UoG CMHS Students Union
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨🏫 👩🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈
إظهار المزيد5 199
المشتركون
+124 ساعات
+117 أيام
+630 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+52
في 0 قنوات
يونيو '26
+180
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+231
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+116
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+128
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+83
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+105
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+100
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+88
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+135
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+282
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+51
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+105
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+192
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+81
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+102
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+41
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+112
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+123
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+258
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+152
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+82
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+61
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+54
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+95
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+82
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+162
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+116
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+59
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+108
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+136
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+39
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+59
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+166
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+53
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+47
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+184
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+112
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+126
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+207
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+185
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+296
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+194
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+121
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+390
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+267
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+208
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+73
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 035
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 25 يوليو | 0 | |||
| 24 يوليو | +4 | |||
| 23 يوليو | +2 | |||
| 22 يوليو | +4 | |||
| 21 يوليو | 0 | |||
| 20 يوليو | +2 | |||
| 19 يوليو | +4 | |||
| 18 يوليو | +5 | |||
| 17 يوليو | +1 | |||
| 16 يوليو | 0 | |||
| 15 يوليو | +5 | |||
| 14 يوليو | +5 | |||
| 13 يوليو | +1 | |||
| 12 يوليو | +1 | |||
| 11 يوليو | +2 | |||
| 10 يوليو | +1 | |||
| 09 يوليو | +1 | |||
| 08 يوليو | +3 | |||
| 07 يوليو | 0 | |||
| 06 يوليو | +2 | |||
| 05 يوليو | +2 | |||
| 04 يوليو | 0 | |||
| 03 يوليو | +3 | |||
| 02 يوليو | +1 | |||
| 01 يوليو | +3 |
منشورات القناة
| 2 | 🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨
To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the required details listed below as soon as possible. This is necessary to facilitate and process your payments promptly via bank transfer.
Required Information:
• Full Name (including grandfather's name)
• Department
• Commercial Bank of Ethiopia Account Number
• Active and Valid Phone Number
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 1 147 |
| 3 | ❗️‼️አስቸኳይ የማስታወቂያ‼️❗️
ለህ.ጤ.ሳ.ኮ በበጋ ወቅት ግቢ ውስጥ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ፤
በክረምት ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የዚህ ወር የነን ካፌ (Non-Cafe) የኮስት ሼሪንግ አበል እስካሁን ያልተከፈላችሁ ተማሪዎች፣ ክፍያችሁ በባንክ በኩል በፍጥነት እንዲመቻች እና እንዲፈጸምላችሁ የሚከተሉትን አስፈላጊ መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
የሚፈለጉ መረጃዎች፡
• ሙሉ ስም (ከነ አያት)
• ትምህርት ክፍል
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
• ትክክለኛ እና የሚሰራ የስልክ ቁጥር
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 1 139 |
| 4 | "ዜሮ ፎር" ምንድን ነው😀😀 | 1 |
| 5 | ‼️❗️አስቸኳይ ማሳሰብያ❗️‼️
የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ በመጀመሪያ የህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት የከበረ ሰላምታውን እያቀረበ፣ ለነገ ተይዞ የነበረው የ"ዜሮ ፎር የስጋ ሜንዩ" ከአቅም በላይ በሆኑ አስገዳጅ ምክንያቶች የተነሳ መሰረዙን በታላቅ አዘኔታ እናሳውቃለን። ይህ ድንገተኛ መስተጓጎል ሊፈጠር የቻለበት ዋና ዋና ምክንያቶች፡-
• የስጋ አቅራቢው ግለሰብ ለዚህ ዓመት የነበረው የውል ጊዜ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ፣ እና
• ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ በተፈጠሩ ያልተጠበቁ ችግሮች ምክንያት ነው።
ይህ እጥረት በተማሪዎቻችን ላይ የሚፈጥረውን ቅሬታ ህብረታችን በሚገባ የሚረዳ ሲሆን፤ በተፈጠረው ሁኔታ ከልብ እያዘንን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈጠሩና አፋጣኝ መፍትሄ እንዲገኝ ከሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አካላት ጋር በቅርበት እየሰራን መሆኑን እንገልጻለን።ስለ ትብብራችሁ እና ላላችሁ የላቀ ግንዛቤ ከልብ እናመሰግናለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 980 |
| 6 | ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ በክረምት ወራት ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች በሙሉ
የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ ትምህርታችሁን ለማጠናቀቅ በክረምት ወራት በግቢ ውስጥ እንድትቆዩ ለተፈቀደላችሁ ተማሪዎች ። በዚህ የክረምት ቆይታችሁ ወቅት የካፌ ተጠቃሚነትን በተመለከተ፤ ከኖን-ካፌ (Non-Cafe) ወደ ካፌ ለመግባትም ሆነ፣ ከካፌ ተጠቃሚነት ወደ ኖን-ካፌ (Non-Cafe) ለመቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ቅያሬ ማድረግ የምትችሉት ከእናንተ ጋር ለመቀያየር ፈቃደኛ የሆነ ሌላ ተማሪ አስቀድማችሁ ስታገኙ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። (ማለትም ወደ ካፌ መግባት የሚፈልግ ተማሪ፣ ከካፌ መውጣት ከሚፈልግ ተማሪ ጋር ብቻ ነው መቀያየር የሚችለው።) ለተቀመጠው አሰራር ተገዢ በመሆን ለምታደርጉት ትብብር የተማሪዎች ህብረት በቅድሚያ ምስጋናውን ያቀርባል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 350 |
| 7 | ከካፌ ጀርባ በCH 20 እና 21 መሀል ከሚገኘው ዛፍ ላይ ጋውን የጣለ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 110 |
| 8 | FYI and Action
የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል። - ጤና ሚኒስቴር
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
በመሆኑም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
መረጃ የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
🔔 በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 252 |
| 9 | ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️
ለተመረቃችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች በሙሉ
በቅርቡ ለሚሰጠው የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) ፈተና ለመቀመጥ የተመዘገባችሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ የመፈተኛ ወይም የመለያ ቁጥር (ID/Administration Number) ያልደረሳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በቀጣዮቹ 2 (ሁለት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአስቸኳይ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።
መላክ ያለባቸው አስፈላጊ መረጃዎች፡-
• ሙሉ ስም (የአያትን ስም ጨምሮ)
• የትምህርት ክፍል/Department
• የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር (FAN Number)
• ስልክ ቁጥር (በአሁኑ ጊዜ የምትጠቀሙበት ትክክለኛ ስልክ ቁጥር)
❗️▶️መረጃውን ከታች ባሉት username በመጠቀም በinbox መላክ ትችላላችሁ.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 559 |
| 10 | ውድ የነን ካፌ ተማሪዎቻችን በሙሉ፣ የሐምሌ ወር የወጪ መጋራት (Cost sharing) ክፍያ አዲሱ በጀት እስኪለቀቅ ድረስ መጠነኛ የጊዜ መዘግየት መኖሩን አውቃችሁ በጀቱ ተለቆ ክፍያው በስርዓቱ እስኪገባ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን።
ለተፈጠረው መዘግየት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን
ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃቹ ይሆናል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 3 449 |
| 11 | ውድ የነን ካፌ ተማሪዎቻችን በሙሉ፣ የሐምሌ ወር የወጪ መጋራት (Cost sharing) ክፍያ አዲሱ በጀት እስኪለቀቅ ድረስ መጠነኛ የጊዜ መዘግየት መኖሩን አውቃችሁ በጀቱ ተለቆ ክፍያው በስርዓቱ እስኪገባ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን።
ለተፈጠረው መዘግየት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን
ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃቹ ይሆናል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 1 |
| 12 | Room 21 charger የጣለ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ ስለሚገኝ የጠፋበት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 745 |
| 13 | የመመገቢያ meal card የምትወስዱት ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ ሳይሆን የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ ነው። | 5 136 |
| 14 | "New Urgent Announcement"
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 5 684 |
| 15 | "ማስታወቂያ"
በቅድመ-ምረቃ ከተመረቁ ከ313 ምሩቃን መካከል 289 ለሚሆኑት በዛሬው ዕለት ብቻ Temporary degree, grade report, እና Cost sharing በማዘጋጀት መስጠት ችለናል።
#የት/ት መረጃ ያልወሰዱ:-
1. Environmental health = 8
2. Midwifery = 4
3. Public health = 2
4. Surgical Nurse= 2
5. MLS= 2
6. Dietetics= 2
7. ECCN= 1
8. PCHN= 1
9. Optometry= 1
10. Comprehensive Nurse=1
ማሳሰቢያ:-የት/ት ማስረጃ ያልወሰዳችሁ ነገ እሁድ 21/10/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት ድረስ ተባባሪ ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ አገልግሎት መስጠት የማንችል መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 612 |
| 16 | ውድ ተመራቂ ተማሪዎች
Tempo ለመቀበል የካምፓስ መታወቂያ(ID) አስረክባችሁ ከግቢው ለመውጣት እና ለመግባት እንዳትቸገሩ እጃችሁ ላይ ያለ የዩኒቨርስቲውን የሆነ ማህተም ያለው (Tempo,Recommendation Letter,Grade report...) እና ዲጂታል መታወቂያ (National ID) በመያዝ እና በማመሳከር እንድትወጡና እንድትገቡ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።
NB: ይህ የሚሆነው ለዛሬ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ተከታትላችሁ እንድታስጨርሱ እናሳስባለን። | 3 415 |
| 17 | የ መመረቂያ ሪቫን የጠፋበት ተማሪ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥተህ/ሽ መውሰድ ትችላለህ/ትችያለሽ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 129 |
| 18 | "ማስታወቂያ"
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ ድረስ በአካል በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን።
The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship", held from June 20-21, 2026 G.C, can now collect their certificates from the Student Union Office.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 4 697 |
| 19 | ❗️‼️ማሳሰብያ📣❗️
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ የተማሪዎች ህብረት ጽህፈት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship, held from June 20-21, 2026, can now collect their certificates from the Student Union Office.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 225 |
| 20 | ❗️‼️ማሳሰብያ📣❗️
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ የተማሪዎች ህብረት ጽህፈት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship, held from June 20-21, 2026, can now collect their certificates from the Student Union Office.
Would you like me to adjust the tone of this announcement or include any additional instructions for the students?
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e | 1 |
