UoG CMHS Students Union
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨🏫 👩🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈
نمایش بیشتر5 590
مشترکین
+424 ساعت
+517 روز
+35730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+35
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+369
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+87
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+180
در 3 کانالها
Get PRO
مه '26
+231
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+116
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '26
+128
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+83
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+105
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+100
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+88
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+135
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+282
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+51
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+105
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+192
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+81
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+102
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+41
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+112
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+123
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+258
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+152
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+82
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+61
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+54
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+36
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+95
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+82
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+38
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+40
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+25
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+41
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+162
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+116
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+59
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+108
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+31
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+136
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+39
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+59
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+166
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+53
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+184
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+112
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+126
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+25
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+46
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+207
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+185
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+296
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+25
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+63
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+194
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+40
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+25
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+121
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+390
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+267
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+208
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+81
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+73
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+1 035
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 اکتبر | +2 | |||
| 05 اکتبر | +6 | |||
| 04 اکتبر | +7 | |||
| 03 اکتبر | +3 | |||
| 02 اکتبر | +7 | |||
| 01 اکتبر | +10 |
پستهای کانال
ተማሪ Birhanu Temesgen ATM Card ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
| 2 | ‼️ አስቸኳይ መልዕክት
1.ተማሪ ቃልኪዳን ተፈሪ ; ID.NO GUR/23173/13 ዲፓርትመንት Medicine
2. ተማሪ አበቡ አዛናው ; ID.No GUR/01696/17 ዲፓርትመንት -- pediatrics
ከላይ ስማችሁ የተቀሱት ተማሪዎች የ cost sharing ብራችሁን በ cash / በጥሬው/ ለመቀበል አሁኑኑ ግቢው ውስጥ ካለው ፋይናንስ ቢሮ በአስቸኳይ በመሄድ ብራችሁን እንድትቀበሉ እናሳስባለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 2 401 |
| 3 | ከዚህ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች በ አስቸኳይ ከተማሪዎች ዲን ቢሮ እንድትገኙ በአፅንኦት እናሳስባለን። | 3 274 |
| 4 | ‼️ አስቸኳይ ማስታወቂያ
1.ተማሪ አንደበት ጀምበር ; ID.NO GUR/02277/15 ዲፓርትመንት M.lab
2. Student Ajok Monica ; ID.No GUR/03089/18 Department--- Medicine
3. ተማሪ አደራጀው በየነ ; ID.NO GUR/01928/17 ዲፓርትመንት Emergency & Critical care nursing
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘሩ ተማሪዎች በሙሉ ለ cost sharing ያስገባችሁት አካውንት ቁጥር ከስማችሁ ጋር ተመሳሳይ ስላልሆነ ነገ ቀን 21/01/2019 ዓመት ጠዋት 3:00 ላይ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ ድረስ በመሄድ እንድታስተካክሉ እናሳስባለን።
All students whose names are listed above are informed that the account numbers you submitted for cost sharing do not match your names.
Therefore, we kindly ask you to go to the Dean’s Office of Student Services tomorrow, 21/01/2019 E.C., at 3:00 AM to correct the issue.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 419 |
| 5 | ተማሪ Ermiyas Sema መመገቢያ ከረድ ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 077 |
| 6 | بدون متن... | 3 176 |
| 7 | ‼️ማስታወቂያ ❗️‼️
ለህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
የመጨረሻ የነን-ካፌ ተማሪዎች ልየታ የተጠናቀቀ መሆኑን እየገለጽን፣ ከእሮብ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ የነን-ካፌ ተማሪዎች ወደ ተማሪዎች ምግብ ቤት መግባት የማይችሉ መሆኑን በክብረት እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በኋላ የካፌም ሆነ የነን-ካፌ ምዝገባዎን/ሁኔታዎን መቀየር የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
Dear CMHS Campus Students,
We would like to politely inform you that the final list of Non-Cafe students has been finalized. Accordingly, Non-Cafe students will not be permitted to enter the student dining hall starting from Wednesday, September/30/2026 G.C.
Notice: Please be informed that you can no longer change your meal status (from Cafe to Non-Cafe or vice versa).
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 717 |
| 8 | ተማሪ Samrawit Sema የተማሪ ID ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 469 |
| 9 | ተማሪ KIDST KASSIE የደረት ባጅ መታወቂያ ካርድሽ ስለተገኘ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 067 |
| 10 | 🍂🌼🍁🔥እንኳን አደረሳችሁ!🌼🏵🔥🍂
ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የካምፓሳችን ተማሪዎች በሙሉ፣
የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል መገኘት መታሰቢያ የሆነውን የደመራና የመስቀል ዓመታዊ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ ። የፍቅር፣ የሰላም፣ የዕርቅና የአብሮነት ማሳያ እንደመሆኑ መጠን፣ ይህንን ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል ስታከብሩ ባህላዊ እሴቶቻችንን ጠብቃችሁ፣ በአብሮነትና በመተሳሰብ እንዲሆን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። በካምፓስ ቆይታችሁም በትምህርታችሁ የላቀ ስኬት እንድታስመዘግቡ እና ህብረታችሁ እንዲጠናከር ማህበራችን ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነው። ይህ በዓል የሰላም፣ የጤና፣ የውስጥ ሰላም እና የድል እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።
መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል🙏🏽🍂🔥✨️!
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 381 |
| 11 | ተማሪ Hewan Muluye የተማሪ ID ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 048 |
| 12 | ‼️የማስጠንቀቂያ መልዕክት ‼️❗️
እስካሁን የስም ዝርዝራችሁን ያላያችሁ አይታችሁ እንድታረጋግጡ እና የሚስተካከል ነገር ካለ እስከ 10:30 ባለው የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ በመሄድ እንድታመለክቱ እናሳስባለን::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 132 |
| 13 | ‼️ማስታወቅያ ‼️❗️
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 564 |
| 14 | ተጨማሪ ማሳሰብያ: የምታመለክቱት ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ በመሄድ ነው::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 170 |
| 15 | ‼️Urgent Notice‼️❗️
Dear Students,
We kindly request you to check the newly released Cafe and Non-Cafe students list. Please review your details carefully and report any errors regarding misspelled names or incorrect bank account numbers before the final list is submitted.
Please ensure that you report any discrepancies by this afternoon only.
Note: You cannot change your current Cafe or Non-Cafe status; only data corrections are allowed at this stage.
Best regards
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 281 |
| 16 | ‼️አስቸኳይ ማስታወቂያ‼️❗️
ውድ የህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎች፤
አዲሱ የካፌ እና ነን-ካፌ ተማሪዎች ዝርዝር ስለወጣ፣ መረጃዎቻችሁን በትኩረት እንድትመለከቱ በአክብሮት እናሳስባለን። የመጨረሻው ዝርዝር ለሚመለከተው አካል ከመላኩ በፊት በስማችሁ አጻጻፍ ወይም በባንክ ሂሳብ ቁጥራችሁ ላይ የተፈጠረ ስህተት ካለ እስከ ዛሬ ከሰዓት ድረስ ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡ አሁን ላይ ከካፌ ወደ ነን-ካፌም ሆነ ከነን-ካፌ ወደ ካፌ መቀየር አይቻልም (የወጣው ዝርዝር ላይ የመረጃ እርማት ጥያቄ ብቻ ነው ማቅረብ የሚቻለው)።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 085 |
| 17 | ‼️ማስታወቂያ‼️❗️
ለህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
እንደምን አደራችሁ, ነገ ቅዳሜ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ, ለሁሉም ተማሪዎች የሚሰጥ አጠቃላይ የኦረንቴሽን ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ይህ ፕሮግራም የሚካሄደው በፕሮፌሰር ያሬድ አዳራሽ (ሳይንስ አምባ አዳራሽ) መሆኑን እያሳወቅን፤ ማንኛውም ተማሪ በፕሮግራሙ ላይ መገኘት ግዴታ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ የክፍል ተወካይ አቴንዳንስ (የመገኘት ቆጠራ) የማድረግ እና ሁሉም የየክፍሉ ተማሪዎች በፕሮግራሙ ላይ መገኘታቸውን የማረጋገጥ ትልቅ ኃላፊነት የተጣለበት መሆኑን እናሳውቃለን። በመሆኑም ተወካዮች የተማሪዎቻችሁን ስም ዝርዝር በመያዝ ጥብቅ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ሁሉም ተማሪ በተባለው ቀን, ቦታና ሰዓት ላይ በመገኘት ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 684 |
| 18 | Metre የጠፋባችሁ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 600 |
| 19 | ‼️ማስታወቂያ
ነን ካፌ ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ማለትም መስከረም 12/2019 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን ስለሆነ፤ እስከ 10:30 ድረስ ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
❗️ማሳሰቢያ፦ ለዚህኛው ሴምስተር(semister) ከዛሬ ቀን በኋላ የነን ካፌ ምዝገባ እንደማይኖር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
ቁልፍ የጠፋባችሁ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 019 |
| 20 | ‼️🚨 የምዝገባ ማስታወቂያ ለነን-ካፌ ተማሪዎች 🚨‼️❗️
ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ለነን-ካፌ ተመዝጋቢዎች የመጨረሻው የምዝገባ ቀን በመሆኑ፣ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች እስከ ዛሬ ከሰዓት 10:30 ድረስ በዲን ቢሮ በመገኘት እንድትመዘገቡ እንገልጻለን።
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከዛሬ በኋላ ምንም ዓይነት ምዝገባ የማይደረግ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 174 |
