አዲስ ምልከታ🌍
رفتن به کانال در Telegram
+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ
نمایش بیشتر2 774
مشترکین
+424 ساعت
+87 روز
+2130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+9
در 0 کانالها
ژوئن '26
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+113
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+98
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+35
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+36
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+43
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+43
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+73
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+44
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+58
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+59
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+69
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+76
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+79
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+171
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+229
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+212
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+207
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+128
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+190
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+199
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+122
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+147
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+251
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '24
+135
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+242
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+207
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+343
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+21
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+23
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+36
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+19
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+37
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+25
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+25
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+91
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+52
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+41
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+41
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+42
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+43
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+40
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+51
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+83
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+99
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+282
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 ژوئیه | +5 | |||
| 01 ژوئیه | +4 |
پستهای کانال
+1
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል።
ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው።
ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።
| 2 | ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል።
ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው።
ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው። | 1 |
| 3 | እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦
ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋናው ገጸ ባሕሪ ይሞታል።
የሀሳቡ mastermind የሆነው ሰው ይሞታል። ምክንያቱ ደግሞ፣ በሁለቱም ፊልሞች፣ ገፀ ባሕሪው በከባድ ህመም የሚጠቃ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚሞት በሀኪም ተነግሮታል። ስለዚህ ገንዘቡን ቢያገኝም የሚፈልገው ነገር ላይ ለማዋል እድሉን አያገኝም።
ሁለቱም ፊልሞች ይህንን ሀሳብ በጭብጣቸው (plot) ውስጥ ገና ከጅምሩ አስገብተዋል።
ነገር ግን ያ ባይሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ዋናው ገፀ ባሕሪ ባይሞት ኖሮ? የዚያ ትልቅ ሀብት ምንጭ የሆነውን ጭንቅላቱን ተጠቅሞ አንድ ትልቅ ነገር ማድረግ ቢፈልግስ? መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
መልሱ፦
1. ማፊያ ይሆኑ ነበር። መንግስትን የሚገዳደሩ፣ የፈለጉትን ነገር ፈላጭ ቆራጭ ይሆኑ ነበር። እንደነ ፓብሎ ኤስኮባር፣ እንደ ጣልያን ማፊያ ማለት ነው።
2፣ እንደ ሚስጥር ማህበረሰቦች፣ የእንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ እንደነ ሮዝቻይልድ ቤተሰብ... ከመንግስታትም በላይ ሆነው ዓለምን ከመጋረጃ ጀርባ ይቆጣጠሩ ነበር። | 192 |
| 4 | ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ።
https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-06-24 | 462 |
| 5 | በአርሲ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ያመለክታል የሚል አንድ ምስል ተለቆ ነበር። ምስሉ ግን በሌላ ስፍራ በአማራ ክልል የተነሳ ሆኖ ተገኘ። አንዳንድ ክፉዎችም ጭፍጨፋውን ውሸት ነው ለማለት ተጠቀሙበት። | 615 |
| 6 | እነዚህም የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ከፔዶፊሊያ እና ከተለያዩ ሪሰርቾች ጋር ይገናኛሉ። እነዚህም በአሜሪካ፣ በቻይና፣ በጃፓን ወዘተ የሚገኙ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ዛሬ የምንጠቀማቸውን ቴክኖሎጂዎችም የመጣው ከነሱ ይሆናል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ፍንጭ የሚሆነን፣ ከሁለት ዓመታት በፊት በዩክሬን የተደረግ ውጊያ ነው። ሩሲያ፣ ዋግነር የተባለውን የግል ተዋጊዎች (mercenaries) ድርጅት ሰራዊት አዝምታ፣ Bakhmut የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ሞክራ ነበር። ውጊያውም ድፍን 9 ወራት የፈጀ ሲሆን እጅግ ብዙ የዩክሬን ሰራዊቶች እና ልምድ ያላቸው ከፍተኛ መኮንኖች ህይወታቸውን ያጡበት ነበር። ታድያ የዩክሬን ሰራዊት በመጨረሻም ተሸንፈው ከተማዋን ለሩሲያ አሳልፈው ሲሰጡ፣ የሩሲያ ሰራዊትም ተቆጣጥሯታል። ከተማዋንም ከተቆጣጠሩ በኋላም፣ በውስጧ ክምድር በታች የሚገኙ የምርምር ማዕከሎች እና ህገወጥ የህጻናት ዝውውር የሚደረግባቸው የምድር በታች ስፍራዎች ተገኝተው ነበር። ይህም ከምናውቀው እጅግ ጥቂቱ ነው። | 578 |
| 7 | አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት፣ ከምድር በታች እጅግ ግዙፍ ከተሞች እና የሚሊተሪ ቤዞች አሉ። በነዚህ ውስጥም የኔፍሊም ዘር ቅሪት ያላቸው ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። በሰዎች ተገደውም ሆነ ለራሳቸው ፈቅደው፣ በዚያ ውስጥ የሚኖሩበት የራሳቸው ምክንያት አላቸው። ምናልባትም በነዚያ የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ዛሬ በዓለም ካለው ቴክኖሎጂ በብዙ ዓመታት የቀደመ ቴክኖሎጂን ይጠቀማሉ። | 457 |
| 8 | በመላው አሜሪካ፣ እና ላቲን አሜሪካም፣ እጅግ ብዙ የግዙፍ ሰዎች ታሪኮች ይሰሙ ነበር። እነዚህ ታሪኮችም አንዳንዶቹ ከአፈ ታሪክም በላይ የሆኑ ነበሩ። ነጮች ለኮሎናይዜሽን ወደዚያ ሲሄዱም ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን በዚያ ቦታ ላይ ሰምተዋል፣ አይተዋልም። ነገር ግን የአከባቢውን ህዝቦች በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ስለፈጇቸው እና ታሪካችውንም ስላፈኑት ብዙ አናውቅም። በዚያ ሁሉ ውስጥ ግን የተረፉ አንዳንድ ታሪኮች አሉ። እነዚህ ታሪኮች እንደሚያመለክቱትም፣ እስፔኖች ራሳቸው የተወሰኑ ግዙፋን ሰዎችን ወይም የነሱ ዘር ቅልቅል ያላቸው ጎሳዎችን አግኝተዋል። በጊዜ ሂደትም እነዚህ ግዙፋን ሰዎች በፈረንጆቹ ስራም ሆነ በሌላ በማይታወቅ ምክንያት ዘራቸው እየጠፋ ሂደ። | 422 |
| 9 | ከእስኮትላንድ ወደ አሜሪካ የሄዱት ባለ ቀይ ጸጉር ሰዎች በደቡቡ የሃገሪቱ ክፍል በተለይም በቴክሳስ ግዛት ይኖራሉ። ልዩ በሆነው የኢንግሊዘኛ ቅላጽያቸው እና አሜሪካን በመውደዳቸው ይታወቃሉ።
ከነሱም ውስጥ በተለይ በቀይ ጸጉራቸው ምክንያት "red-neck" የሚል መጠርያ የተሰጣቸው አሉ። እነዚህ ሬድ-ኔክ የተባሉት ሰዎች አንድ የሚታወቁበት ነገር ቢኖር ለጦርነት ያላቸው ተነሳሽነት ነው። ጦርነትን ምንም አይፈሩም፣ ውጊያ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጩኸት እያሰሙ በደስታ እና በሆታ ይዘምታሉ፣ በሃይለኛ ተዋጊነታቸውም ይታወቃሉ። ጦርነትን ያለመፍራታቸው ሁኔታም ሌሎችን ነጮች ጭምር የሚያስገርም ነው። | 397 |
| 10 | There are many interesting things here | 406 |
| 11 | بدون متن... | 571 |
| 12 | ምናልባት በተጨማሪም ማየት የሚኖርብን፣ ታሪካውያኑ የ Viking ህዝቦችን ነው። እነዚህ ህዝቦች በጦረኝነታቸው እና ጀግንነታቸው ይታወቃሉ። በጦርነት ወቅት ፍርሃት የማይሰማቸው እና በታላቅ ሆታ እየሮጡ ወደ ውጊያ የሚገቡ፣ ልዩ ልዩ የጦር መሳርያዎችንም በውጊያ ላይ በመጠቀም የሚታወቁ ህዝቦች ናቸው። የነዚህ ህዝቦች ታሪክም ምን ያህል ከኔፍሊም ዝርያዎች ጋር እንደሚገናኝ ለመዳሰስ እንሞክራለን። | 516 |
| 13 | ይህንን ጉዳይ በዚህ ከገደልነው፣ የዋናውን ጽሁፋችንን ሁለተኛ ክፍል በቀጣይ እንመለከታለን። ነገር ግን፣ በቀጣዩ ክፍል የምናየው ስለ ኔፍሊም ታሪክ ከመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ይሆናል። የተለያዩ ክፍሎችን እየጠቀስን የነዚህን ግዙፋን ሰዎች ታሪክ እንዳስሳለን። ከዚያም ቀጥለን ስለ ሌሎች ታሪካዊ ህዝቦች እንመለከታለን።
ከኔፍሊም ጋር የሚያያዝ ታሪክ ያለባቸው ህዝቦች ውስጥ፣ Paracas የሚባሉት በፔሩ የኖሩ ህዝቦች፣ Celtic የሚባሉት በአውሮፓ በተለይም በእስኮትላንድ እና አየርላንድ የሚኖሩት ባለ ቀይ ጸጉር ህዝቦች፣ እንዲሁም Basque የሚባሉት በስፔን እና ፈረንሳይ መካከል የሚኖሩት ህዝቦች ዋና ተጠቃሽ ናቸው።
የነዚህን ህዝቦች ታሪክ እና ግንኙነት በተለያዩ ክፍሎች እንመለከታለን። እንዲሁም፣ ምናልባትም እስከዛሬ ብዙ ሰው ያላየውን የሮዝቻይልድ ቤተሰቦች እና ከእስኮትላንድ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለማየት እንሞክራለን። ከዚህም በተጨማሪ፣ የተለያዩ በታሪክ የኖሩ የንጉሳውያን ዘሮች በተለይም በአውሮፓ የኖሩት የዚህ የኔፍሊም ዘር ቅልቅል አለባቸው ይባላል። ያንንም ለመመልከት እንሞክራለን። | 405 |
| 14 | እንዲሁም፣ ከደብር ቅዱስ የወረዱት ሰዎች የቃየልን ልጆች ምንም ነገር አስተማሯቸው የሚል የለም። መጽሃፈ ሄኖክ የሚለው "ኮከብ ቆጠራ፣ ጦር መሳርያ አሰራር፣ ጌጥ፣ ስር መማስ" ወዘት አንድም ቦታ ሲጠቀስ አይታይም በዚህ መጽሃፍ ላይ።
ይህም ማለት፣ በድጋሜ እንበለው፣ መጽሃፈ ሄኖክ እና መጽሃፈ ቀሌምንጦስ የሚያወሩት ስለ ሁለት የተለያየ ታሪክ ነው። | 421 |
| 15 | እዚህ ጋር፣ "ከኖህ፣ ማቱሳላ እና ላሜህ በቀር ሁሉም ከደብር ቅዱስ ወረዱ" ይላል። ማለትም ወንዶችም ሴቶችም ወርደዋል ማለት ነው። እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ስለ ወንዶች ብቻ አያወራም።
ከዚያም ያንን ካለ በኋላ ኖህ ሚስት አገባና መርከብም መስራት ጀመረ ይላል። ይህ ማለት ደግሞ ኖህ ያገባት ሴት ከደብር ቅዱስ ወርዳ የነበረች ናት ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደለም፣ መርከቡን የሰራው ዛፍ ከደብር ቅዱስ ቆርጦ ነው፣ ነገር ግን ዛፉን ከተራራው አውርዶ የቃየል ልጆች በሚኖሩበት ቦታ ነው ይላል።
አያችሁ፣ የመጽሃፈ ሄኖክ ታሪክ ከዚህ የተለያየ ነው። ሄኖክ የሚያወራው፣ ትክክለኛ መላእክት ወርደው ከቃየል ልጆች ጋር የተቀላቀሉበትን ነው። ያም የሆነው ከዚህ ከመጽሃፈ ቀሌምንጦስ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ጊዜ ላይ ነው። ነገር ግን ሁለቱም የተለያዩ ታሪኮች ነው። ምክንያቱም እስካሁን ደረስ የቃየል እና የሴት ልጆች ከተቀላቀሉ በኋላ 3ሺህ ክንድ የሚሆኑ አውሬ ልጆች ተወለዱ የሚለው እዚህ ላይ የለም። ሁሉንም ነገር በልተው ሲጨርስ እርስ በርስ ተባሉ የሚል የለም። | 444 |
| 16 | ሄኖክም ወደ ብሄረ ህያዋን የሚጠራበት ጊዜ ደረሰ (እንደ ሌሎቹ አባቶች አልሞተም)፣ እናም ልጁን የልጅ ልጁን ኖህንም ጭምር ጠርቶ እናንተ በቅድስና ኑሩ አላቸው።
ከዚያ በኋላ በደብር ቅዱስ ላይ ማቱሳላ፣ ላሜህ እና ኖህ ብቻ ደብር ቅዱስ ላይ ቀሩ። ሌሎቹ በሙሉ ወረዱ።
አሁንም አስተውሉ። መጽሃፈ ሄኖክ የሚያወራው ቁጥራቸው 200 ሰለሆኑት ነው። መጽሃፈ ቀሌምንጦስ ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ደቂቀ ሴት ከደብር ቅዱስ ላይ በተለያየ ዘመን እና ትውልድ እንደወረዱ እየነገረን ነው።
ይህ ያለ ምንም ጥርጥር ህለት የተለያየ ታሪክ እንደሆነ ያሳየናል። | 333 |
| 17 | የያሬድ ዘመን ላይ ስንደርስ፣ ደብር ቅዱስ ላይ ያሉት ሰዎች ወደታች መውረድን አላቆሙም ነበር። በየጊዜው ይወርዳሉ። አሁንም ልብ በሉ። መጽሃፈ ሄኖክ የሚለው አንድ ጊዜ ወረዱ ነው። ይህ ግን በየዘመኑ ወረዱ ይላል። ማለትም ከ ሄኖስ ሞት እስክ ያሬድ ሞት ድረስ ሁለት ወይም ሶስት መቶ ዓመት ተቆጥሮ ይሆናል። ስለዚህ በዚህ ሁሉ ዘመን የሴት ልጆች (ደቂቀ ሴት) ከደብር ቅዱስ እየወረዱ ታች ካሉት ጋር ይቀላቀሉ ነበር ማለት ነው።
ከዚህ ቀጥሎ ግን እግዚአብሔር ሌላ ትእዛዝ አስተላለፈ። ይኸውም፣ የአዳምን የሌሎቹንም የሞቱ አባቶችን እና እናቶችን አስከሬን፣ እንዲሁም በኋላ ዘመን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰጠውን ወርቅ እጣን ከርቤ ይዛችሁ ወደ ታች ውረዱ፣ ታች ወርዳችሁም ከሌላው ህዝብ ጋር መቀላቀል ሊኖርባችሁ ይችላል አላቸው። | 342 |
| 18 | ከቃየል ልጆች ጋርም ተቀላቀሉ፣ ዝሙት ፈጸሙ።
አሁን ልብ በሉ።
1፣ መጽሃፈ ቀሌምንጦስ "ሴት ከወንድ ጋ ወንድ ከሴት ጋ" ይላል። ማለትም ከደብር ቅዱስ የወረዱት ወንዶች ብቻ ሳይሆኑ ሴቶችም ናቸው።
2፣ መጽሃፉ አንድ ቦታ ላይ "አንድ ሁለት እያሉ የተወሰኑት ከደብር ቅዱስ ወረዱ" ይላል። ቀጥሎ ደግሞ እዚህ ገጽ ላይ "አንድ መቶ የሚሆኑ ከደብር ቅዱስ ወረዱ" ይላል።
አሁን ተመልከቱ። አንደኛ፣ በመጽሃፈ ሄኖክ ላይ የሚለው ወንዶች ብቻ ናቸው ወደታች ወርደው የተቀላቀሉት። ቀጥሎ ደግሞ መጽሃፈ ሄኖክ በግልጽ ሁለት መቶ ናቸው ይላል። መጽሃፈ ቀሌምንጦስ ደግሞ "አንድ ሁለት እያሉ" እና "አንድ መቶ የሚሆኑ" ይላል። ይህ ማለትም ቁጥሩ ከሁለት መቶ በላይም በታችም ሊሆን ይችላል ማለት ነው።
ይህም ማለት መጽሃፈ ቀሌምንጦስ እያወራ ያለው መጽሃፈ ሄኖክ ላይ ካለው የተለየ ነው ማለት ነው። | 355 |
| 19 | ያሬድ 500 ዓመት ሲሞላውም፣ ከደብር ቅዱስ ላይ አንዳንዶች ወርደው ከቃየል ልጆች ጋር ተቀላቀሉ። የቃየል ልጆች በዘፈንና በዝሙት ሲዘፍኑ ያ አምሯቸው እነሱን ተከተሉ። | 288 |
| 20 | ሴት ሲሞት ሄኖስን "ከደብር ቅዱስ ወርዳችሁ ከቃየል ልጆች ጋር እንዳትቀላቀሉ" ብሎ አደራ ሰጠው ቃሉንም እንዲጠብቅ እንዲያስጠብቅ ነግሮት ሞተ። በኋላ ላይ እነ ሄኖስና መላልኤልም ያንኑ አያደረጉ ነበር ይላል። ከዚህም በኋላ ቃየል የአዳም ልጅ፣ እየተቅበዘበዘ ሲኖር "ላሜህ" የሚባል ዘመዱ በዱር ውስጥ ገደለው ይላል። | 276 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
