cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀 @hilwauniversity Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Show more
Advertising posts
126 790Subscribers
+424 hours
+2287 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሼል እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 14😨 5👎 1
#DebreBerhanUniversity የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሥራ ገበታቸው ላይ ከታዩ አንድ ወር እንዳለፋቸው አል-ዐይን አማርኛ የተቋሙን አንድ አመራር በመጥቀስ ዘግቧል፡፡ ፕሬዝዳንቱ "የት እንዳሉ እንደማይታወቅ" ዘገባው ጠቅሷል፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በሥራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራር ለአል-ዐይን አማርኛ ተናግረዋል፡፡ "ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ ፕሬዝዳንቱ የት እንደሔዱና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ያሉት የተቋሙ አመራር፤ "ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ኃይሎች መታገታቸውን ሰምተናል" ሲሉም አክለዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መሰወርን አስመልክቶ አል-ዐይን አማርኛ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚኒስቴር እና የደብረ ብረሃን ከተማ ፖሊስ ምላሽ እንዲሰጡ ያደረገው ጥረት አለመሳካቱን ገልጿል። የፕሬዝዳንቱ ቤተሰብ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጡ አል-ዐይን ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረትም አልተሳካም። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
🤣 12👍 11😁 2
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
Show all...
👍 6
#ይጠንቀቁ "ሰርተፊኬት የሚያሰጡ ነጻ የኦንላይን ስልጠና " የሚሉ ማስታወቂያዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ መሆኑን ተመልክተናል፡፡ ማስታወቂያዎቹ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንዲሁም የትምህርት ሚኒስቴርን ስም ይጠቅሳሉ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ማስታወቂያዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲዎቹ አረጋግጠዋል፡፡ "የተቋሜን ስም በመጠቀም የሚፈፀም የማጭበርበር ተግባር ሰለሆነ የሚመለከተው ሁሉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስባለው" ብሏል መቐለ ዩኒቨርሲቲ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውጥቶ እንደደነበር አይዘነጋም፡፡ "በተለያዩ ድረ-ገጾች እና ማኅበራዊ ሚዲያዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ስም እና አርማ በመጠቀም ከሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠነቀቁ" ብሏል ዩኒቨርሲቲው፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
ለTelegram እና WhatsApp ለመክፈት ብቻ የሚሆኑ የውጪ ሀገራት ስልክ ቁጥርን በ  500 ብር ብቻ ይግዙ :- ለ Business, Marketing, Outreach ይጥቅሞታል! ለማዘዝም ሆነ ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አካውንታችን @Xpp_company ያግኙን!
Show all...
👍 4🤣 1
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ‼️ ትምህርት ሚንስቴር እና የሰሜን ሸዋ ዞን የጸጥታ ተቋማት ሾለ ጉዳዩ ከመናገር ተቆጥበዋል የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ከሶስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዩንቨርሲቲው አስተዳድር አመራር አባል #ለአልዐይን አማርኛ እንዳሉት "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በስራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ብለዋል። "ፕሬዝዳንቱ ንጉስ ታደሰ ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ የት እንደሄዱ እና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ሲሉም እኝህ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አመራር ተናግረዋል። ይሁንና ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ሀይሎች መታገታቸውን ሰምተናል ሲሉም አክለዋል። የሰማን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚንስቴር፣የፕሬዝዳንቱ ቤተሰብ እና የደብረብረሀን ከተማ ፖሊስ ሾለ ደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) ጉዳይ ምላሽ እንዲሰጡን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም ሲል ሚድያው ገልጿል። ምንጭ ፡ አል-ዓይን ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
Show all...
👍 8
"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓⏳ ⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out! 💰 No Pre-Payment Required! 🙌 🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? ✨ We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy. 🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education. 📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away! 🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍✨" Required documents For msc -Passport(national id ) -original degree -student copy -recommendation letter -medium of instruction (from the university) -3*4 or DV format photo for bachelor -passport Mandatory -Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one) -transcripts -Entrance result ( for bachelor) -recommendation letter -3*4 or DV format photo contact us at : 🌐 @consultfrit 🧡 🌐 https://t.me/consultfrit 🧡 ✈️ 0972859680💠 ✈️ 0934155601💠 https://t.me/studyinitalyconsultant
Show all...
👍 7🥰 1
የ 2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና #በሰኔ_ወር መጨረሻ ላይ ይሰጣል። በዚህ አመት በዩኒቨርስቲ ደረጃ የሚሰጡ ፈተናዎች እና ቅድመ-ተከተል   🔻የ ሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተና --ሰኔ 1 እስከ 14 ባለው ቀናት   🔻 የ ዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከ ሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ባለው ቀናት    🔻 የ 2016 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ከ ሰኔ 25 እስከ ሐምሌ 20 ባለው ቀናት ውስጥ ይሰጣል። 📢 ይህ ፈተና ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል። ለ NS and SS (ለሁለቱም ) ፊልዶች በ 6 የትምህርት አይነቶች የሚሰጥ ይሆናል። በዚህ አመት 670 ሺህ ተማሪዎች ፈተናው ላይ ይቀመጣሉ። ስለዚህ እንደ ኢትዮ ዩኒቨርስቲ ቻናል ለነዚህ ተማሪዎች በመረጃ እና በተለያዩ ነገሮች ድጋፍ ማድረግ እንፈልጋለን።      🚩ፈተናውን በመስራት      🚩 Pdf እና File በመላክ      🚩 Model Exam እና ጥያቄ በመላክ ✅የ 12ኛ ክፍል የ 2016 BATCH ተማሪዎች አላችሁ?? በምን እናግዛችሁ ?? ✅ የተለያዩ Model እና ጥያቄዎችን በ @Ethiouniversity1bot ላይ ላኩልን። 🧑‍💻 የፈተናው ህደት እና ሁኔታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመከታተል በዚህ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ ይጠብቁ 👇 2016 ብቻ👌      👉 @Grade12_2016batch      👉 @Grade12_2016batch      👉 @Grade12_2016batch ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 38❤ 7👎 5😱 1
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደቦች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 19 ➤ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና 2ኛ ዲግሪ ➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና ከዚያ በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ➤ የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ቢሮ ወይም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. B-4 ለተጨማሪ መረጃ፦ አ.አ. 0111-26-01-24 ፖ.ሳ.ቁ. 1362 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 1