UoG CMHS Students Union
Open in Telegram
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨🏫 👩🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈
Show more5 228
Subscribers
-124 hours
-47 days
+1230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+87
in 0 channels
Get PRO
July '26
+67
in 0 channels
Get PRO
June '26
+180
in 2 channels
Get PRO
May '26
+231
in 1 channels
Get PRO
April '26
+116
in 1 channels
Get PRO
March '26
+128
in 1 channels
Get PRO
February '26
+83
in 1 channels
Get PRO
January '26
+105
in 0 channels
Get PRO
December '25
+100
in 0 channels
Get PRO
November '25
+88
in 0 channels
Get PRO
October '25
+135
in 0 channels
Get PRO
September '25
+282
in 0 channels
Get PRO
August '25
+51
in 0 channels
Get PRO
July '25
+56
in 0 channels
Get PRO
June '25
+105
in 0 channels
Get PRO
May '25
+192
in 1 channels
Get PRO
April '25
+81
in 0 channels
Get PRO
March '25
+102
in 1 channels
Get PRO
February '25
+41
in 0 channels
Get PRO
January '25
+112
in 0 channels
Get PRO
December '24
+123
in 1 channels
Get PRO
November '24
+258
in 1 channels
Get PRO
October '24
+152
in 0 channels
Get PRO
September '24
+82
in 0 channels
Get PRO
August '24
+61
in 0 channels
Get PRO
July '24
+45
in 0 channels
Get PRO
June '24
+54
in 0 channels
Get PRO
May '24
+45
in 0 channels
Get PRO
April '24
+36
in 0 channels
Get PRO
March '24
+95
in 0 channels
Get PRO
February '24
+82
in 0 channels
Get PRO
January '24
+38
in 0 channels
Get PRO
December '23
+40
in 0 channels
Get PRO
November '23
+30
in 0 channels
Get PRO
October '23
+25
in 0 channels
Get PRO
September '23
+41
in 0 channels
Get PRO
August '23
+162
in 0 channels
Get PRO
July '23
+116
in 0 channels
Get PRO
June '23
+59
in 0 channels
Get PRO
May '23
+108
in 0 channels
Get PRO
April '23
+31
in 0 channels
Get PRO
March '23
+136
in 0 channels
Get PRO
February '23
+39
in 0 channels
Get PRO
January '23
+39
in 0 channels
Get PRO
December '22
+59
in 0 channels
Get PRO
November '22
+166
in 0 channels
Get PRO
October '22
+53
in 0 channels
Get PRO
September '22
+47
in 0 channels
Get PRO
August '22
+184
in 0 channels
Get PRO
July '22
+112
in 0 channels
Get PRO
June '22
+126
in 0 channels
Get PRO
May '22
+25
in 0 channels
Get PRO
April '22
+46
in 0 channels
Get PRO
March '22
+207
in 0 channels
Get PRO
February '22
+185
in 0 channels
Get PRO
January '22
+296
in 0 channels
Get PRO
December '21
+25
in 0 channels
Get PRO
November '21
+63
in 0 channels
Get PRO
October '21
+194
in 0 channels
Get PRO
September '21
+40
in 0 channels
Get PRO
August '21
+25
in 0 channels
Get PRO
July '21
+121
in 0 channels
Get PRO
June '21
+390
in 0 channels
Get PRO
May '21
+267
in 0 channels
Get PRO
April '21
+208
in 0 channels
Get PRO
March '21
+17
in 0 channels
Get PRO
February '21
+81
in 0 channels
Get PRO
January '21
+73
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 035
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +3 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | No text... | 1 851 |
| 3 | ተማሪ ጌታው ደስታ የተማሪ መታወቂያ ካርድ(ID) ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 645 |
| 4 | @EHPSAMEMBERS | 1 |
| 5 | ‼️Update ‼️❗️ | 5 699 |
| 6 | ይነበብ ይነበብ!!!
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ እህቶቻችን እንዴት ከረማችሁ pathfinder የተባለ ግብረ ስናይ ድርጅት በዩኒቨርስቲያችን 30(ሰላሳ) ሴት ተማሪዎችን ማገዝ ይፈልጋል።በመሆኑ ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ፋይል(file) ላይ ተመልከቱ☝️☝️☝️☝️☝️ | 4 175 |
| 7 | ይነበብ ይነበብ!!!
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ እህቶቻችን እንዴት ከረማችሁ pathfinder የተባለ ግብረ ስናይ ድርጅት በዩኒቨርስቲያችን 30(ሰላሳ) ሴት ተማሪዎችን ማገዝ ይፈልጋል።በመሆኑ ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ፋይል(file) ላይ ተመልከቱ☝️☝️☝️☝️☝️ | 33 |
| 8 | ❗️‼️ማሳሰብያ 📢‼️
ከህ.ጤ.ሳ.ኮ ካምፓስ ለቤተ-መጽሐፍት ታብሌት ስልክ ለተዋሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው, በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ በካምፓሳችን ቤተ-መጽሐፍት አስተዳደር እና ማኔጅመንት ሠራተኞች ላይ የሥራ ርክክብ እና ለውጥ ይደረጋል። በመሆኑም ከዚህ በፊት ከቤተ-መጽሐፍት (Undergraduate Library) ታብሌት ስልክ በውሰት ወስዳችሁ እየተጠቀማችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ መረጃዎቻችሁን ለማረጋገጥ እና ለማስተካከል ከነገ ጀምሮ በአካል እየቀረባችሁ የውሰት ውላችሁን (ኮንትራታችሁን) እንድታሳድሱ በጥብቅ እናሳስባለን።
ተጨማሪ ማሳሰቢያ፦
• ውላችሁን ለማሳደስ ስትመጡ ታብሌቱን እና የተማሪነት መታወቂያችሁን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።
• ይህ የሠራተኞች ለውጥ ከመደረጉ በፊት በአካል በመቅረብ ውላችሁን ሳታሳድሱ ቀርታችሁ ወደፊት ለሚፈጠረው ማንኛውም ዓይነት የአስተዳደርም ሆነ የዕቃ መጥፋት/መበላሸት ችግር ቤተ-መጽሐፍቱም ሆነ የህብረቱ ጽ/ቤት ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን አስቀድመን እናሳውቃለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 6 522 |
| 9 | ውድ የካፊ ተጠቃሚ ተማሪዎች በአቅርቦት መዘግየት ምክንያት የምሳ ሰዓት ወደ 6:00 ተራዝሟል
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 864 |
| 10 | 📣የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) የሥራ ጥሪ ማስታወቂያ📢☘️🌿
በግቢው እንድትቆዩ ፈቃድ ለተሰጣችሁ ተማሪዎች (ከመደበኛ ከራሚ ተማሪዎች ውጭ)
በትላት ዕለት በኮሌጃችሁ ዲን እንደተገለፀላችሁ፡ በነገው ዕለት (ሐሙስ ጠዋት) በግቢያችን የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ከመደበኛ ተማሪዎች ውጭ በግቢው ውስጥ እንድትቆዩ ፈቃድ ያገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ በጎ እና አስፈላጊ የልማት ሥራ ላይ በመገኘት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እና እንድትሳተፉ ተጠይቃችኋል።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
• ቀን፦ ሐሙስ ጠዋት
• ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
• መሰብሰቢያ ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ዙሪያ
ሁላችሁም በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ ሳይረፍድ በመገኘት የተጣለባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ እናሳስባለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 592 |
| 11 | ‼️❗️አስቸኳይ ማሳሰብያ❗️‼️
የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ተጨማሪ ይህ ማስታወቅያ "በካፌ ተጠቃሚነት" ለቆዩ ተማሪዎች ብቻ ነው ይህ ማለት በnon ካፌነት የቆያችሁ አይመለከትም::
ለተፈጠረው ውዝግብ ይቅርታ እንጠይቃለን::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 757 |
| 12 | ❗️❗️ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ📢❗️‼️
በክረምት ወቅት በግቢ ውስጥ ለምትገኙ መደበኛ ተማሪዎች ተወካዮች በሙሉ፦
በግቢያችን ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከትምህርት (አካዳሚክ) ፕሮግራም ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ ውይይት ለማድረግ የተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።
የስብሰባው ጥሪ የሚመለከታቸው፦
• በአሁኑ ወቅት በግቢ ውስጥ ያሉ የሕክምና (Medicine) ተማሪዎች ተወካዮች
• የ4ኛ ዓመት ተመራቂ የአኔስቴዥያ (Anesthesia) ተማሪዎች ተወካዮች
• የ3ኛ ዓመት የሕዝብ ጤና (Public Health) ተማሪዎች ተወካዮች
የስብሰባው ዝርዝር መረጃ፦
• ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት
• ሰዓት፦ ከእራት በኋላ ምሽት 11:00 ሰዓት
ማሳሰቢያ፦ በስብሰባው ላይ በምክንያት በአካል መገኘት የማይችሉ ተወካዮች በምትካቸው ሌላ ተወካይ ልካችሁ እንድታሳትፉ እናሳስባለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር ፤
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 017 |
| 13 | ‼️❗️URGENT ANNOUNCEMENT‼️❗️
To All CMHS Campus Students:
This is to officially notify all students of the College of Medicine and Health Sciences (CMHS) campus that registration for non-cafeteria (Non-Cafe) status will commence tomorrow, 29/11/2018 E.C.
Important Registration Details:
• Registration Date: Starts tomorrow, 29/11/2018 E.C. (during regular working hours)
• Venue: Students service dean office
• Requirement: Valid Student ID Card and your CBE account number.
Please note that registration will only be open for a limited time. All interested students are strongly advised to report to the Student Union office on time to complete their registration.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 554 |
| 14 | ‼️❗️ ማስታወቂያ❗️‼️
ለህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ህ.ጤ.ሳ.ኮ) ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፡
ከነገ 29/11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ የካፌ ተጠቃሚ ያልሆኑ (Non-Cafe) ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ እና መሟላት የሚገባቸው፦
1. የምዝገባ ቦታ፦ በህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት
2. የምዝገባ መጀመሪያ ቀን፦ ነገ 29/11/2018 ዓ.ም. (በመደበኛ የሥራ ሰዓት)
3. መያዝ ያለበት፦ የታደሰ የዩኒቨርሲቲው የተማሪነት መታወቂያ እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የaccount ቁጥር.
ምዝገባው በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ የሚከናወን በመሆኑ፣ ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 592 |
| 15 | ‼️❗️ማሳሰብያ❗️‼️
ውድ የህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎቻችን፤
በግቢያችን ላጋጠመው የውሃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት በተማሪዎቻችን ዕለታዊ እንቅስቃሴ ላይ የተፈጠረውን እንግልት በመረዳት፣ በዚህም መሠረት ለችግሩ ዋና ምክንያት የነበሩት የውሃ ፓምፖች (ሞተሮች) ተጠግነው መጠናቀቃቸውን ልናበስራችሁ እንወዳለን። በአሁኑ ወቅት ጥቂት ቀሪ የማጠናቀቂያ የቴክኒክ ሥራዎች እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን፣ እስከ ነገ ድረስ እነዚህ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የውሃ አቅርቦቱ ወደ መደበኛ ፍሰቱ እንደሚመለስ የሚጠበቅ መሆኑን እንገልጻለን።
በዚህ አጋጣሚ ላሳያችሁት ትዕግሥትና መረዳት እያመሰገንን፣ የውሃው ፍሰት ሙሉ በሙሉ እስኪስተካከል ድረስ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።🙏
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 017 |
| 16 | CH 21 ልብስ ማጠቢያው አካባቢ ላርጎ የጣለ ተማሪ ከ ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 749 |
| 17 | ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️
ውድ የካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ 19/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እሁድ እሁድ የነበረዉ ተጨማሪ የመግቢያ ሰዓት ባለው የተማሪ ብዛት እና የሰራተኛ አቅም ማስቀጠል ስላልተቻለ ማስተካከያ ተደርጎበታል።
በዚህም መሰረት የእሁድ ቀን መመገቢያ ሰዓት እንደ ሳምንቱ ቀናት ሁሉ ከ1:00-2:00 ሰዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 5 222 |
| 18 | You can Send it to the inbox using the username In both of the text... | 5 034 |
| 19 | 🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨
To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the required details listed below as soon as possible. This is necessary to facilitate and process your payments promptly via bank transfer.
Required Information:
• Full Name (including grandfather's name)
• Department
• Commercial Bank of Ethiopia Account Number
• Active and Valid Phone Number
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 5 189 |
| 20 | ❗️‼️አስቸኳይ የማስታወቂያ‼️❗️
ለህ.ጤ.ሳ.ኮ በበጋ ወቅት ግቢ ውስጥ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ፤
በክረምት ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የዚህ ወር የነን ካፌ (Non-Cafe) የኮስት ሼሪንግ አበል እስካሁን ያልተከፈላችሁ ተማሪዎች፣ ክፍያችሁ በባንክ በኩል በፍጥነት እንዲመቻች እና እንዲፈጸምላችሁ የሚከተሉትን አስፈላጊ መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
የሚፈለጉ መረጃዎች፡
• ሙሉ ስም (ከነ አያት)
• ትምህርት ክፍል
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
• ትክክለኛ እና የሚሰራ የስልክ ቁጥር
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 878 |
