cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

University of Gondar Students' Union

ይህ የቴሌግራም ቻናል ለጎንደር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተአማኒነት እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን የሚያደርስ ሲሆን አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/+oUv5_G-huC5kYmM0 OR @henok2727

Show more
Advertising posts
3 808
Subscribers
No data24 hours
+217 days
+1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍✍ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና ሁሉም የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ወደ ግቢ መግቢያ ጊዜ  እስካሁን ምንም አይነት የተቀየረ ነገር የለም። ማለትም ለተመራቂዎችም ሆነ ለሁሉም ህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች ነሃሴ 01/2015 ዓ.ም ወደ ግቢ መግቢያ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ። https://t.me/+oUv5_G-huC5kYmM0 https://t.me/UoGStudentUnionOffice #ለወዳጅዎ_ያጋሩ
Show all...
UoG Student union disccussion

Henok Abebaye invites you to join this group on Telegram.

Remedial students can see their grade via this portal http://213.55.79.200
Show all...
Dear all, I am sending a survey to assess the need for occupational therapy services at the University of Gondar's student clinic. Thank you so much in advance for taking the time to complete it. Best Regards Sara https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSce4O3sH0UOsf_qZ92BPEsvApJWVTwU5ROsvMOJhUzVlKysuw/viewform?usp=sf_link
Show all...
Need Assessment Survey: To determine the need for an Occupational Therapy role at the University of Gondar student clinic.

Introduction The purpose of this tool is to assess the need for Occupational Therapy (OT) services at the Student Clinic of the University of Gondar. Occupational Therapy is a healthcare profession that helps individuals of all ages overcome physical, cognitive, or emotional challenges to engage in meaningful activities. By addressing these challenges, OT promotes independence, enhances overall well-being, and improves daily functioning. Occupational Therapy is a holistic healthcare profession that focuses on helping individuals engage in meaningful activities or occupations to enhance their overall well-being and functionality. This needs assessment aims to understand how OT can support students in participating fully in their academic, social, and personal occupations. occupational therapy differs from other types of therapy in that it focuses on using occupation and meaningful activities to promote health and wellness and improve a person's ability to perform activities of daily living. For your reference…

#Remedial የሪሚዲያል ተማሪዎች ውጤት የመታውቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ነገ ረቡ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ። ነው የሚለቀቅ ብላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ ። ስለሆነም ፈተናችሁ ታርሞ እና የውጤት ትንተናውም ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ውጤታችሁ በቅርቡ የሚለቀቅ ይሆናል። የማለፍ ምጣኔያችሁም አመርቂ እንደሆነ የውጤት ትንተናችሁ ላይ የተገኘው መረጃ ያሳያል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 join our channel https://t.me/UoGStudentUnionOffice
Show all...
University of Gondar Students' Union

ይህ የቴሌግራም ቻናል ለጎንደር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተአማኒነት እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን የሚያደርስ ሲሆን አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+oUv5_G-huC5kYmM0

OR @henok2727

Dear all, I am sending a survey to assess the need for occupational therapy services at the University of Gondar's student clinic. Thank you so much in advance for taking the time to complete it. Best Regards Sara https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSce4O3sH0UOsf_qZ92BPEsvApJWVTwU5ROsvMOJhUzVlKysuw/viewform?usp=sf_link
Show all...
Need Assessment Survey: To determine the need for an Occupational Therapy role at the University of Gondar student clinic.

Introduction The purpose of this tool is to assess the need for Occupational Therapy (OT) services at the Student Clinic of the University of Gondar. Occupational Therapy is a healthcare profession that helps individuals of all ages overcome physical, cognitive, or emotional challenges to engage in meaningful activities. By addressing these challenges, OT promotes independence, enhances overall well-being, and improves daily functioning. Occupational Therapy is a holistic healthcare profession that focuses on helping individuals engage in meaningful activities or occupations to enhance their overall well-being and functionality. This needs assessment aims to understand how OT can support students in participating fully in their academic, social, and personal occupations. occupational therapy differs from other types of therapy in that it focuses on using occupation and meaningful activities to promote health and wellness and improve a person's ability to perform activities of daily living. For your reference…

Photo unavailableShow in Telegram
When: Friday, August 11 - Sunday, August 13, 2023 . Register as early as possible with this link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe1GL6goJQJN9lNUmlJQzlGQOF6DziAeOw2uPENjhDqIV-4vw/viewform?usp=sf_linkመች፡ ነሐሴ 5-7, 2015 E.C  ከዚህ በታች በሰፈረው ማስፈንጠሪያ ቀድመው ይመዝገቡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe1GL6goJQJN9lNUmlJQzlGQOF6DziAeOw2uPENjhDqIV-4vw/viewform?usp=sf_link
Show all...
ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች‼ 🔻🔺 ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች🔺🔻 በፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ...👇 1. ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ 2 ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/ የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/ እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መግኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 3 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 4 ማንኛውም አደንባዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት) ህክምና መስጫ መርፌ))መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው። 5. ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው። 6. ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ) 7. ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው። 8 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩለት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ 9. በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው። 10. በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇 https://t.me/+bsiFkfN1DSwxNDFk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
Exam Center (VIP Class)

Grade 12

" ዘንድሮ በመደበኛው 667 ሺህ 483 ፤ በግል፣ በማታ እና በርቀት 200 ሺህ 691 ተፈታኞች ፈተና ይወስዳሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ ባለፈው ዓመት የተስተዋሉ የተለያዩ እንከኖች በዚህኛው ዓመት መስተካከላቸውን የትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ምዝገባው በማንዋል በመሆኑ ተፈጥሮ የነበረውን የተፈታኞች መረጃ አያያዝ ጥራት ጉድለት ለማረም ዘንድሮ ምዝገባው በበይነ መረብ መካሄዱን አገልግሎቱ ገልጿል። በተጨማሪም ከዩኒቨርሲቲ ድልድል፣ ዝግጅት እና አቀባበል ጋር በተያያዘ እክሎች የነበሩ ሲሆን ዘንድሮ ችግሩ መቀረፉን አረጋግጧል። አምና ካጋጠመው ጉድለት በመማር የፈተና ማስፈጸሚያ ማንዋል እና መመሪያውን በማዘጋጀት እና በመከለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደርጓል። ባለፈው ፈተና ወቅት ተፈታኞችን ማዘጋጀት አለመቻሉ ዋና ችግር እንደነበር የጠቀሰው አገልግሎቱ በዚህ ዓመት በቂ ዝግጅት ስለመደረጉ ገልጿል። በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 869 ሺህ 802 ትክክለኛውን የምዝገባ ሂደት ያላሟሉ 1 ሺህ 213 ተፈታኞች ምዝገባ መሠረዙንም ተገልጿል። ዘንድሮ ፦ - በመደበኛ 667 ሺህ 483 - በግል፣ በማታ እና በርቀት 200 ሺህ 691 ተፈታኞች ፈተና ይወስዳሉ። ፈተናው በሁለት ዙር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይሳጣል። የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 21 ቀን፤ ሁለተኛው ዙር ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 25 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ አገልግሎቱ አረጋግጧል። የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ከሐምሌ 16 እስከ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እ የሚገቡ ሲሆን ሐምሌ 18 ገለጻ ይሰጣቸዋል። የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ደግሞ ከሐምሌ 22 እስከ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ገብተው ሐምሌ 24 ቀን ገለጻ ይሰጣቸዋል። ተፈታኞች ፈተናውን በራሳቸው ጥረት እንዲሠሩ አሳስበው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባለፈው ዓመት የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 17 ሺህ ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሠረዙን አስታውሷል። Credit : #ኤፍቢሲ
Show all...
#Remedial የሪሚዲያል ውጤት መች ነው የሚለቀቅ ብላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ ። ስለሆነም ፈተናችሁ ታርሞ እና የውጤት ትንተናውም ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ውጤታችሁ በቅርቡ የሚለቀቅ ይሆናል። የማለፍ ምጣኔያችሁም አመርቂ እንደሆነ የውጤት ትንተናችሁ ላይ የተገኘው መረጃ ያሳያል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 join our channel https://t.me/UoGStudentUnionOffice
Show all...
University of Gondar Students' Union

ይህ የቴሌግራም ቻናል ለጎንደር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተአማኒነት እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን የሚያደርስ ሲሆን አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+oUv5_G-huC5kYmM0

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.