fa
Feedback
Minber TV

Minber TV

رفتن به کانال در Telegram

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Minber TV

کانال Minber TV (@minbertv) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 44 378 مشترک است و جایگاه 1 311 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 768 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 44 378 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 16 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -105 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.36% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.54% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 153 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 015 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 16 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

44 378
مشترکین
-724 ساعت
-327 روز
-10530 روز
آرشیو پست ها
Minber TV
44 375
በደማቅ ሥነ ሥርዓት የተመረቀውን "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ለማግኘት ተከታዮቹን አድራሻዎች ይጠቀሙ! 📍 በአዲስ አበባ በአተውባ መጽሐፍ መደብር 📍 በነጃሺ መጽሐፍ መደብር 📍 በጃዕፈር መ
በደማቅ ሥነ ሥርዓት የተመረቀውን "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ለማግኘት ተከታዮቹን አድራሻዎች ይጠቀሙ! 📍 በአዲስ አበባ በአተውባ መጽሐፍ መደብር 📍 በነጃሺ መጽሐፍ መደብር 📍 በጃዕፈር መጽሐፍ መሸጫ መደብሮች 📍 እንዲሁም ቤተል ከተቅዋ መስጊድ አጠገብ አትተቅዋ ኢስላሚክ ኮሌክሽን ማግኘት ይችላሉ። የክልል መሸጫ አድራሻዎችን በቅርቡ እናሳውቃለን።

Minber TV
44 375
ከስደት ተመላሾች ለምን ዳግም ወደመጡበት ይሄዳሉ? ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5253
+2
ከስደት ተመላሾች ለምን ዳግም ወደመጡበት ይሄዳሉ? ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5253

Minber TV
44 375
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት... ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን! #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_Mishit ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
በዛሬው ተወዳጁና ተጠባቂው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የእውቀትንና አዋቂዎችን ልቅና እናነሳለን። መናቅ፣ ክብር አለመስጠት፣ ሐላሉን ሐራም ማድረግ፣ ማጥላላት ያከፍራል ይሉናል ሸይኻችን
በዛሬው ተወዳጁና ተጠባቂው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የእውቀትንና አዋቂዎችን ልቅና እናነሳለን። መናቅ፣ ክብር አለመስጠት፣ ሐላሉን ሐራም ማድረግ፣ ማጥላላት ያከፍራል ይሉናል ሸይኻችን። ምንን ማጥላላት? ምንን መናቅ... በሰዓቱ ጠብቁን። ዶክተር ሰምሐር ተክሌ መካ የምድር እምብርት፣ የአንድ ቀን ሶላት ደረጃ በ172 ዓመት የሚገኝ ምንዳ ነው ይለናል። መካ በአላህ ተወዳጅ የሆነች ወድዶ ያስወደዳት አገር ፣ ልቅና እና ደረጃውን በመሳጭ የአገላለጽ ስልት ያቀርብልናል። እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ዶክተር_ሰምሐር ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የምድር_እምብርት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 375
ሙስሊም ወንድማማቾች የየመንን ውጥረት ለማርገብ ጥረት መጀመሩን አስታወቀ ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5249
ሙስሊም ወንድማማቾች የየመንን ውጥረት ለማርገብ ጥረት መጀመሩን አስታወቀ ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5249

Minber TV
44 375
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ መስከረም 07 2019 - ብሩህ ልጆች ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሲራ - ረሒቀል መኽቱም ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር ከምሽቱ
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ መስከረም 07 2019 - ብሩህ ልጆች ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሲራ - ረሒቀል መኽቱም ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 375
የሞጣ ሰማይ ከባድ ትዝታ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/BEelly432E4 🔗 #የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ #የመጽሐፍ_ምርቃት #ዘጋቢ_ፊልም ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
“የመስጂደል ሐረም እና መስጂድ አን ነበዊ ፀጥታ የፖለቲካ ወይም የቀጣናው ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ መላውን የሙስሊም ማኅበረሰብ ይመለከታል” - አል አዝሃር ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkh
“የመስጂደል ሐረም እና መስጂድ አን ነበዊ ፀጥታ የፖለቲካ ወይም የቀጣናው ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ መላውን የሙስሊም ማኅበረሰብ ይመለከታል” - አል አዝሃር ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5247

Minber TV
44 375

Minber TV
44 375
የ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተከናወነ በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን
የ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተከናወነ በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን ማጠናቀቁን በ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ መደረጉን ገልጿል። በምደባው ዋና መስፈርት ተብለው የተለዩት ተከታዮቹ ናቸው👇 ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5245

Minber TV
44 375
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ረቡዕ መስከረም 06 2019 - ብሩህ ልጆች ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ስለ የሰማያት በሮች መጽሐ
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ረቡዕ መስከረም 06 2019 - ብሩህ ልጆች ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ስለ የሰማያት በሮች መጽሐፍ ቃለ መጠይቅ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ - ክፍል 1 ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 375
የአፋር ክልል የሚካሄደው 2ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ተጠናቋል - የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5243
የአፋር ክልል የሚካሄደው 2ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ተጠናቋል -  የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5243

Minber TV
44 375
የጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ ልጅ የአባቱን ግጥም እንዲህ አቀረበ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/2Gep34BPiJU 🔗 #የሰማያት_በሮች #ሙሐመድ_ፈረጅ #የመጽሐፍ_ምርቃት #ልዩ_ዝግጅት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
ልዩ ኸበር፡ በእስልምና ቅዱሳን ሥፍራዎች ሥጋት የደቀነው ጦርነት ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5242
ልዩ ኸበር፡ በእስልምና ቅዱሳን ሥፍራዎች ሥጋት የደቀነው ጦርነት ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5242

Minber TV
44 375
ከመከራ በኋላ የሚመጣው እፎይታ... ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/oxNFRcRSOCo 🔗 #ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች #ኡስታዝ_ሙሐመድ_ጀማል ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
የምትወደውን ሰው በዚህ መንገድ መለየትህ አይቀርም… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/kUjisDb1k8Y 🔗 #ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
መስከረም 01/2019 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በኤልያና አዳራሽ በድምቀት የተከናወነው የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ምረቃ ሥነ ሥርዓት፤ እንዴት ያለ መልክ እንደነበረው የሚያ
መስከረም 01/2019 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በኤልያና አዳራሽ በድምቀት የተከናወነው የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ "የሰማያት በሮች" የግጥም መድበል ምረቃ ሥነ ሥርዓት፤ እንዴት ያለ መልክ እንደነበረው የሚያስቃኝ ልዩ ዝግጅት ምሽት ከ02:30 ጀምሮ የክፍል ሁለቱን ፕሮግራም የምናቀርብላችሁ ይሆናል። #የመጽሐፍ_ምርቃት #የሰማያት_በሮች #የነፍስ_እንጉርጉሮ #መሐመድ_ፈረጅ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 375
ሙንሺድ ነስሩ ከድር ስለ ጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/pgPkFEk32-0 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #የሰማያት_በሮች #የመጽሐፍ_ምርቃት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 375
ማልዲቭስ ከቡድሂስት መንግሥት ወደ እስልምና ሡልጣኔት ሽግግር ያደረገችበትን 900ኛ ዓመት ክበረ በዓል አከበረች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5240
ማልዲቭስ ከቡድሂስት መንግሥት ወደ እስልምና ሡልጣኔት ሽግግር ያደረገችበትን 900ኛ ዓመት ክበረ በዓል አከበረች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5240

Minber TV
44 375
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 05 2019 - ብሩህ ልጆች - ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 15 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 05 2019 - ብሩህ ልጆች - ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 15 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ሲራ - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! የሰማያት በሮች የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት - ክፍል 2 - ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!