es
Feedback
UoG CMHS Students Union

UoG CMHS Students Union

Ir al canal en Telegram

ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨‍🏫 👩‍🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈

Mostrar más
5 199
Suscriptores
+124 horas
+117 días
+630 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+52
en 0 canales
junio '26
+180
en 2 canales
Get PRO
mayo '26
+231
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+116
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+128
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+83
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+105
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+100
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+88
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+135
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+282
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+51
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+56
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+105
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+192
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+81
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+102
en 1 canales
Get PRO
febrero '25
+41
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+112
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+123
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+258
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+152
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+82
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+45
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+54
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+45
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+95
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+82
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+38
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+40
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+30
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+25
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+41
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+162
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+116
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+59
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+108
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+31
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+136
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+39
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+39
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+59
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+166
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+53
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+47
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+184
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+112
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+126
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+25
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+46
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+207
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+185
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+296
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+25
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+63
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+194
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+40
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+25
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+121
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+390
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+267
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+208
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+81
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+73
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+1 035
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
25 julio0
24 julio+4
23 julio+2
22 julio+4
21 julio0
20 julio+2
19 julio+4
18 julio+5
17 julio+1
16 julio0
15 julio+5
14 julio+5
13 julio+1
12 julio+1
11 julio+2
10 julio+1
09 julio+1
08 julio+3
07 julio0
06 julio+2
05 julio+2
04 julio0
03 julio+3
02 julio+1
01 julio+3
Publicaciones del Canal
You can Send it to the inbox using the username In both of the text...

2
🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨 To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the required details listed below as soon as possible. This is necessary to facilitate and process your payments promptly via bank transfer. Required Information: • Full Name (including grandfather's name) • Department • Commercial Bank of Ethiopia Account Number • Active and Valid Phone Number ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
1 147
3
❗️‼️አስቸኳይ የማስታወቂያ‼️❗️ ለህ.ጤ.ሳ.ኮ በበጋ ወቅት ግቢ ውስጥ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ፤ በክረምት ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የዚህ ወር የነን ካፌ (Non-Cafe) የኮስት ሼሪንግ አበል እስካሁን ያልተከፈላችሁ ተማሪዎች፣ ክፍያችሁ በባንክ በኩል በፍጥነት እንዲመቻች እና እንዲፈጸምላችሁ የሚከተሉትን አስፈላጊ መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንድታስገቡ እናሳውቃለን። የሚፈለጉ መረጃዎች፡ • ሙሉ ስም (ከነ አያት) • ትምህርት ክፍል • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር • ትክክለኛ እና የሚሰራ የስልክ ቁጥር ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
1 139
4
"ዜሮ ፎር" ምንድን ነው😀😀
1
5
‼️❗️አስቸኳይ ማሳሰብያ❗️‼️ የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ በመጀመሪያ የህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት የከበረ ሰላምታውን እያቀረበ፣ ለነገ ተይዞ የነበረው የ"ዜሮ ፎር የስጋ ሜንዩ" ከአቅም በላይ በሆኑ አስገዳጅ ምክንያቶች የተነሳ መሰረዙን በታላቅ አዘኔታ እናሳውቃለን። ይህ ድንገተኛ መስተጓጎል ሊፈጠር የቻለበት ዋና ዋና ምክንያቶች፡- • የስጋ አቅራቢው ግለሰብ ለዚህ ዓመት የነበረው የውል ጊዜ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ፣ እና • ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ በተፈጠሩ ያልተጠበቁ ችግሮች ምክንያት ነው። ይህ እጥረት በተማሪዎቻችን ላይ የሚፈጥረውን ቅሬታ ህብረታችን በሚገባ የሚረዳ ሲሆን፤ በተፈጠረው ሁኔታ ከልብ እያዘንን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈጠሩና አፋጣኝ መፍትሄ እንዲገኝ ከሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አካላት ጋር በቅርበት እየሰራን መሆኑን እንገልጻለን።ስለ ትብብራችሁ እና ላላችሁ የላቀ ግንዛቤ ከልብ እናመሰግናለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
3 980
6
‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ በክረምት ወራት ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች በሙሉ የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ ትምህርታችሁን ለማጠናቀቅ በክረምት ወራት በግቢ ውስጥ እንድትቆዩ ለተፈቀደላችሁ ተማሪዎች ። በዚህ የክረምት ቆይታችሁ ወቅት የካፌ ተጠቃሚነትን በተመለከተ፤ ከኖን-ካፌ (Non-Cafe) ወደ ካፌ ለመግባትም ሆነ፣ ከካፌ ተጠቃሚነት ወደ ኖን-ካፌ (Non-Cafe) ለመቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ቅያሬ ማድረግ የምትችሉት ከእናንተ ጋር ለመቀያየር ፈቃደኛ የሆነ ሌላ ተማሪ አስቀድማችሁ ስታገኙ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። (ማለትም ወደ ካፌ መግባት የሚፈልግ ተማሪ፣ ከካፌ መውጣት ከሚፈልግ ተማሪ ጋር ብቻ ነው መቀያየር የሚችለው።) ለተቀመጠው አሰራር ተገዢ በመሆን ለምታደርጉት ትብብር የተማሪዎች ህብረት በቅድሚያ ምስጋናውን ያቀርባል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
3 350
7
ከካፌ ጀርባ በCH 20 እና 21 መሀል ከሚገኘው ዛፍ ላይ ጋውን የጣለ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
3 110
8
FYI and Action የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል። - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በመሆኑም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ መረጃ የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ 🔔 በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል።   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
4 252
9
‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️ ለተመረቃችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች በሙሉ በቅርቡ ለሚሰጠው የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) ፈተና ለመቀመጥ የተመዘገባችሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ የመፈተኛ ወይም የመለያ ቁጥር (ID/Administration Number) ያልደረሳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በቀጣዮቹ 2 (ሁለት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአስቸኳይ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን። መላክ ያለባቸው አስፈላጊ መረጃዎች፡- • ሙሉ ስም (የአያትን ስም ጨምሮ) • የትምህርት ክፍል/Department • የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር (FAN Number) • ስልክ ቁጥር (በአሁኑ ጊዜ የምትጠቀሙበት ትክክለኛ ስልክ ቁጥር) ❗️▶️መረጃውን ከታች ባሉት username በመጠቀም በinbox መላክ ትችላላችሁ. ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
3 559
10
 ​ውድ የነን ካፌ ተማሪዎቻችን በሙሉ፣ የሐምሌ ወር የወጪ መጋራት (Cost sharing) ክፍያ አዲሱ በጀት እስኪለቀቅ ድረስ መጠነኛ የጊዜ መዘግየት መኖሩን አውቃችሁ በጀቱ ተለቆ ክፍያው በስርዓቱ እስኪገባ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን። ለተፈጠረው መዘግየት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን ​ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃቹ ይሆናል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
3 449
11
 ​ውድ የነን ካፌ ተማሪዎቻችን በሙሉ፣ የሐምሌ ወር የወጪ መጋራት (Cost sharing) ክፍያ አዲሱ በጀት እስኪለቀቅ ድረስ መጠነኛ የጊዜ መዘግየት መኖሩን አውቃችሁ በጀቱ ተለቆ ክፍያው በስርዓቱ እስኪገባ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን። ለተፈጠረው መዘግየት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን ​ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃቹ ይሆናል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
1
12
Room 21 charger የጣለ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ ስለሚገኝ የጠፋበት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል።   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
4 745
13
የመመገቢያ meal card የምትወስዱት ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ ሳይሆን የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ ነው።
5 136
14
"New Urgent Announcement" ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነ
"New Urgent Announcement"   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
5 684
15
"ማስታወቂያ" በቅድመ-ምረቃ ከተመረቁ ከ313 ምሩቃን መካከል 289 ለሚሆኑት በዛሬው ዕለት ብቻ Temporary degree, grade report, እና Cost sharing በማዘጋጀት  መስጠት ችለናል። #የት/ት መረጃ ያልወሰዱ:- 1. Environmental health = 8 2. Midwifery = 4 3. Public health = 2 4. Surgical Nurse= 2 5. MLS= 2 6. Dietetics= 2 7. ECCN= 1 8. PCHN= 1 9. Optometry= 1 10. Comprehensive Nurse=1 ማሳሰቢያ:-የት/ት ማስረጃ ያልወሰዳችሁ ነገ እሁድ 21/10/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት ድረስ ተባባሪ ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ አገልግሎት መስጠት የማንችል መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
4 612
16
ውድ ተመራቂ ተማሪዎች Tempo ለመቀበል የካምፓስ መታወቂያ(ID) አስረክባችሁ ከግቢው ለመውጣት እና ለመግባት እንዳትቸገሩ እጃችሁ ላይ ያለ የዩኒቨርስቲውን የሆነ ማህተም ያለው (Tempo,Recommendation Letter,Grade report...) እና ዲጂታል መታወቂያ (National ID) በመያዝ እና በማመሳከር እንድትወጡና እንድትገቡ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን። NB: ይህ የሚሆነው ለዛሬ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ተከታትላችሁ እንድታስጨርሱ እናሳስባለን።
3 415
17
የ መመረቂያ ሪቫን የጠፋበት ተማሪ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥተህ/ሽ መውሰድ ትችላለህ/ትችያለሽ:: ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
4 129
18
"ማስታወቂያ" የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ ድረስ በአካል በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን። The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship", held from June 20-21, 2026 G.C, can now collect their certificates from the Student Union Office.   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
4 697
19
❗️‼️ማሳሰብያ📣❗️ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ የተማሪዎች ህብረት ጽህፈት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን። The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship, held from June 20-21, 2026, can now collect their certificates from the Student Union Office. ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
225
20
❗️‼️ማሳሰብያ📣❗️ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የተቀጣሪነትና ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል (CEED) ከሰኔ 13-14 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሰጥ የነበረውን "Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship" ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የምስክር ወረቀታችሁን አሁን ጀምሮ የተማሪዎች ህብረት ጽህፈት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን። The Center of Employability and Entrepreneurship Development (CEED) at the University of Gondar is pleased to announce that all students who successfully completed the training on Purpose-Driven Life, Self-Awareness & Personal Development, Employability Skills, and Entrepreneurship, held from June 20-21, 2026, can now collect their certificates from the Student Union Office. Would you like me to adjust the tone of this announcement or include any additional instructions for the students? ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e
1