths_Network
نمایش همه...
👍 8👨‍💻 1
#AddisAbaba #NationalExam
“ፈተና በሁለት አይነት መልኩ (በኦንላይንና በወረቀት) ይሰጣል።
- ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱት፦
- በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ  - በሲቪል ሰርቪስ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  - በአዲስ አበባ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ - በጳውሎስ ሚሊኒየም የተመደቡ በዚያ ይወስዳሉ። እንዲሁም፣ በአብርሆት ላይብረሪ ላይ የተመደቡ ተማሪዎች፣ የሁለቱ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኦንላይን ይወስዳሉ።
የቀሩት ግን በሌላ መፈተኛ ጣቢያ ተመድበው የነበሩት ስለታጠፈ በወረቀት ይወስዳሉ።
በወረቀት የሚወስዱት ዩኒቨርሲቲ ነው የሚገኙት በባለፉት ሁለት አመታት እንደተሰጠው ማደሪያቸውም፣ መዋያቸውም፣ መፈተኛቸውም እዛው ይሆናል። አድረው ሲጨርሱ ነው የሚወጡት።
በኦንላይን የተመደቡት ግን ውሎ ገብ ነው። ተፈትነው ወደ ቤታቸው ሂደው አድረው ተመልሰው በጠዋት መጥተው ይፈተናሉ። ” ብለዋል። ትምህርት ቤቶች “ ቀርቷል ” ሲሉ ተስተውለዋል፤ ታዲያ መረጃውን ከየት አግኝተውት ነው ? ቢሮው ትዕዛዝ አውርዶ ነበር ? ስንል ኃላፊውን ጠይቀናል።
“ በሙከራ ላይ እኛ ያጠፍናቸው ጣቢያዎች አሉ እንጂ ፈተና ይቀራል ብለን የሰጠነው መግለጫ የለም። በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች ተይዘው የነበሩት በተለያዩ ምክንያቶች ተቀንሰዋል ” ብለዋል።
አክለው፣ “ ለሙከራ ስንሞክርባቸው የነበሩ እርግጠኛ ያልሆንባቸውን ተማሪዎችና ቤተሰብ ላይ እንግልት እንዳይሆን እርግጠኛ ያልሆንባቸውን ቀንሰናል ” ያሉት ኃላፊው፣ “ በእርግጠኝነት ሊፈጸሙባቸው ተብሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ የተወሰኑት ላይ ግን ተወስኗል ” ብለዋል።
በመሆኑም በተቀመጠው መርሀ ግብር መሠረት ተማሪዎች ከምንም አይነት ውዢምብር ራሳቸውን ጠብቀው ከቢሮውና ከትምህርት ሚኒስቴር በሚወርዱ መመሪያዎች ብቻ ተረጋግተው እንዲፈተኑ አሳስበዋል። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

This network is established to fulfill the needs of all students particularly in Mathematics. 𝐖𝐞 𝐚𝐫𝐞 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐢𝐭𝐭𝐞𝐝 𝐭𝐨; ❍ creative schooling to engage and motivate students. ❍ change the perception that Mathematics is very difficult.

👍 9🙏 2
የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች የuniversity (የመፈተኛ ቦታ) ምደባ 2024 Academic year Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
GOV CBT.xlsx0.18 KB
PRIVATE CBT.xlsx0.28 KB
👍 5🙏 2
#NationalExam (UEE)
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል።
ተፈታኞች ከትናንት ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ናቸው። ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ይሰጣል። በትግራይ ክልል ፈተናው ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል። በትግራይ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩና በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው ተፈታኞች ናቸው ፈተናቸውን የሚወስዱት።
ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እንዲሁም የተመረጡ ተማሪዎች ደግሞ በኦንላይን እንደሚወስዱት አሳውቋል።
ዘንድሮ ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ይቀመጣሉ።
የፀጥታ ችግር ባለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።
Source: tikvahethiopia Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
نمایش همه...
👍 11 6👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ መጀመር ትችላላችሁ💥👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=1059829810
نمایش همه...
👍 7🕊 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.