es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ETHIO-MEREJA®

ETHIO-MEREJA®

Ir al canal en Telegram

News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ETHIO-MEREJA®

El canal ETHIO-MEREJA® (@ethio_mereja) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 98 334 suscriptores, ocupando la posición 2 691 en la categoría Noticias y medios y el puesto 326 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 98 334 suscriptores.

Según los últimos datos del 15 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -627, y en las últimas 24 horas de -53, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 14.85%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.17% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 14 611 visualizaciones. En el primer día suele acumular 10 003 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 37.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_mere...”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 16 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Noticias y medios.

98 334
Suscriptores
-5324 horas
-2577 días
-62730 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+50
en 3 canales
septiembre '26
+85
en 6 canales
Get PRO
agosto '26
+27
en 3 canales
Get PRO
julio '26
+6
en 4 canales
Get PRO
junio '26
+8
en 5 canales
Get PRO
mayo '260
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+10
en 6 canales
Get PRO
marzo '26
+127
en 7 canales
Get PRO
febrero '26
+16
en 4 canales
Get PRO
enero '26
+15
en 8 canales
Get PRO
diciembre '25
+3
en 5 canales
Get PRO
noviembre '25
+33
en 8 canales
Get PRO
octubre '25
+35
en 8 canales
Get PRO
septiembre '25
+65
en 4 canales
Get PRO
agosto '25
+23
en 3 canales
Get PRO
julio '25
+4
en 5 canales
Get PRO
junio '25
+49
en 8 canales
Get PRO
mayo '25
+35
en 7 canales
Get PRO
abril '25
+7
en 7 canales
Get PRO
marzo '25
+26
en 3 canales
Get PRO
febrero '25
+3
en 11 canales
Get PRO
enero '25
+71
en 7 canales
Get PRO
diciembre '24
+196
en 7 canales
Get PRO
noviembre '24
+183
en 10 canales
Get PRO
octubre '24
+464
en 9 canales
Get PRO
septiembre '24
+557
en 10 canales
Get PRO
agosto '24
+594
en 14 canales
Get PRO
julio '24
+221
en 8 canales
Get PRO
junio '24
+39
en 9 canales
Get PRO
mayo '24
+248
en 10 canales
Get PRO
abril '24
+495
en 10 canales
Get PRO
marzo '24
+808
en 12 canales
Get PRO
febrero '24
+449
en 9 canales
Get PRO
enero '24
+427
en 13 canales
Get PRO
diciembre '23
+249
en 8 canales
Get PRO
noviembre '23
+245
en 11 canales
Get PRO
octubre '23
+987
en 19 canales
Get PRO
septiembre '23
+233
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+435
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+582
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+410
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+327
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+578
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+123
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+1 206
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+2 730
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+261
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+333
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+381
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+809
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+1 206
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+403
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+288
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+329
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+160
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+2 643
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+101
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+649
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+598
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+2 509
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+2 433
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+1 050
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+2 889
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+3 399
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+1 218
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+1 229
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+1 659
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+1 269
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+1 388
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+2 540
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+253 170
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
16 octubre0
15 octubre+4
14 octubre0
13 octubre0
12 octubre0
11 octubre0
10 octubre+6
09 octubre+8
08 octubre+2
07 octubre+16
06 octubre+3
05 octubre0
04 octubre+5
03 octubre+4
02 octubre+2
01 octubre0
Publicaciones del Canal
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት     በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እንደየ ካሬቸው እንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል 👉25% ቅድመ ክፍያ አሁን ይከፈል እና 👉24% በወር 1% በ 2 አመት ይከፈላል እና 👉ቀሪውን 51% 10% Structure ሰራ ሲጠናቀቅ 10% Ceramic    ስራ ሲጠናቀቅ 10% Aluminium ስራ ሲጠናቀቅ ቀሪውን 21% የንግድ ሱቁን ሲረከቡ የሚከፈል ነው የሚሆነው 📞 +251939770177 📞 +251996856273 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant

2
የባለአደራ አስተዳደሩ ዋና ተግባራት ምን ምን ናቸው ? 1. በትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጥሮ ያለውን የሰላምና የመረጋጋት ችግር በፍጥነት በመፍታት የተረጋጋ ሁኔታን መፍጠር፣ 2. የፈረሱ የመንግሥት መዋቅሮችን መልሶ በመዘርጋት ሕዝቡ የመደበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ መፍጠር፤ 3. በጦርነት ምክንያት የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን በመጠገንና ፈጥነው ወደ ሥራ እንዲገቡ በማድረግ በሀገር ደረጃ የሚታዩ የልማት ትሩፋቶች ትግራይ ውስጥም መስፋፋት የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት፤ 4. የተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ወደየቀያቸው መመለስ፤ 5. በክልሉ ውስጥ ተቋርጠው የነበሩ ማኅበራዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ ማድረግ፤ 6. እንዲሁም የተረጋጋ የፖለቲካ ሁኔታ ተፈጥሮ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ነጻና ግልጽ ምርጫ ተከናውኖ ትግራይ የፌዴሬሽኑ መደበኛ አካል የምትሆንበትን ሁኔታ ማመቻቸት፤ 7. ከፌዴራል የመከላከያ፣ የፖሊስና የደኅንነት ተቋማት እንዲሁም ከትግራይ የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት ከክልል እስከ ቀበሌ ባለው መዋቅር ውስጥ የተረጋጋ ሁኔታ እንዲፈጠር፣ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በማስረከብ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱና ተሐድሶ እንዲያደርጉ ሁኔታውን  ማመቻቸት፣ የክልሉን የጸጥታ መዋቅር እንደ አዲስ የማዋቀር ኃላፊነት ይኖረዋል፡፡ 8. ሰላም እንዲጸና ፣ የሕዝቡ ሥነ ልቡና እንዲስተካከልና ወደ ልማትና የመልሶ ግንባታ ሥራ ለመግባት የሚያስችለው ዝግጁነት እንዲኖረው ማድረግ፤ 9. የሚዲያ ሥራዎችን የማስተባበር፤ በየደረጃው የሚደረጉ የሕዝብ መድረኮችን የማዘጋጀት፤ 10. ለቀጣዩ ምርጫ ሰላማዊና አካታች እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን የማከናወን ኃላፊነት አለበት፡፡ የባለአደራ አስተዳደሩ በሚያከናውናቸው ሁሉም ተግባራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች፣ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት፣ የትግራይ ሕዝብን መሠረታዊ ጥቅሞች መሠረት ማድረግ አለበት ተብሏል። በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት እስከሚቋቋም ድረስ የክልሉን የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ከማቅረብና ለቀጣይ ምርጫ አስቻይ ሁኔታዎችን ከመፍጠር በዘለለ ረዘም ያለ ስትራቴጂያዊ አንድምታ ባላቸው ጉዳዮች ላይ እንደማይንቀሳቀስ ተገልጿል። ተግባሩን ከፌዴራል መንግሥት በሚሰጠው አቅጣጫ እና መመሪያ መሠረት እንደሚያከናውን ተመላክቷል። የባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች ፦  1. አቶ አሰፋ አብርሃ ሐጎስ - የአስተዳደር እና የሕዝብ አገልግሎት ዋና አስፈጻሚ 2. ⁠ዶክተር ቴዎድሮስ አረጋይ ወ/ሥላሴ - የኢኮኖሚ እና መልሶ ግንባታ ዋና አስፈጻሚ 3. ⁠ብ/ጄ ገብረእግዚአብሔር በየነ ኃይሉ - የጸጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ 4. ⁠አቶ ረዳኢ ኃለፎም ወ/ሥላሴ - የፖለቲካ እና ሕዝብ አደረጃጀት ዋና አስፈጻሚ 5. ⁠ዶክተር ሽሻይ አማረ - የመቐለ ከተማ ከንቲባ  ሆነው ተሹመዋል። ተሾሚዎች ለሚያከናውኗቸው ሁሉም አይነት እንቅስቃሴዎች የፌዴራል መንግሥቱ መመሪያ፣ አቅጣጫ፣ ድጋፍና ክትትል ይደረግላቸዋል ተብሏል።
3 662
3
የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ተመሰረተ። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ም/ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14/2/ለ/ መሠረት የትግራይ ክልል ጊዜያ+2
የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ተመሰረተ። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ም/ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14/2/ለ/ መሠረት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ባስተላለፈው ውሳኔ እና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰጠው ሥልጣን መሠረት የኢፌዴሪ መንግሥት የትግራይ ክልልን የሚያጸና ውሳኔ ወስኗል። ዛሬ የፌዴራል መንግሥት ባወጣው መግለጫ ፤ " በትግራይ ክልል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ለመፍታት የተደረገው ተደጋጋሚ ጥረት በሕወሓት ዕንቅፋትነት የተነሣ ሳይሳካ ቀርቷል " ብሏል። " ሰላምን ያልፈለገው የሕወሐት አመራር ለአራተኛ ጊዜ የጀመረው አውዳሚ ጦርነት ለአራተኛ ጊዜ በሕወሓት ሽንፈት ተጠናቋል " ያለው የፌዴራል መንግሥት ፥ " የትግራይ ሕዝብ የራቀውን ሰላም እንዲጎናጸፍ፣ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲረጋገጥ፣ እንዲሁም ላለፉት በርካታ ዓመታት ያላገኛቸውን የልማት ትሩፋቶች ለማጣጣም እንዲችል  ከግጭት አዙሪት መውጣት አለበት " ሲል ገልጿል። " ለዚህ ደግሞ በፌዴሬሽኑ ውስጥ የሚገባውን ቦታ አግኝቶ ሰላሙን ማስከበር፣ ትኩረቱን በልማት ላይ ማድረግና ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ጸንቶ መኖር አለበት " ብሏል። እነዚህን ሁኔታዎች ባጠረ ጊዜ ለማመቻቸት እንዲቻል የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሠረት መመስረቱን ይፋ አድርጓል። ይህ የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ለሚቀጥሉት ስድስት (6) ወራት ትግራይን የሚያስተዳድር ይሆናል።
7 014
4
ነገ ጥቅምት 6 ቀን በተለያዩ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል *የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ሥራ ለማከናወን ባቀደው መሠረት ነገ ጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም በተለያዩ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ለጊዜው ይቋረጣል። ⏰ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አፍሪካ ሕብረት ፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ጸበል አካባቢ ፣ ሜክሲኮ በከፊል፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌ እና አካባቢው 👉ጎፋ ገብርኤል ፣ ሶፊያ ሞል ፣ ሶፊያ ሞል ፣ ቄራ ፣ ገብርኤል ታቦት ማደርያ ፣ አልማዝዬ ሜዳ፣ ጎፋ መብራት ሀይል ኳስ ሜዳ እና አካባቢው 👉ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ፣ ለገሐር ጀርባ ፣ ለገሐር አሸዋ ተራ ፣ ኤግዚቢሽን ሴንተር፣ ፍላሚንጎ፣ኦሎምፒያ ፣ ደንበል፣ ደንበል ጀርባ፣ ፐርፕል ካፌ ፣ ቦሌ ማተሚያ ቤት ፣ ወሎ ሰፈር እና አካባቢው 👉ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ ፣ ጊዮን በረኪና ፣ መከላከያ መኖሪያ ፣ ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ሚኒሊየም ሰፈር ፣ ሸጎሌ ጨፌ ሰፈር ፣ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል ፣ ኪዳነ ምሕረት እና አካባቢው 👉ሸጎሌ መንደር 7 ፣ ዊንጌት ጤና ጣቢያ ፣ አበራ ሆቴል ፣ እምነበረድ ፣ አጠና ተራ ፣ ኢትዮ ጠቢብ ፣ ደጉ ሆቴል ፣ ሰፈረ ሰላም እና አካባቢው 👉አርሴማ ቤተክርስቲያን ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ጀሞ ሚካኤል ፣ አፍሪካ ህንጻ ፣ ዱላ ማርያም እና አካባቢው 👉ለገጣፎ ፣ የካ ሰዲ ፣ የካ አባዶ ጀርባ ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ፍሬ ጎዩ ፣ ሮጌ ፣ ድሬ ሶኮሩ ፣ ለገበሪ ፣ ግራር ገብርኤል ፣ አዲስ አበባ ውሃ በከፊል ፣ ዳቢ ጎርጊስ ፣ ሰንዳፋ ሙሉ ከተማ ፣ ለገጣፎ ኢንዱስትሪ መንደር እና አካባቢው 👉ቃሌ ጨረታ ጋር፣ ብርጭቆ ማርያም ፣ 40/60 ፊት ለፊት ፣ ጠሮ አራት መንታ ፣ ጠሮ ስላሴ ፣ ሹራብ ማህበር ፣ ጠሮ መስኪድ ፣ አጠና ተራ ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ፣ቡራዩ ማርያም በከፊል ፣ አሸዋ ሜዳ ፣ ሻንጎታ ፣ ቁሳዬ ፣ ወረገኑ መንደር ፣ ውሃ ታንከር ሰፈር ፣ ሰፈራ እና አካባቢው 👉ባህርዳር-አባይማዶ፣ጨርጨራ፣ሚካኤል ቤ/ክ፣ፖሊ፣አዲስ ዓለም፣ኦቪድ አፓርታም፣ሰማእታት እና ጊዮን ት/ቤት አካባቢ ⏰ከረፋዱ 4፡00-9፡00 👉ቀጨኔ 1ኛ ፣ 2 ኛ ፣ 3ኛ መንገድ ፣ ላዛሪስት ት/ቤት ፣ እንጦቶ ፓርክ ፣ ስፔስ ሳይንስ ፣አለም ባንክ ፣ አልፋ ት/ቤትበሙሉ ፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን እና አካባቢው 👉ጎፋ መከላከያ ካምፕ ፣ አሚጎ ፣ ጀሞ ሚካኤል ፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፣ አቦ አደባባይ ፣ መካኒሳ አቦ፣ ከፍያለው ህንጻ ፣ ከነማ መድሀኒት ቤት እና አካባቢው 👉ሰሚት እሳት አደጋ ፣ ሰሚት ኮንዶሚየም ፣ ሰሚት 72 ካሬ በታች በኩል ፣ በሻሌ ፓሊስ ጣቢያ ፣ ቡና በርድ ፣ አያት ዞን 2 መኖሪያቤት ፣ ሰሚት ፊየል ቤት ፣ ሰሚት ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው 👉ሻላ መናፈሻ ፣ ቺቺኒያ ፣ አትላስ ትራፊክ መብራቱ ጋር ፣ ቦሌ ቴሌ በስተቀኝ ፣ ቦሌ ቴሌ በስተግራ ፣ ደሳለኝ ሆቴል ፣ ጭሩ መድሀኒያለም ስጋ ቤት ፣ ማዶ ሆቴል ፣ ቦሌ 19 መናፈሻ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ እና አካባቢው 👉ገላን ኮንዶሚየም በከፊል ፣ዘኒት ማህበር ቤት ፣ ገላን ማህበር ቤት ፣ ሳሎ አዲስ ሰፈር ፣ዘነበወርቅ ፣ ታቦት ማደሪያ ፣ ወይራ ሰፈር እና አካባቢው ⏰ከጠዋቱ 1፡00-3፡00 👉አዳማ-40 ሜትር፣አዳሚቱሉ፣ኮሳቲክ፣ዝዋይ፣መቂ፣ዓለምጤና እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
9 771
5
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት     በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እንደየ ካሬቸው እንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል 👉25% ቅድመ ክፍያ አሁን ይከፈል እና 👉24% በወር 1% በ 2 አመት ይከፈላል እና 👉ቀሪውን 51% 10% Structure ሰራ ሲጠናቀቅ 10% Ceramic    ስራ ሲጠናቀቅ 10% Aluminium ስራ ሲጠናቀቅ ቀሪውን 21% የንግድ ሱቁን ሲረከቡ የሚከፈል ነው የሚሆነው 📞 +251939770177 📞 +251996856273 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
10 282
6
#Gambella❗️ "ከዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ነጋታው 12፡00 ሰዓት ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ በጋምቤላ ከተማ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ በጥብቅ ተከልክሏል።" የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ በጋምቤላ ከተማ ያለውን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ እና ሰላም ማስከበርን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በጋምቤላ ከተማ በሌሊት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በተፈጸመ ጥቃት የዜጎች ሕይወት በማለፉ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጻል። ለሟች ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ወገኖችም መጽናናትን ይመኛል። ድርጊቱን የፈጸሙ አካላትን በማጣራት ለሕግ ለማቅረብ ኮሚሽኑ ከፌዴራልና ከክልሉ የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት አጠናክሮ እየሠራ ይገኛል። በከተማዋ የተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ በአፋጣኝ ወደ መደበኛ ሁኔታ እንዲመለስና ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን፣ መላው የከተማዋ ነዋሪ ሕዝብ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት ሰላምን እንዲያግዝ ኮሚሽኑ ጥሪ ያቀርባል። በተፈጠረው ሁኔታ ምክንያት በቁጣና ስሜታዊነት ተጨማሪ የሰው ሕይወትና የንብረት ጉዳት እንዳይደርስ፣ ሕዝቡ ስሜቱን ተቆጣጥሮ በመረጋጋት ለፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ኮሚሽኑ ያሳስባል። ሕዝቡ ሁኔታውን ለግል ዓላማቸው ሊጠቀሙበት ከሚሞክሩ አካላት፣ ከሐሰተኛ መረጃዎችና ከሕገወጥ ቅስቀሳዎች ራሱን እንዲጠብቅ፣ ከታማኝ ምንጮች የሚሰጡ መረጃዎችን ብቻ እንዲከታተልና የፀጥታ አካላትን ሕጋዊ መመሪያዎች እንዲያከብር ኮሚሽኑ ያሳስባል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሴቶችና የወጣቶች ማኅበራት ሕዝቡን በማረጋጋት፣ ሰላምን በማጠናከርና ማኅበረሰቡን በማቀራረብ ያላቸውን ሚና እንዲያጠናክሩ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ ያቀርባል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የዜጎችን ሕይወት፣ ደኅንነትና ንብረት የመጠበቅ ቀዳሚ ኃላፊነቱን በተገቢው ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኑን እየገለጸ፣ ሕዝቡ ከፀጥታ አካላት ጎን በመቆም ለሰላም መጠበቅ የበኩሉን እንዲወጣ ይጠይቃል። በመሆኑም ለፀጥታ ሥራው ስኬት ሲባል፣ ከዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ነጋታው 12፡00 ሰዓት ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ በጋምቤላ ከተማ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ በጥብቅ ተከልክሏል። እንዲሁም ለፀጥታ ሥራ በሕጋዊ መንገድ ፈቃድ ከተሰጣቸው የፀጥታ አካላት ውጪ፣ ማንኛውም አካል የጦር መሣሪያ ይዞ በከተማዋ ውስጥ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው። እገዳውን ተላልፎ የሚገኝ አካል ላይ በሕጉ መሠረት አስፈላጊው እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ኮሚሽኑ በጥብቅ ያሳስባል። #ጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
13 396
7
Sin texto...
12 325
8
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ መልዕክት!... ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በሁለትዮሽ፣ በ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ መልዕክት!... ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮች ላይ እጅግ ፍሬያማ የሆነ የስልክ ውይይት አድርጌያለሁ። ያካሄድነው ውይይት በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን እድሜ ጠገብ ወዳጅነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊና ተግባራዊ አጋርነት ለማሳደግ በሁለቱም አገራት በኩል ያለውን ቁርጠኝነት ማረጋገጫ ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ በተመለከተ የሰጠችውን ማረጋገጫ እያደነቅኩ የሁለትዮሽ ትብብራችንን ለማጠናከር እንዲሁም በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን መድረኮች ቅድሚያ በምንሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ አብረን ለመሥራት ያለንን ቁርጠኝነት አረጋግጣለሁ።
12 500
9
በአማራ ክልል ግጭት በተባባሰበት ወቅት የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ መገደላቸው ተገለፀ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባባቢዎች በመንግሥት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት በተባባሰበት ወቅት በደቡብ
በአማራ ክልል ግጭት በተባባሰበት ወቅት የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ መገደላቸው ተገለፀ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባባቢዎች በመንግሥት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት በተባባሰበት ወቅት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ የሆኑት ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መገደላቸውን ተገለፀ። የቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን ትላንት ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው የሀዘን መግለጫ ኢንስፔክተር ጋሻው መስከረም 30/2019 ዓ.ም. በህግ ማስከበር ዘመቻ እያሉ ህይወታቸው ማለፉን አስታውቋል። መግለጫው የገዳዮች ማንነት እና ስለ ክስተቱ ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም፤ “ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መስከረም 30/2019 ዓ.ም በህግ ማስከበር ዘመቻ እያሉ በጀግንነት ለሀገራችውና ለህዝባቸው ሲሉ በክብር ተሰውተዋል” ብሏል።
14 114
10
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት     በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እንደየ ካሬቸው እንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል 👉25% ቅድመ ክፍያ አሁን ይከፈል እና 👉24% በወር 1% በ 2 አመት ይከፈላል እና 👉ቀሪውን 51% 10% Structure ሰራ ሲጠናቀቅ 10% Ceramic    ስራ ሲጠናቀቅ 10% Aluminium ስራ ሲጠናቀቅ ቀሪውን 21% የንግድ ሱቁን ሲረከቡ የሚከፈል ነው የሚሆነው 📞 +251939770177 📞 +251996856273 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
13 447
11
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ። ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል። በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ፦ - ወንጀል የመፈፀም፣ - የተሰረቁ እቃዎችን ከ+1
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ። ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል። በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ፦ - ወንጀል የመፈፀም፣ - የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣ - የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ በተለይ ፦ • ቀይ መብራትን መጣስ፣ • ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ • ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ • የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ. በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተከልክሎ ነበር። አሁን እገዳው መነሳቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል። የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል። ፖሊስ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቧል። ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል። #AddisAbabaPolice
13 381
12
ሰበር! በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስት ከተሞች፣ ➠አክሱም፣ ➠ሽራሮ እና ➠ዛላንበሳ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስራ ገብተዋል!+1
ሰበር! በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስት ከተሞች፣ ➠አክሱም፣ ➠ሽራሮ እና ➠ዛላንበሳ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስራ ገብተዋል!
13 827
13
ኦነግ፣ መንግሥት የባሕር በር ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት በቅንነት እመለከተዋለሁ ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አቋሙን ገለጠ። የአገሪቱ የሕዝብ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረና ኢኮኖሚዋም እያደገ መሄ
ኦነግ፣ መንግሥት የባሕር በር ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት በቅንነት እመለከተዋለሁ ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አቋሙን ገለጠ። የአገሪቱ የሕዝብ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረና ኢኮኖሚዋም እያደገ መሄዱን የገለጠው ኦነግ፣ ለዚህ ደሞ የባሕር በር ማግኘት አማራጭ የለውም ብሏል። ሁሉም የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች የሀሳብ ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ለኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ደኅንነት በጋር የሚሠሩበት ጊዜው አሁን ነው ሲል ኦነግ ጥሪ ያደረገ ሲሆን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጦርነቶች ምንጊዜም የኦሮሚያን ሀብት "ለመበዝበዝ" ያለሙ እና በዚሁ አካባቢ የሚደረጉ ወታደራዊ ጥምረቶችም "ኦሮሞንና ኦሮሞነትን ለማጥፋት" ያለሙ ናቸው ሲል አቋሙን አስታውቋል።
15 027
14
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄነራል ታደሠ ወረደን ጨምሮ በትግራይ ኃይሎች በቁም እስር ላይ የነበሩ አምስት የቀድሞ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች መፈታታቸውን ተሰምቷል። ጄነራል
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄነራል ታደሠ ወረደን ጨምሮ በትግራይ ኃይሎች በቁም እስር ላይ የነበሩ አምስት የቀድሞ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች መፈታታቸውን ተሰምቷል። ጄነራል ታደሠ፣ የቀድሞው የትግራይ ኃይሎች የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ኢሳያስ ታደሠ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር አብርሃ በመንግሥት ሠራዊት እጅ እንደሚገኙ ተረድተናል። የትግራይ ኃይሎች የመረጃና ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል ተወልደ እምበብ ስለመለቀቃቸው ግን ለጊዜው ማረጋገጥ አልቻልንም። በሌላ ዜና፣ የትግራይ የሰላም ኃይል እንትጮ አካባቢ አምስት የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ለመንግሥት ኃይሎች እጅ መስጠታቸውን ዛሬ አስታውቋል። እጃቸውን የሠጡት ወታደራዊ አዛዦች፣ ኮሎኔል ብርሃነ ገብረኣናንያ፣ ኮሎኔል ወልዳይ ማውጫ፣ ኮሎኔል ገብረማርያም ተኽሉ፣ ኮሎኔል መሓሪ ይፍጠር እና ኮሎኔል ገብረሃዋርያ ደስታ መኾናቸውን ቡድኑ ገልጧል።
13 531
15
🎯ቤት የመግዣው ጊዜ አሁን ነው ከህንፃ ባሻገር እምነትን የገነባው ቴምር ሪልስቴት 👉አፓርትመንትን ብቻ ሳይሆን ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከበቂ መኪና ማቆሚያ ሊፍት የከርሰ ምድር ውሀ Garbage Sh
🎯ቤት የመግዣው ጊዜ አሁን  ነው   ከህንፃ ባሻገር እምነትን የገነባው ቴምር ሪልስቴት 👉አፓርትመንትን ብቻ ሳይሆን ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከበቂ መኪና ማቆሚያ ሊፍት የከርሰ ምድር ውሀ Garbage Shooter ,Generator ፕሮግራም ሲኖር የሚዘጋችበት ቴራስ እንዲሁም የኤሌክትሪክ መኪና ጃርች ማድረጊያን ጨምሮ      🎯 በሳር ቤት አደባባይ 👉ባለ 3 መኝታ 134ካሬ፣ 151ካሬ ፣ 162ካሬ  ፣175ካሬ 👉 ባለ 2 መኝታ 132 ካሬ አማራጭ 👉 ባለ 1 መኝታ 73ካሬ ፣ 93 ካሬ አማራጭ      🎯መገናኛ(የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ) 👉ባለ 2 መኝታ ከ90ካሬ እስከ 105ካሬ 👉ባለ 3 መኝታ ከ118ካሬ እስከ 145ካሬ 👉Penthouse 210ካሬ እስከ 352ካሬ           🎯ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 👉ባለ 1 መኝታ 68ካሬ እስከ 72ካሬ 👉ባለ 2 መኝታ 81ካሬ እስከ 101ካሬ 👉ባለ 3 መኝታ 142ካሬ * ቅድመ ክፍያ 20% ከፍለው ቀሪው እስኪረከቡ በ3 አመት * 30%-35% ልዩ እና  ታላቅ ቅናሽ #በአዲስ አበባ ቁልፍ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ከምቹ አከፍፈል ከወለድ እና ከግንባታ እቃዎች ጭማሪ ነፃ በሆነ ዋጋ እንካቹ እያልን ነው  ለበለጠ መረጃ    +251939770177    +251996856273 📱 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 💬 Telegram: @KalTemerRealEstate | https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
12 972
16
#ሞተር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሞተርሳይክል እንቅስቃሴ ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ እንዲታገድ መደረጉን ተከትሎ፣ በሞተር ጥሪና ዲሊቨሪ ስራ ላይ የተሰማሩና ቤተሰቦቻቸውን የሚያስተዳድሩ በርካ+1
#ሞተር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሞተርሳይክል እንቅስቃሴ ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ እንዲታገድ መደረጉን ተከትሎ፣ በሞተር ጥሪና ዲሊቨሪ ስራ ላይ የተሰማሩና ቤተሰቦቻቸውን የሚያስተዳድሩ በርካታ ወጣቶች ለከፍተኛ የኢኮኖሚና የመኖር አደጋ መጋለጣቸው አስታወቁ። በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ድምፃቸውን ያሰሙ ወጣቶችና ይዘት ፈጣሪዎች እንደገለጹት፣ የከተማዋን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅና ህግ ማስከበር አስፈላጊ ቢሆንም፣ ጥፋተኞችን ለይቶ ከመቀጣት ይልቅ ሁሉንም ሞተረኞች በጅምላ ማገድ ተገቢ አይደለም። አብዛኞቹ ወጣቶች ከጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በብርድና በዝናብ ሳይበገሩ ህጋዊ በሆነ መንገድ በላባቸው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ፣ የቤት ኪራይ የሚከፍሉና የዕለት ጉርሳቸውን የሚሸፍኑ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ይህ በጅምላ የተጣለ እግድ የበርካታ አባወራዎችን ህይወት ጨለምተኛ የሚያደርግና ለከፍተኛ እንግልት የሚዳርግ በመሆኑ፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የህጋዊ ሰራተኞችንና የህገወጦችን ልዩነት ለይተው መፍትሔ እንዲያበጁ ጥሪ ቀርቧል።
12 341
17
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ የትግራይ የሰላም ኃይል ስልታዊቷን የአድዋ ከተማ ተቆጣጠሩ። ወታደሮቹ የአድዋ ከተማን ሲቆጣጠሩ ከትግራይ ኃይሎች መከላከል እንዳልገጠማቸው ነዋሪዎችን ጠቅሶ የ
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ የትግራይ የሰላም ኃይል ስልታዊቷን የአድዋ ከተማ ተቆጣጠሩ። ወታደሮቹ የአድዋ ከተማን ሲቆጣጠሩ ከትግራይ ኃይሎች መከላከል እንዳልገጠማቸው ነዋሪዎችን ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ከኤርትራ ድንበር በ40 ኪሎሜትር ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለጹት የመከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ ትናንት እሑድ ወደ ከተማዋ ገብተዋል።አቶ አፈወርቂ የተባሉ የከተማዋን ነዋሪ ጠቅሶ የዜና ምንጩ እንዳለው የትግራይ ኃይሎች ከተማዋን ለቀው የወጡት ባለፈው ቅዳሜ ነበር። በታጣቂዎቹ መውጣት እና የፌዴራል ኃይሎች መግባት መካከል በተፈጠረ ክፍተት የአድዋ ሆስፒታልን ጨምሮ በርካታ የመንግስት ተቋማት መዘረፋቸውን የአይን ምስክሮች ተናግረዋል። ሌላ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የከተማዋ ነዋሪ በበኩላቸው የመንግሥት ወታደሮች ወደ ከተማዋ ቢገቡም ገና መረጋጋት ባለፈጠሩ ያስከተለው ስጋት መንገዶች ባዶ እንዲሆኑ ማድረጉን ተናግረዋል። ባለፈው መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ/ም በአድዋ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ጉዳት ደርሶ እንደነበር ACLED የተባለ የግጭት ተከታታይ ቡድን አስታውቆ ነበር ። በወቅቱ በሆቴሉ ውስጥ የህወሓት ባለስልጣናት ስለመኖራቸው ግን አልተረጋገጠም።
12 979
18
በጅቡቲ አቅራቢያ አንድ ጀልባ ተገልብጦ ቢያንስ የ109 ስደተኞች አስከሬን ሲገኝ፣ 80 ኢትዮጵያዊያን ደግሞ በህይወት ተረፉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ ዛሬ እንደገለፀው በጅቡ
በጅቡቲ አቅራቢያ አንድ ጀልባ ተገልብጦ ቢያንስ የ109 ስደተኞች አስከሬን ሲገኝ፣ 80 ኢትዮጵያዊያን ደግሞ በህይወት ተረፉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ ዛሬ እንደገለፀው በጅቡቲ ባህር ጠረፍ አካባቢ በተገለበጠው ጀልባ 15 ህፃናትን ጨምሮ 109 ቢያንስ ስደተኞች ህይወታቸው ሲያልፍ ወደ116 በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አልታወቀም፡፡ ጀልባው የተገለበጠው ሀሙስ እለት ለአርብ አጥቢያ ለሊት ላይ ነው፡፡ ከአደጋው በህይወት የተረፉ በሰጡት መግለጫ ጀልባው ከጅቡቲ ተነስቶ ወደየመን እየተጓዘ እንደነበር ገልፀው 350 ሰዎችን አሳፍሮ እንደበርም አስታውቀዋል፡፡ የተገለበጠውም ከጅቡቲ ኦቦክ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ ላይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ የአለም ስደተኞች ኤጀንሲ ወይንም አይኦኤም የጅቡቲ ተወካዩ አሌክሳንደር ኮሳይክ ሲናገሩ ‹‹የሰዎች ህይወት ማለፉ እጅግ አሳዛኝ አሳዛኝ ነው፡፡ በአደጋው ውድ ህይወታቸውን ስላጡትና የት እንደገቡ ስለማይታወቁት እነዚህ ስደተኞች ቤተሰቦቻቸው ምንም መረጃ የሌላቸው መሆኑ ያሳስበናል›› ካሉ በኋላ የድርጅታቸው ሰራተኞች በስፍራው ደርሰው አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህ አሳዛኝ ክስተት ስደተኞች ወደየመንና ከዚያም ወደሌሎች የባህረ ሰላጤው አገራት ለመድረስ የባብኤል መንደብን ሰርጥ ለማቋረጥ በሚሞክሩበት ወቅት የሚገጥማቸውን አደጋ እንደሚያሳይም አስረድተዋል፡፡ አይኦኤም እንዳለው ከተገኙት 109 አስከሬኖች ውስጥ 52ቱ ወንዶች፣ 42ቱ ሴቶችና 15 ህፃናት(9 ሴትና 6 ወንዶች) ናቸው፡፡ እስካሁን ባለው መረጃ 80 ሰዎች በህይወት ተርፈው የተገኙ ሲሆን ሁሉም የተረፉት ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውንም አስታውቋል፡፡ የሟቾቹንና የጠፉትን ሰዎች ዜግነት በተመለከተ እስካሁን የተባለ ነገር የለም፡፡
14 456
19
🎯ቤት የመግዣው ጊዜ አሁን ነው ከህንፃ ባሻገር እምነትን የገነባው ቴምር ሪልስቴት 👉አፓርትመንትን ብቻ ሳይሆን ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከበቂ መኪና ማቆሚያ ሊፍት የከርሰ ምድር ውሀ Garbage Sh
🎯ቤት የመግዣው ጊዜ አሁን  ነው   ከህንፃ ባሻገር እምነትን የገነባው ቴምር ሪልስቴት 👉አፓርትመንትን ብቻ ሳይሆን ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከበቂ መኪና ማቆሚያ ሊፍት የከርሰ ምድር ውሀ Garbage Shooter ,Generator ፕሮግራም ሲኖር የሚዘጋችበት ቴራስ እንዲሁም የኤሌክትሪክ መኪና ጃርች ማድረጊያን ጨምሮ      🎯 በሳር ቤት አደባባይ 👉ባለ 3 መኝታ 134ካሬ፣ 151ካሬ ፣ 162ካሬ  ፣175ካሬ 👉 ባለ 2 መኝታ 132 ካሬ አማራጭ 👉 ባለ 1 መኝታ 73ካሬ ፣ 93 ካሬ አማራጭ      🎯መገናኛ(የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ) 👉ባለ 2 መኝታ ከ90ካሬ እስከ 105ካሬ 👉ባለ 3 መኝታ ከ118ካሬ እስከ 145ካሬ 👉Penthouse 210ካሬ እስከ 352ካሬ           🎯ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 👉ባለ 1 መኝታ 68ካሬ እስከ 72ካሬ 👉ባለ 2 መኝታ 81ካሬ እስከ 101ካሬ 👉ባለ 3 መኝታ 142ካሬ * ቅድመ ክፍያ 20% ከፍለው ቀሪው እስኪረከቡ በ3 አመት * 30%-35% ልዩ እና  ታላቅ ቅናሽ #በአዲስ አበባ ቁልፍ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ከምቹ አከፍፈል ከወለድ እና ከግንባታ እቃዎች ጭማሪ ነፃ በሆነ ዋጋ እንካቹ እያልን ነው  ለበለጠ መረጃ    +251939770177    +251996856273 📱 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 💬 Telegram: @KalTemerRealEstate | https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
13 645
20
ትግራይ መቀሌ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዛሬ ጀምሯል። ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ለሁለት ሳምንት ያህል ተቋርጦ ዛሬ መልሶ በጀመረው የኢትዮ+4
ትግራይ መቀሌ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዛሬ ጀምሯል። ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ለሁለት ሳምንት ያህል ተቋርጦ ዛሬ መልሶ በጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው በረራ፦ ➠ አቶ ጌታቸው ረዳ ➠ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ➠ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ➠ የትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥ ጀነራል ወዲ አንጥሩ ➠ የትግራይ ሰላም ኃይል አመራር ሜጀር ጃነራል ዘውዱ ኪሮስ ➠ ኮሎኔል ወዲ አባተ  ... እንደነበሩበት ተነግሯል። የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በጫናና በኃይል ከኃላፊነታቸው እንዲነሱና ትግራይን ለቀው እንዲወጡ ከተደረጉ ከ19 ወራት በኋላ ነው መቐለ የተመለሱት። ዛሬ ጥዋት ላይ መቐለ፣ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ ሲደርሱ በከተማዋ ወጣቶች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ቡድኑ በዛሬ ቆይታው ከኤርትራ በ35 ኪ/ ሜ ርቀት በምትገኘው ዓዲግራት ከተማ ገብቶ ከነዋሪዎች ጋር ይነጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተሰምቷል።
15 867