fa
Feedback
ቅንጭብጭብ

ቅንጭብጭብ

رفتن به کانال در Telegram

ካየሁት 👀 አስገራሚ ከሠማሁት 👂 መሣጭ ካነበብኩት 📖 አስተማሪ ካሠብኩት ♀🅱 ልዩ ልዩ እነሆ #ቅንጫቢ ፅሁፎቻችሁን በ @bcrAzykid አካፍሉን። ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ እና ጥቆማ @bcrAzykid ይጠቀሙ።

نمایش بیشتر
8 156
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-217 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+30
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+18 411
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+1
20 دسامبر+3
19 دسامبر+2
18 دسامبر+2
17 دسامبر0
16 دسامبر+8
15 دسامبر+1
14 دسامبر0
13 دسامبر+1
12 دسامبر+3
11 دسامبر+1
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر+2
07 دسامبر0
06 دسامبر+2
05 دسامبر+3
04 دسامبر0
03 دسامبر0
02 دسامبر+1
01 دسامبر0
پست‌های کانال
2
እንኳን ደስ ያለን! የደጋ ዳሞቱ ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል። ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አ+2
እንኳን ደስ ያለን! የደጋ ዳሞቱ ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል። ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አማካኝ ከፍታ ሲኖረው በተለምዶ የጎጃም ጣራ በመባል ይጠራል፡፡ ቦታው ተራራማ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በጣም ቀዝቃዛና ረግረጋማ በመሆኑ ነው ጮቄ የሚል ስያሜ የተሰጠው፡፡ የጮቄ ተራራ ሰፊ ተፋሰስ የሚሸፍን ሲሆን ሰባት የሚሆኑ የምስራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ወረዳዎችን ያዋስናል። ከ57 አገራት የተመረጡ 136 የቱሪዝም መንደሮች ለውድድር በቀረቡበት የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ዓለምአቀፍ ውድድር ጮቄ ተራራን ለአሸናፊነት ያበቃው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ የሚገኘው የሙሉ ኢኮ ሎጅ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመስላል። Source፦ https://www.unwto.org/news/best-tourism-villages-of-2022-named-by-unwto?utm_source=ssmm&utm_medium=ssmm&utm_campaign=ssmm Join us - t.me/ibexevents Contact us - 0945965456 / 0928412796
1
3
ወንጪ | Wenchi የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB) ⚠️ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssini
ወንጪ | Wenchi የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB) ⚠️ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssinia - 46591402 የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 160 ኪሎ ሜትር የጉዞ ቀን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ክፍያው፦ የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው። ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም። Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል። በ Telegram t.me/ibexevents በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን። ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።
631
4
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ #ከማስታዎሻየ_ማህደር!! . . . #ህይወት_የመኖር_እዳ!! . . .. ከተወለድኩ ጀምሮ እድሜዬ በጨመረ ቁጥር ወደ ህይወት እየመጣሁ ይሆን ወይስ ወደ ሞት እየሄድኩ እንደሆን አላዉቅም! ስለ ህይወት እያወኩ ለመኖር እየጀመርኩ ግን ወደ ሞት እየሄድኩ ይመስለኛል! መኖር ታዲያ እንዴት ስጦታ ሊሆን ይችላል?? ሐይማኖተኛ ሰዎች አንደበት ላይ እማይጠፋ ቃል "በህይወት ስላለህ ብቻ አመስግን!!" እሚለው ነው!! ግን ለኔ አይታየኝም! መፈጠሬን እንደስጦታ አይቼ ለማመስገን ህይወት በቃኝ እስክል መኖር አለብኝ! ካልሆናማ እንዲሁ ወደ ህይወት እየመጣሁ ወደ ሞት ከሄድኩ ስጦታነቱ ቀርቶ ኑሮ እዳ ይሆንብኛል!! ሳልሞት በፊት ተሽቀዳድሜ መኖር ያለብኝ እዳ ሁኖ ይሰማኛል። ሰው ሳይኖርም ይሞታል!    ህይወት ከፈጣሪ እምትሰጠን ብድር ትመስለኛለች ብድራችን ለመክፈል ስንፈጋ ስንታገል የተሰጠን የክፍያ የቀን ገደብ አልቆ እኛም በነፃነት ሳንኖር እምንነጠቃት ናት። የሰው ልጅ ሁሉ "የህይወት ግብ ደስተኛ መሆን ነው!" በምትለው ህግ ይተዳደራል! ይሄን ህግ ሐይማኖተኞች ቢያጥላሉትም በነሱ ልብ እንደማያምኑበት ቢናገሩም እነሱም በሆነ የህይወት ዘመናቸው ይከተሉታል። ሁሉም ሰው በራሱ ዛቢያ ኑሮን ለማሸነፍ ይሽከረከራል፤ ኑሮን ማሸነፍ ያው ሀፍታም መሆን ነው! ብሎ አዕምሮው ላይ በሰቀለው ሃሳብ ይነዳል። መፈጠሩን እንደ እዳ ለማየት ወይንም እንደ ስጦታ ለመቀበል በቀላሉ በአኗኗር ዘይቤው ይወስናል፤ ብዙዉን ጊዜ ሀፍትን ካካበተ ስጦተነቱን በተቃራኒው በድህነት ከተሰቃየ ደግሞ እዳነቱን ይቀበላል፤ እዚህ ላይ አንዳንድ ነገረኛ አንባቢ "ታዲያ አንተ በድህነት ተሰቃይተህ ነው! ህይወት የመኖር እዳ ናት የምትል" ይል ይሆናል! ግን ህይወት እንዳለህ ሀብት ወይም እዉቀት የምትወሰን ናት በሚለው አልስማማም!! ምክኒያቱም ህይወት አወቅንም አላወቅን ሀፍታም ሆን ወይ ፀደቅን እስክንሞት ድረስ እዳ ናት!! አዋቂው ህይወትን ተረዳኋት ባላት መጠን ሲያብራራና ሲያወጣ ሲያወርዳት ትንሽ በተጠጋት ቁጥር እማያዉቀው እልፍ መሆኑን እየተረዳ አለማወቁን አዉቆ እንኳ እረፍት ሳያገኝ የእዉቀት ጥሙን ሳያረካ ያርፋል!! አላዋቂዉም መኖር ባለማወቅ የሰጠችዉን ሰላም ተቀብሎ መኖሩ ሳይታወቅ በሚራመድበት መሬት የሆነ መስመር የእግሩ አሻራ ሳይታይ ይሞታል!! ሀፍታሙ ሃፍቱን የደከመበትን ያህል ሳያጣጥመው ወይ ደግሞ በሀፍቱ ልክ ደስተኛነቱ የወረደ ሲሆንበት! ወይ ሀፍቱ እረፍት እንደነሳው ሌላ አስደሳች ግብ ወይ ምላሽ ሲፈልግ ያልፋል!! ፃዲቁ ደግሞ የፈጣሪው ፍርድ እያስፈራው በአካባቢው ያሉ ሰዎች ኑሯቸዉን በሐጢያታቸው እየለካ የመኖር ጣእሙን እርግፍ አድርጎ ትቶ ሞቱ እንዲቀርብለት እየፀለየ ይኖራል!? መፈጠሩ ስጦታ ነው ብሎ ግን መኖሩን ከመሞት በላይ አይወደዉም! ስጦታ ብሎ የተቀበለዉን ህይወት በሞት መነጠቅን ይናፍቃል እንደናፈቀዉም አይቀርምና ያገኘዉና ይቀበላል!!    በነዚህ ሁሉ መሃል እኛ "ሁሉን ቀመስ!" እምንባል አይነት ሰዎች አለን!! የማህል ዳኛ ማለት ነን፤ ሌሎች በተለያየ አቅጣጫ የመኖራችን ግብ ብለው ያመኑበትን ሲያስቆጥሩ እምናጨበጭብ አንዳንዶች ደግሞ ሲደናቀፉም (ፋዎል) ሲሰሩ እምንታዘብ!! አለን። ለኛ ህይወት ጥያቄ እንጅ መልስ ሁና እማታዉቅ!! ህይወት የመኖር እዳ እንጂ ስጦታ ሁና እማትታየን!! ብዙ የገባን ይመስለናል ግን አንዳች ነገር አንፈታም! እምናምን ግን ደግሞ እማናምን! ወደ ህይወት እንመጣል ግን ደግሞ እማንደርስ! ወደ ሞት እምንሄድ!! እዉቁ ፈላስፋ.. "ያልተመረመረ ህይወት ለመኖር ያልተገባ ነው!" እንዳለው የኛ እዳ ጥያቄ የሆነ ነን። የናንተስ የመኖር እዳ ምንድን ነው?? እዳ ካልሆነ ስጦታነቱን በምን አመናቹህ? ስጦታነቱ ምኑ ላይ ነው? ተሰቶ እሚነጠቅ ስጦታ መሆኑንስ እንዴት ታዩታላቹህ? ወደ ህይወት እየመጣቹህ ነው ወይስ ወደ ሞት እየሄዳቹህ?? . . . ህዳር 28/2015 ዓ.ም ✍️Aman😑 YTZ @amanYTZ23 join 👇👇👇 @YelbeDrset @YelbeDrset ✍✍✍✍✍ inbox me @amanYTZ23 ✍✍✍✍✍ @kinchebchabi @kinchebchabi
612
5
እወዳታለሁ ገራሚ ናት ደስስስ ትለኛለች። ብዙ ግሩም ጊዜ አሳልፈናል አብረን ስንሆን ሰአቱ ይበርብኛል አብረን ውለን ከመቼው መሸ ትለኛለች ቶሎ ቶሎ ትናፍቀኛለች። ቀልድ ይገባታል ኮስተር ብዬ ስኮምክ ታሽካካልኛለች፣ ነፍሳችን ይናበባል ፣ ሳናወራ እንግባባለን ። ከስምንት ወር በፊት <<አግባኝ>> አለችኝ አልተዘጋጀሁም አልኳት፣ ጊዜ ስጪኝ ፣ ትንሽ ታገሺኝ አልኳት <<አልችልም >>አለችኝ። የመንደሩ ሰዎች ሽሙጥ ፤ የቤተሰቦቿ ጭቅጭቅ እና እድሜዋ አስጨነቃት ። እኔ ደግሞ ባልተዘጋጀሁም አቋም ፀናው። ከህይወቴ መስመር መሰስ እያለች ሄደች። እየደበረኝ ቅር እያለኝ በአቆሜ ፀናው። አልፎ አልፎ ከአንገት በላይ ሃይ እንባባላለን። ባለፈው ሳምንት እንገናኝ አለችኝ። ተገናኘን ፤ አይኗ ውስጥ ጉጉት፣ ተስፋ እና ደስታ ምንም አላየሁም። <<በነገራችን ላይ ቅዳሜ ሰርጌ ነው ከቻልክ ልጠራህ ነው የመጣሁት>> አለችኝ። ትኩር ብዬ አየኋት ቅናቴን ለመደበቅ የደረቀ ፈገግታ ፈገግኩ (ደስስስ የማይል ስሜት ወረረኝ) ያሳዝናል አመለጥሺኝ አልኳት። <<ብሽቅ ስለሆንክ ተፈላሰፍክ መጠበቅ ፈልጌ አልቻልኩም>>አለችኝ እኔን የምትወደኝን ያህል የምታገባውን ልጅ እንደማትወደው ገብቶኛል። ያዘዘችውን ቢራ ተጎነጨች እና መጨዋወታችንን ቀጠልን። <<በእድሜህ ማሳካት የምትፈልገው ነገርን ዛሬ ካልጀመርከው መሽቶ በነጋ ቁጥር ጭንቀትህ ይበረታል ። ትልቅ ለመምሰል እንዳልጣርን ፤ አንድ ፍሬ ለመባል እንባክናለን። መንደርተኞች ሳይታወቃቸው ጫና ውስጥ ይከቱሃል ። ባገኙህ ቁጥር ጨዋታ ለመፍጠር ይሆን አሳስቧቸው ይሆን ብቻ ምንጩ ባልታወቀ ምክንያት እንደቀልድ ምንድን ነው መፍዘዝ አግቢ እና ሰርግ አብይን እንጂ ይሉኛል ። ቤተሰቦቼ ተጠርተው ስለበሉት ሰርግ ከሰርግ ሲመለሱ ይተነትናሉ ይገባኛል መልእክት እያስተላለፉ ነው ተረድቼሃለሁ ችስታ ነህ ብታገባ ድህነት ፓራላይዝ የሚያደርግህ ይመስልሃል በልጅነት እየራበህ እንዳደክ የነገርከኝን አልረሳሁም ። አሁን ካገባሁ የትላንት ህይወቴን እደግመዋለሁ ብለህ ትሰጋለህ። ሁኔታህ እና የኔ ፍላጎት አራምባ እና ቆቦ ሆነ ። እንደሁኔታ በቅርቡ በቀላሉ ትዳር የሚባል ስብጥር ውስጥ እንደማትገባ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ይሁንህ ፤ እህቴ እንዴት ቆማ እንደቀረች አውቃለሁ .. . .. . ዘግይቶ ማግባት ለወንድም ምቾት እንደማይሰጥ ከልጅህ ጋ እየተንከባለልክ መጫወት ሲሳንህ ይገባሃል። ብልጥ ነኝ ባዮች ቆመው የሚቀሩት እየተመራመሩ ነው ፤ ህይወት በስሌት እና በምርምር ብቻ የሚሳካ እየመሰላቹ ነው>> ዝም አልኳት ንግግሬ ከዝምታዬ ካነሰ ለምን እናገራለሁ ። ያወራችው የቱ ነው ስህተት ?! ከነፍ ዝምታ በኃላ አይኖን ትክ ብዬ እያየሁ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን አልኳት ። ፈጥኖ ከመሳሳት ዘግይቷ ትክክል መሆን በእጅጉ ይሻላል ደሞ ያልተሳካ ትዳር ቆሜ ቀረው የሚል ጥድፍያ ውጤት ነው ብዬ ተፅናናው። © Adhanom Mitiku @kinchebchabi @kinchebchabi
1 033
6
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ . . #ከማስታዎሻየ_ማህደር!! . . #ሌላ_ዓለም!! (ክፍል አንድ) . . .. ትናንት ህዳር 8/2015 ዓ.ም "አርባተንሳ" ክብረ በዓልን ልታደም ወደ ገጠራማው መንደር ካ'ንድ ወዳጄ በቀረበልኝ ጥሪ መሰረት ወርጀ ነበር። ወዳጀ ካለኝ ቦታ ደርሸ ካገኘሁት በኋላ ያው እንደተለመደው 'ቅርብ ነው ደርሰናል!' እያለ ሰፈር ለሰፈር ትንሽ ተጉዘን ከቤታቸው ደረስን የቤቱ ግቢ በላም በጥጃዎችና በእርሻ የተከበበ ነው። ግቢው በር ላይ የተቀመጡ ሰዎችን ሰላምታ ሰተን ወደ ቤቱ ዘለቅን.. የቤቱ አባወራ ከሳሎኑ ጥግ ይዘው ተቀምጠዋል..ቅድሚያ እርሳቸዉን ሰላምታ ሰተን በቤቱ ያሉ እንግዶችንም ጨበጥናቸው እና የበግ ቆዳ ከተጎዘጎዘበት መደብ ቁጭ አልን። ወዳጄ ቀልጠፍ አለና ወደ ኩሽናው ዘልቆ እህቱን ምግብ እንድታመጣ አዘዛትና "ክቡር ዘበኛ" እሚባለዉን ብርጭቆና በጆክ ጠላ ይዞ መቶ ከፊቴ ቆመ.. እኔም ከቤቴ እንደበላሁና ያው ጠላም እንደማልጠጣ በመናገር አስቤ የመጣሁት "ወተት ለመጠጣት!" እንደሆነ አስታወስኩት!😋 ቢሆንም 'ካልበላህ ወተት የለም!'😑 እሚል እይታ አሳይቶኝ ለራሱ ጠላዉን ቀድቶ ቁጭ አለ። በልቤም አንድ ቁርጥ አንስቼ እበላና ወተቴን እጠጣለሁ ብየ መጠበቅ ያዝኩ ታዲያ የወዳጄ እህት በሰሃን(ባቲ) የሰማይ ስባሪ እሚያክል እንጀራ በድንች በስጋ ወጥ ይዛ መታ አስረከበችኝ!! 'ኧረ በዝቷል ይተርፋል!' ብልም ሰሚ ስላላገኘሁ ወደ ወዳጄ አባት ፊቴን መልሸ 'አባት ይባርኩልኝ?' አላኳቸው(አክባሪ ለመባል) ምን ዋጋ አለው! 'ለወንድ አይባረክም! ዝም ብለህ ብላ!' ብለው ጨነገፉኝ።😬 ኩርኩሜን ተቀብየ ከወዳጀ ጋር የቀረበልኝን ምግብ መብላት ጀመርኩ.. ወዳጄ ምግቡን አቋርጦ ወደ ኩሽናው ተወነጨፈና በግራም ሰሃን እርጎ ይዞ መጣና እንጀራዉን መሸከም ያቃታት ሰሃን(ባቲ) ላይ እርጎዉን አጥለቀለቀው..😇 በላየላይ የወረደዉን መና እያጣጣምኩ በላሁ..😋 ታዲያ በየ መሃሉ አባወራው በመገረም ለምን ጠላ እንደማልጠጣ እየደጋገሙ ይጠይቁኛል! እኔም የተለያዩ መልሶችን እነግራቸዋለሁ.. ወዳጄና እህቱም እንጀራና ወጥ እያመጡ ጨምር እያሉ ከድንች በስጋው ወጥም ከእርጎና ከንጀራዉም ይከምሩብኛል..🙄'ኧረ በቃኝ!' ብልም የቤቱ አባዎራ ጨምሮ እንግዳቹ ሁሉ 'ትንሽ ብላ እንጅ!' እያሉ አጨናነቁኝ እኔ ግን ተሎ መሃላ ዉስጥ ገብቼ ድርቅ በማለት እጄን ታጠብኩና ቁጭ አልኩ..መቼም የገጠር ሰዎች እማይበላ እማይጠጣ አይወዱም። . . ይቀጥላል.. ✍️Aman😑 YTZ @amanYTZ23 join and share @YelbeDrset @YelbeDrset ✍✍✍✍✍✍ inbox me @amanYTZ23 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️
922
7
ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት እሁድ - ሕዳር 18 ክፍያው ምንን ያጠቃልላል? የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና
ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት እሁድ - ሕዳር 18 ክፍያው ምንን ያጠቃልላል? የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን በሙሉ በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram @ibexet , @yoti27 "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል በ Telegram t.me/ibexevents በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን። መልካም ቀን! ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤ #Ethiopia #LandOfOrigins #hikinglovers #VisitAmhara #Bulga #Travel
947
8
የታላቁ ሩጫ ቲሸርቶች አሉን 1 ፍሬ 1500 2 እና ከዛ በላይ1300 0945965456 ይደውሉ
1 122
9
ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል ለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ አንነጋገር #ሱባ #አደሬተራራ ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ። ✅ Suba is 45km from A
ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል ለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ አንነጋገር #ሱባ #አደሬተራራ ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ። ✅ Suba is 45km from Adiss and the Hiking covers about 16km. 🗓Hiking Date (nov 6 2022, ጥቅምት 27,2015) 🛑Departure Time-12:30 local time (Mexico Wabi Shebele Hotel) 💵Contributions Per person: 999 birr only ፨ Package Include 🚎Transportation 🍩 Snack 💧 Water 🥙 Lunch ☕️ Coffee 🎟️ Entrances 👨‍💼 Guide የጉዞ ዋጋ - በሰው 999 ብር ብቻ የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssinia - 46591402 ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን አያካትትም። Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ ይላኩልን፤ ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ። በtelegram t.me/IbexEvents ይቀላቀሉን ለበለጠ መረጃ - 0928412796 / 0945965456 ይደውሉ። Telegram @ibexet @yoti27 #hiking #Ethiopia #travel #LandOfOrigins #suba #visitoromia
599
10
ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ #መናገሻሱባ 🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 27/2015 (Nov 6/2022) 🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)
ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ #መናገሻሱባ 🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 27/2015 (Nov 6/2022) 🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ) 🛣 የቦታ ርቀት- 55 ኪሜ 🏝 ሱባ ፓርክ የመድረሻ ሰዓት -ጠዋት 2፡00** 🏙 አዲስ አበባ (መነሻ ቦታ) የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 1:00** ፨ ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ሊለዋወጥ ይችላል 🏞 የቦታው ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ 2,200 ሜትር ከፍታ ነው:: 🏞 የእግር ጉዞ የሚሸፍነው ርቀት- በሱባ ጥብቅ ደን እና አደሬ ተራራ የምናደርገው የእግር ጉዞ በጠቅላላው ወደ 16 ኪሎ ሜትር ሲሆን ወደ 4:00-4:30 ሰዓታት ገደማ ይወስዳል:: 🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጓዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው:: 💵 ጥቅል ዋጋ በሰው - 999 ብር ብቻ ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል? • የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባለው ቱሪስት ባስ (Round trip transport with a tourist bus)🚍 • የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💵 • አስጎብኝ (Tour Guide)🙎🏿‍♂️ • ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧 • ምሳ እና የታሸገ ውኃ (Lunch & - Botteld water) 🥘💧 መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00 የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30 ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን:: 📲 0928412796 / 0945965456 Join us - @IbexEvents
457
11
@ibexevents @ibexevents @ibexevents @ibexevents
1 028
12
@ibexevents
1
13
ጉዞ ትወዳላችሁ? በየወሩ አዲስ ቦታ ማየት ትፈልጋላችሁ? በመላው ኢትዮጵያ አብራችሀለ መጓት ትጀልጋላችሁ? ከከተማ ግርግር፣ ጫጫታ፣ ከመኪና ጭስ ገለል ብላችሁ ንፁህ አየር መሳብ መተንፈስ ትፈልጋላችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉ - በየወሩ በየ15 ቀኑ አዲስ ቦታዎችን እናስጎበኛችኋለን። @ibexevents +251945965456 T.me/IbexEvents
579
14
ጉዞ ትወዳላችሁ? በየወሩ አዲስ ቦታ ማየት ትፈልጋላችሁ? በመላው ኢትዮጵያ አብራችሀለ መጓት ትጀልጋላችሁ? ከከተማ ግርግር፣ ጫጫታ፣ ከመኪና ጭስ ገለል ብላችሁ ንፁህ አየር መሳብ መተንፈስ ትፈልጋላችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉ - በየወሩ በየ15 ቀኑ አዲስ ቦታዎችን እናስጎበኛችኋለን። @ibexevents +251945965456 T.me/IbexEvents
234
15
ጉዞ ትወዳላችሁ? በየወሩ አዲስ ቦታ ማየት ትፈልጋላችሁ? በመላው ኢትዮጵያ አብራችሀለ መጓት ትጀልጋላችሁ? ከከተማ ግርግር፣ ጫጫታ፣ ከመኪና ጭስ ገለል ብላችሁ ንፁህ አየር መሳብ መተንፈስ ትፈልጋላችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉ - በየወሩ በየ15 ቀኑ አዲስ ቦታዎችን እናስጎበኛችኋለን T.me/IbexEvents
1
16
ንጥል ፥ ተጓዥ አዳም . ©ሲራክ ወንድሙ . ነብሴ የግጥም ድርድር ልቤ የ' ዋ ባህር ስሜ አፈር ገፊ - ኮስታራ ፏፏቴ አደዬን አክስሜም - አልደርስም ከቤቴ °°°°°°°°° መስከረም ፳፻፲፭ ዓ.ም ------------- https://t.me/kinchebchabi
1 171
17
ይመስላል ፍለጋ @siraaq . ለበራድ ፡ ጎጆዬ ፡ እንዲሆናት ፡ ብዬ ፥ ፍሙን ፡ ብልክላት፣ ያቺ ፡ የአደራ ፡ ፍሜ ፥ በመንገድ ፡ አግኝታ ፡ ቦታ ፡ ብትጠይቃት ፣ አላውቃትም ፡ ብላ ፥ ዘማ ፡ አሳለፈቻት። ፍም ፡ አላት ፡ ይሉኛል ፥ አይሞቃትም ፡ ዳሴን፣ ነብስ ፡ አለህ ፡ ይሉኛል ፥ አልሞላም ፡ በድኔን። ፈልጌ ፡ አስሼ ፡ አገኛት ፡ እንደሆን ፥ ውብ ፡ ቀኔን ፡ ብሰዋ፣ አልተገናኘችም ፡ ከጥንት ፡ እስከዛሬ ፥ ነብሴ ፡ ከስጋዋ። ....****......*****..... መስከረም ፳፻፲፭ ዓ.ም ''''''''''''''''' ' " '''''''''''''''''''''''''' ©ሲራክ ወንድሙ https://t.me/kinchebchabi
1 073
18
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ #አበባ_አየሁ ©ሲራክ ወንድሙ እሩቅ ለሩቅ ሆነን ይጠባል መስከረም ፥ ይታጠናል ህዳር ፀደይ እየዳኸ ክረምት ይጋልባል ፥ ተስፋዬን ሳሳምር አምና በዚህ ሰዓት ፥ ጠበቅኩሽ በውርጩ እስኪያልፍብኝ ሀሩር ፥ ወፎች እስኪንጫጩ ጠበቅኩሽ ፥ ጠበቅኩሽ የሌት ውብ እንቅልፌን ፥ በናፍቆት መጅ ድጬ በመምጣትሽ እርሾ ፥ ልቤን አሳብጬ። የአንቺ ሀገር ወዴት ነው የአድማስሽ አቀበት ? እግሬን ላወላዳ ፥ ይቆምልኝ እንደው የልቤ ትኩሳት ተይ ንገሪኝ ባክሽ ፥ ወዴት ነው ባዕቱ ካቻምና ላይ ቆሜ ፥ መነነ ዘመኑ ከነፈ ጊዜያቱ የተራራው ደረት በአደይ ፂም ጎልምሶ የሀምሌ ጨለማ ባባረረው ብርሃን ፥ ሲሄድ ተለሳልሶ እንደው ለአዲስ ዓመት ፥ ትጋቴን አስታውሰሽ ናፍቆት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅርን - አንድ ላይ ታቅፈሽ በሬን ከፍተሽ ግቢ ፥ አበባ - አየሁ ብለሽ .... ©ሲራክ @siraaq https://t.me/kinchebchabi
701
19
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ . . "በልቤም ሆነ በአዕምሮዬ አላፈቅርሽም። እንዲያው ምንአልባት ልብም መምታቱን ስለሚያቆም አዕምሮም ስለሚረሳ። በነብሴ አፈቅርሻለሁ። ነብስ በፍፁም አትቆምም ወይም አትረሳምና
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ . . "በልቤም ሆነ በአዕምሮዬ አላፈቅርሽም። እንዲያው ምንአልባት ልብም መምታቱን ስለሚያቆም አዕምሮም ስለሚረሳ። በነብሴ አፈቅርሻለሁ። ነብስ በፍፁም አትቆምም ወይም አትረሳምና።" ✍️Rumi join and share @YelbeDrset @YelbeDrset @YelbeDrset @YelbeDrset ♾♾♾♾♾♾♾♾♾
839
20
ይህን ለምታዩ ኹሉ ሰላም ይሁን #ሰላም! #ኢትዮጵያ @Bcrazykid
751