UoG CMHS Students Union
Open in Telegram
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨🏫 👩🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈
Show more5 600
Subscribers
+424 hours
+327 days
+36830 days
Posts Archive
ተማሪ ያብስራ መኳንንት የትምህርት ማስረጃስሽ ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ አዲሴ አድምጠው የደረት ባጅ ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ለውድ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀው በዚህ ሳምንት በየሁለት አመቱ የሚካሄደው የተማሪዎች ህብረት ምርጫ እየተካሄደ ነው። ስለሆነም እስካሁን ያልተመረጠባችሁ ሁሉም ክላሶች ነገ ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ መማሪያ ክፍሎች ላይ በመገኘት ከየክፍላችሁ ተወካዮችን እንድትመርጡ በአፅንኦት እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:- ነገ ከጠዋት 2:00 እስከ 5:00 ያልተገኘ ክፍል ምንም አይነት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ተማሪ ራኬብ ዘውዱ መመገቢያ ከረድ ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ Alamrew Bazezew የተማሪ ID ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
‼️ማስታወቂያ ‼️
ለጎንደር ዩንቨርስቲ ሕ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ :-
በግቢያችን የሚገኘው የሕ.ጤ.ሳ.ኮ የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና የተማሪዎች አደረጃጀት አባላትን መመዝገብ ይፈልጋል፣ ስለሆነም በአባልነት መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ረቡዕ እና ሐሙስ (መስከረም 27 & 28) በሁለቱ ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን !!!
ቦታ 📍-: ከተማሪዎች ህብረት ዝቅ ብሎ ካለው የአደረጃጀቱ ቢሮ
ሰዓት⏰ :- ከ7:00-8:00 እንዲሁም ምሽት ከ11:00 -1:00
@Ayawe2119
@Mob21212
ተማሪ Birhanu Temesgen ATM Card ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
‼️ አስቸኳይ መልዕክት1.ተማሪ ቃልኪዳን ተፈሪ ; ID.NO GUR/23173/13 ዲፓርትመንት Medicine 2. ተማሪ አበቡ አዛናው ; ID.No GUR/01696/17 ዲፓርትመንት -- pediatrics ከላይ ስማችሁ የተቀሱት ተማሪዎች የ cost sharing ብራችሁን በ cash / በጥሬው/ ለመቀበል አሁኑኑ ግቢው ውስጥ ካለው ፋይናንስ ቢሮ በአስቸኳይ በመሄድ ብራችሁን እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት 👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫 #ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ 👉 @Blessed2018102 👉 @ghoo3e
‼️ አስቸኳይ ማስታወቂያ
1.ተማሪ አንደበት ጀምበር ; ID.NO GUR/02277/15 ዲፓርትመንት M.lab
2. Student Ajok Monica ; ID.No GUR/03089/18 Department--- Medicine
3. ተማሪ አደራጀው በየነ ; ID.NO GUR/01928/17 ዲፓርትመንት Emergency & Critical care nursing
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘሩ ተማሪዎች በሙሉ ለ cost sharing ያስገባችሁት አካውንት ቁጥር ከስማችሁ ጋር ተመሳሳይ ስላልሆነ ነገ ቀን 21/01/2019 ዓመት ጠዋት 3:00 ላይ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ ድረስ በመሄድ እንድታስተካክሉ እናሳስባለን።
All students whose names are listed above are informed that the account numbers you submitted for cost sharing do not match your names.
Therefore, we kindly ask you to go to the Dean’s Office of Student Services tomorrow, 21/01/2019 E.C., at 3:00 AM to correct the issue.
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ Ermiyas Sema መመገቢያ ከረድ ስለተገኘልህ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
‼️ማስታወቂያ ❗️‼️
ለህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
የመጨረሻ የነን-ካፌ ተማሪዎች ልየታ የተጠናቀቀ መሆኑን እየገለጽን፣ ከእሮብ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ የነን-ካፌ ተማሪዎች ወደ ተማሪዎች ምግብ ቤት መግባት የማይችሉ መሆኑን በክብረት እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በኋላ የካፌም ሆነ የነን-ካፌ ምዝገባዎን/ሁኔታዎን መቀየር የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
Dear CMHS Campus Students,
We would like to politely inform you that the final list of Non-Cafe students has been finalized. Accordingly, Non-Cafe students will not be permitted to enter the student dining hall starting from Wednesday, September/30/2026 G.C.
Notice: Please be informed that you can no longer change your meal status (from Cafe to Non-Cafe or vice versa).
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ Samrawit Sema የተማሪ ID ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ KIDST KASSIE የደረት ባጅ መታወቂያ ካርድሽ ስለተገኘ ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
+6
🍂🌼🍁🔥እንኳን አደረሳችሁ!🌼🏵🔥🍂
ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የካምፓሳችን ተማሪዎች በሙሉ፣
የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል መገኘት መታሰቢያ የሆነውን የደመራና የመስቀል ዓመታዊ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ ። የፍቅር፣ የሰላም፣ የዕርቅና የአብሮነት ማሳያ እንደመሆኑ መጠን፣ ይህንን ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል ስታከብሩ ባህላዊ እሴቶቻችንን ጠብቃችሁ፣ በአብሮነትና በመተሳሰብ እንዲሆን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። በካምፓስ ቆይታችሁም በትምህርታችሁ የላቀ ስኬት እንድታስመዘግቡ እና ህብረታችሁ እንዲጠናከር ማህበራችን ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነው። ይህ በዓል የሰላም፣ የጤና፣ የውስጥ ሰላም እና የድል እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።
መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል🙏🏽🍂🔥✨️!
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተማሪ Hewan Muluye የተማሪ ID ስለተገኘልሽ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ ።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
‼️የማስጠንቀቂያ መልዕክት ‼️❗️
እስካሁን የስም ዝርዝራችሁን ያላያችሁ አይታችሁ እንድታረጋግጡ እና የሚስተካከል ነገር ካለ እስከ 10:30 ባለው የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ በመሄድ እንድታመለክቱ እናሳስባለን::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
‼️ማስታወቅያ ‼️❗️
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
ተጨማሪ ማሳሰብያ: የምታመለክቱት ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ በመሄድ ነው::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
