cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
86 527
مشترکین
-1424 ساعت
-197 روز
+15530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:43
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑦④∅]👌 #ቁርኣን
نمایش همه...
13.61 MB
👍 19 9👏 2😢 2
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ኧ!
نمایش همه...
okeGgReZ8irezG3oCYFBRUvnAALeGYAJ6AGAXI.mp41.59 MB
😁 30👍 8 5🤔 1🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 137 18🤝 7💯 5😁 3
ሐቂቃ ሙስሊም እህቶች ሙስሊም ወንድሞችን የትዳር አጋር አድርጎ ስለወፈቃችሁ በብዙ ልታመሰግኑት ይገባል። እስኪ አስቢው፤ አልኮሉን፣ ቢራውን፣ ሲጋራውን፣ ሺሻውን… ሲከካ ውሎ እየተወላገደ መጥቶ ያንን ከቤት የሚያስለቅቅ ሽታ ሲያሸትሽ? እንደት ነው ከዚህ ጋር የሚታደረው? እንኳን የብዙ አመት ትዳርን ለደቂቃዎች ታክሲ ላይ ሲገባ እንኳ ሽታው ያውካል። ከጠናበት መንገድ ላይ ወደቀ ተብላችሁ አንሱ ትባላላችሁ። በዛ ላይ ትንሽ ሲሻለው በዱላ ድብደባ ይጀምራል። ወላሂ! በደንብ ካስተዋልሽው ከዚህና መሰል ሱስ የጸዳ፣ መስጅድ ሰግዶ፣ ሥራ ውሎ፣ በአቅሙ የሆነች ነገር ቋጥሮ ለአንቺና ለልጆቹ ይዞ፣ "አ-ስ'ሰላሙ ዐለይኩም" ብሎ የሚገባ መልካም ባል ማግኘት መታደል ነው።
نمایش همه...
👍 451 81💯 7😢 6🤣 5🤯 4👏 1🤔 1
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ምን እንማር? ከየት እንጀምር? የት እና እንደት እንማር⁉️ ========================================== ✍ ቴክኖሎጂ ነክ ነገር ተማሩ ብዬ ስቀሰቅስ ይህ የብዙዎች ጥያቄ ነው። በዚያው ሰፈር እንዳለ ሰው የማውቀውን ያክል ልጠቁማችሁ። ልምድ ያላችሁም ኮመንት ላይ ጨምሩበት። ቴክኖሎጂ ነክ አጫጭር ኮርሶችን የመውሰድ ፍላጎት ላላችሁ ጥቆማ ልስጣችሁ። በተለይ በቅጥር ሥራ ላይ ላላችሁ፣ ሥራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ፣ ያላችሁ ገቢ ከፍጆታችሁ ላላፈና ያላችሁበትን ማሻሻል ለምትፈልጉ ይጠቅማችኋል ብዬ አስባለሁ። • ①) ምን እንማር? ============ √ አዳዲስ ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶችንና ለወደፊቱ የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስና አውቶሞሽን ስጋት ያልተጋረጠባቸውን እንዲሁም እንደኛ ሃገር ተጨባጭ ሥራ ሊያስገኙላችሁ የሚችሉ መስኮችን ተማሩ። ②) እነዚህ መስኮች እነማን ናቸው? ====================== ፓይተን፣ ማሽን ለርኒንግ፣ ዲፕ ለርኒንግ፣ ናቹራል ላንጉጅ ፕሮሰሲንግ፣ ኮምፒዩተር ቪዥን፣ ሮቦቲክስ፣ ራሱ ኤአይ፣ ዲጅታል ማርኬቲንግ፣ ዳታ ሳይንስ፣ ዳታ ኢንጂነሪንግ፣ ቢዝነስ ኢንተሊጀንስ፣ ሳይበር ሴኩሪቲ… እነ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንትና ሞባይል አፕ ዴቨሎፕመንትን ለምን ዘለልካቸው? ለጊዜው አስቸኳይ ገንዘብ ማግኘት ካልፈለጋችሁ እነዚህን ዝለሏቸው። አይታወቅም የሆነ ጊዜ ላይ ኤአይ አብዛሃኛው ነገራቸውን ሊተካው ይችላል። ለጊዜው ገንዘብ የማያስፈልግህ ታዳጊ ወጣት ከሆንክ የመጀመሪያዎቹን ተማር። * ③) አንተ ምን ትመክረናለህ? =================== ሃገራችን ቴክኖሎጂው ቀስ ብሎ ስለሆነ የሚገባት፤ በኛ ሃገር ተጨባጭ የግድ ብር ማግኘትና ገቢያችንን ማሳደግ ኑሮን ለመጋፈጥ ስለሚያግዘን፣ በብዛት እኛ ሃገር በቀላሉ አሁን ላይ ብር የሚገኝባቸው ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት፣ ግራፊክ ዲዛይንና ዲጅታል ማርኬቲንግ ናቸው። ከነዚህ ቀጥሎ ሞባይል አፕ። ከዚያ የተለያዩ ሲስተሞችን መስራት። ወዘተረፈ… ስለዚህ ከነዚህ መካከል አንዱን ተማሩና ቢዝነስ እየሠራችሁ በጎድን ደግሞ ከላይ መጀመሪያ የነገርኳችሁን ነገሮች ከፓይተን "ሀ" ብላችሁ ጀምራችሁ ጉዛችሁን መቀጠል። በነዚህ ለጊዜው ገቢ እያገኛችሁባቸው፣ እየሠራችሁባቸው፣ ደስ እያላችሁ ትሄዳላችሁ። በነዚያ ነገሮች የግድ ሲገለበጡ ከዞረው ጋር ትዞራላችሁ። * ④)  እሺ! የት እንማር? =============== √ 4.1) መቼም ዩኒቨርስቲ ግባ እንዲልህ አትጠብቀኝ። እንግሊዝኛ ካወቅክ ኢንተርኔት ላይ ጎግል አድርገህም ሆነ በዩ ቲዩብ አሊያም በቻት ቦቶች ታግዘህ (እንደ ሜንተር ሆነውህ) ራስህን በራስህ አስተምር። በቂ ሪሶርስ አለ። 4.2) ራስህን በራስህ ስታስተምር ምን ችግሮች አሉ መሰለህ፦ √ የሆነ ሰዓት ላይ በነሻጧ ትጀምርና የሆነ ሰዓት ላይ ሞራልህ ሲወርድ ታቆማለህ፤ በጣም ዲስፕሊንድና ኮሚትድ የሆንክ ሰው አላማ ያለህ መሆን አለብህ። √ ቴክኖሎጂ ሲባል መንገዶቹ ብዙ ናቸው። ለምሳሌ፦ ፉል ስታክ ልማር ብትል የአገር መንገድ አለው። ሰርች ብታደርግም በሰከንዶች ውስጥ በቢሊዮን ምላሾችን ታገኛለህ። የትኛውን ትመርጣለህ? መፍትሄ፦ ሮድ ማፕ ካለህና አጋዥ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ካለህ በራስህ ተማር። ይሄ የእንግሊዛዊው ካምራን አሕመድ ሮድማፕ ካገዘህ እየው። http://roadmap.sh ከሌለህ፦ 4.2) ከፍለህ ቡትካምፖች ላይ ተማር። አንደኛ ስትከፍልበት ዋጋ ትሰጠዋለህ። ሁለተኛ፦ ካንተ ፍላጎትና አቅም ጋር የሚሄደውን መስክ ስለሚመርጡልህ በዚያ ዘርፍ አጭሩንና የተሻለውን አዋጭ መንገድ ይመሩሃል። በግልህ ብዙ መንገዶችን ወደ ግራ ወደ ቀኝ እያልክ አመት ከምትፈጅ (ምንም እንኳ የፈለገ ቢሆን መድረስህ ባይቀርም)፤ እነርሱ ቀጥ ያለውን መንገድ አሳይተውህ ፍጥነትህን ይጨምሩታል። በወራት ታጠናቅቅና ሥራ ትጀምራለህ። ⑤) የት እንማር? =========== በራስህ ከሆነ እንዳልኩህ ኢንተርኔት ላይ። ቡት ካምፕ ከፈለግክ፤ ክፍያቸው በዶላር ስለሆነ ስለሚከብድህ የነፃ እድላቸው ከተገኘ ኢቫንጋዲ ላይ። ግን ውጭ ላይ ስለሆኑ ሰርቲፊኬታቸው ሃገር ውስጥ ዕውቅና የለውም። ዋናው ስኪል ነው። የሚያስተምሩት ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ብቻ ነው። ሃገር ውስጥ ዕውቅና ያለው ሰርቲፌኬትና ራሱ ፉል ስታክንም ሆነ ሌሎች ከላይ የዘረዘርኩልህን መስኮች መማር ከፈለግክ MiT ላይ ተማር። አዳዲስ ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ ፊልዶችን ጨምረው MiTዎች 6ኛ ዙር ምዝገባቸውን ጀምረዋል። ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ዲጅታል ማርኬቲንግ፣ ሞባይል አፕ ዴቨሎፕመንት፣ ፓይተን፣ ማሽን ለርኒንግ፣ ዳታ ሳይንስና ኤአይ መማር የምትሹ በዚህ ድረ ገፃቸው ግቡና ተመዝገቡ። https://mizantechinstitute.com ዝርዝር መረጃ ከቴሌግራም ቻነላቸው t.me/MizanInstituteOfTechnology ውሰዱ። ከአሁን በፊት ጠቁሚያቸው ውጤታማ የሆኑ ልጆችን አውቃለሁ። በአጭሩ ተጨባጩ የሥራው ዓለም ላይ የሚያበቃ ስኪል በፕሮጀክት በታገዘ መማር ማስተማር ያቀርባሉ። ዝም ብሎ የሆነ ነገር እናስተምራለን የሚል ማስታወቂያ ስላያችሁ ብቻ አትግዙ። ከፊሉ ነካ ነካ ነው፣ ከፊሉ ቲዎሪና ጊዜ ያለፈበት ከኛ ሀገር ካምፓስ አካሄድ ያልተለዬ ካሪኩለም ነው። እንዲህ አይነት ተቋማት አንዱና ዋነኛው ጥቅማቸው ሲገቡበት ሰፊ የሆነውን የቴክኖሎጂ ዘርፍ እንደየግለሰቡ የሚያዋጣውን መርጠው አቅጣጫ ማሳየታቸውና ጉዞውን ማፋጠናቸው ነው። እኔ የምጠቁማችሁ ተቋማት ብቃቱ ያላቸው፣ ታማኝና አስተማማኝ የሆኑ ናቸው። በአካልም በኦንላይንም፣ ከትምህርትና ሥራ ጋር እንዳይጋጭ በቀን፣ በማታ፣ በሳምንት ፕሮግራም አላቸው። ለናንተም ለልጆቻችሁም፣ ክረምቱን በጠቃሚ ነገር እንዲያሳልፉ ለማድረግም ይጠቅማል። በሌሎች ሰዎች ሳይሞሉባችሁ ቀድማችሁ ተመዝገቡ፣ አስመዝግቡ። የቀረ ሃሳብ ካለ ዕውቀቱ ያላችሁ ወንድሞች ጨምሩበት። ኢመቻችሁ! || t.me/STEMwithMurad
نمایش همه...
👍 134 7👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 38 9🤔 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ልጅ ከቤት ጠፍቶ ፉሪ የድሮው 04 ቀበሌ አካባቢ ነው ያለው። ቤተሰቦቹ 0922732744 ላይ ደውሉና ውሰዱት።
نمایش همه...
👍 39 12
Photo unavailableShow in Telegram
عطش الاشواق وظمأ الارواح .. أقسى من عطش الابدان .. فيارب بلل اعماقنا ورطب قلوبنا وعطر افئدتنا بجوار الحبيب عليه اطيب الصلاة وازكى السلام ..
نمایش همه...
35👍 9
قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله : አላህ ለቅጣት የሚዳርገውን ወንጀሉን እንዲማርለት የጠየቀውን ባሪያውን እንደማይቀጣው ነግሮናል። " أخبر الله سبحانه أنه لا يعذب مستغفراً، لأن الإستغفار يمحو الذنب الذي هو سبب العذاب، فيندفع العذاب " 📚[مجموع الفتاوى (163/8)] .
نمایش همه...
👍 54 7👏 2💯 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በካሴት ቁርኣን ስናዳምጥበት የነበረው ወርቃማው ዘመን? 📻 የማን የማን ቃሪኦች ነበሯችሁ? Only people from the golden years will remember how much of an impact Quran tapes had on our lives. Hudhaify, Ayyoub, Ali Jaber, Shuraim, Sudais, Juhany, Thubaity and more .. voices/names that had a special connection with Muslim youth in the 80s and 90s. Good times! 📻
نمایش همه...
223👍 61🥰 8😭 6
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.