Gc_gibi gubae
Open in Telegram
❀❀❀ይህ የጎንደር ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ጉባኤ ገፅ ነው✉️✉️✉️ ☞ወቅታዊ የግቢ ጉባኤያችን መረጃ(መልእክታት) እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል✞ "ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፡ ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው፡፡" ፪ኛ ቆሮ ፰÷፪-፫
Show more2 145
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+50
in 0 channels
November '24
+220
in 0 channels
Get PRO
October '24
+56
in 0 channels
Get PRO
September '24
+34
in 0 channels
Get PRO
August '24
+19
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '24
+41
in 0 channels
Get PRO
April '24
+89
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '24
+1
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '23
+2
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+5
in 0 channels
Get PRO
July '23
+18
in 0 channels
Get PRO
June '23
+32
in 0 channels
Get PRO
May '23
+30
in 0 channels
Get PRO
April '23
+29
in 0 channels
Get PRO
March '23
+118
in 0 channels
Get PRO
February '23
+47
in 0 channels
Get PRO
January '23
+47
in 0 channels
Get PRO
December '22
+115
in 0 channels
Get PRO
November '22
+127
in 0 channels
Get PRO
October '22
+7
in 0 channels
Get PRO
September '22
+40
in 0 channels
Get PRO
August '22
+54
in 0 channels
Get PRO
July '22
+55
in 0 channels
Get PRO
June '22
+47
in 0 channels
Get PRO
May '22
+40
in 0 channels
Get PRO
April '22
+56
in 0 channels
Get PRO
March '22
+85
in 0 channels
Get PRO
February '22
+59
in 0 channels
Get PRO
January '22
+25
in 0 channels
Get PRO
December '21
+2
in 0 channels
Get PRO
November '21
+1
in 0 channels
Get PRO
October '21
+16
in 0 channels
Get PRO
September '21
+10
in 0 channels
Get PRO
August '21
+9
in 0 channels
Get PRO
July '21
+13
in 0 channels
Get PRO
June '21
+18
in 0 channels
Get PRO
May '21
+22
in 0 channels
Get PRO
April '21
+66
in 0 channels
Get PRO
March '21
+21
in 0 channels
Get PRO
February '21
+40
in 0 channels
Get PRO
January '21
+34
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 706
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +6 | |||
| 20 December | +7 | |||
| 19 December | +3 | |||
| 18 December | +2 | |||
| 17 December | +1 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | +8 | |||
| 14 December | +2 | |||
| 13 December | +8 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | +3 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | +1 | |||
| 03 December | +2 | |||
| 02 December | +1 | |||
| 01 December | +6 |
Channel Posts
አፈ ሶከር መምህረ ኲሉ ዓለም አባ ዮሐንስ፤ ገና ልጅ ሳለ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እጅግ የመላበት ነበርና ሰይፍ በክልኤ ገና በልጅነቱ የነበረ፥ ፍልስፍናን ያመከነ ፈላስፋ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ተግሳጹን ኑ አብረን እንማር ይላል ግቢ ጉባኤያችን፡፡
#ዛሬ #በእለተ_እሑድ_ምሽት_11_ሰዓት
#ርዕየ_ምንትዋብ_አዳራሽ
| 2 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
የአባ ገ/መድህን የንስሐ ልጅ የሆናችሁ ነገ ማለትም በ2/11/2015 የበዓታ ለማርያም ፅዋ ስላለ እንድትገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
ቦታ:- ቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን
ሰዓት :-8:00
https://t.me/GC_gibigubae | 589 |
| 3 | ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
የቀሲስ መንበረ ስብሐት የንስሐ ልጆች የሆን እሁድ በ2/05/2015 ዓ/ም የመድኃኔዓለም ጽዋ ስለተዘጋጀ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
ቦታ፦ ርዕየ ምንትዋብ
ሰዓት፦4:00
ማስታወሻ፦ ወላጆች ልጆቻችሁን ቀስቅሷቸው..ተቀሳቅሰን እንገኝ | 620 |
| 4 | ውድ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና መልካም ውጤትን እየተመኘን ነገ ማለትም ቅዳሜ ለ እሁድ የመዝሙር ጥናት የአዳር መርሐግብር ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል ።
ሁላችንም ነገ 1:00 ሰዓት ላይ ርዕየምንትዋብ አዳራሽ እንገናኝ | 662 |
| 5 | ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ። አሜን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁንልን።
እንደሚታወቀው በግቢ ጉባኤያችን ከሚገኙ ክፍሎች ውስጥ አንዱ ሙአተ ክፍል ልብሶችን ፣ጫማዎችን፣ በሶና ቆሎ የመሳሰሉትን ከበጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች በማሰባሰብ ለአቅመ ደካሞች፣ለአብነት ተማሪዎች እንዲሁም በማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ያደርሳል።አሁንም ፈቃደኛ የሆናችሁና ከዚህ በጎ ስራና በረከት መሳተፍ ምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ የክፍሉ አባላት በየዶርሙ ስለሚዞሩ ያላችሁን ማንኛውንም ቁሳቁስ በመስጠት እንድትተባበሩን እናሳስባለን።
👉መጽሐፍ ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ከመውጣታችን በፊት መጽሐፍ ስለሚቆጠር ሁላችሁም እስከ አርብ 9:00 ሰዓት ድረስ እንድትመልሱ | 673 |
| 6 | በዕለተ እሁድ(25/10/15) ሕይወተ ወራዙት(የወጣቶች ሕይወት) በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ልዩ መርሃግብር ይህን ይመስል ነበር።
ለሕይወታችን አብዝተን የሸመትንበት ነውና በአንድም በሌላ ምክንያት መርሃግብሩ ላይ ላልተገኛችሁ እህት ወንድሞቻችን አዳምጣችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ ትምህርቱንና ቃለመጠይቁን እነሆ ብለናል።
በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን። | 610 |
| 7 | +1 ቃለ መጠይቅ(በዲ.ን ሣሙኤል) .mp3 | 551 |
| 8 | #ባንተ_ታምናለችና_በአንተ_ለምትደገፍ_ነፍስ_ፈጽመህ_በሰላም_ትጠብቃታለህ
ነገ የመውጫ ፈተና(Exit_exam) ለምትወስዱ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ግቢ ጉባኤያችን የቀና ያማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል✝
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
📜 መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】
📜ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
መልካም ዕድል ለሁላችሁ !!!
@Gc_gibigubae
® ጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግ/ጉባኤ | 553 |
| 9 | የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እያልን በመሆኑም ነገ 30/10/2015 ጠዋት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተቤተክርስቲያ ጉዞ ስለተዘጋጀ ተቀሳቅሰን በር ላይ እንገናኝ። በንጋት 11፡30 እንድትመጡ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ | 473 |
| 10 | ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
የቀሲስ ሞገስ የንስሐ ልጆች የሆንን ዛሬ በ 29/09/2015 ዓ/ም የበዓለ ወልድ ጽዋ ስለተዘጋጀ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
ቦታ፦ ቀሐ ኢየሱስ
ሰዓት፦11:00
ማስታወሻ፦ ወላጆች ልጆቻችሁን ቀስቅሷቸው..ተቀሳቅሰን እንገኝ
@GC_gibigubae
@GC_gibigubae | 547 |
| 11 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የቀሲስ ውበቱ ንስሃ ልጆች የሆንን ዛሬ ማለትም ሐሙስ (29/10/2015 ዓ/ም) የበዓለ ወልድ ጽዋ ስለተዘጋጀ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
ማስታወሻ: ወላጆች ልጆቻችሁን መቀስቀስ አትርሱ።
ቦታ፦ ከቁስቋም መግቢያ በስተቀኝ
ሰዓት: ምሽት 11:00
@GC_gibigubae
@GC_gibigubae
@GC_gibigubae | 1 |
| 12 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የቀሲስ ውበቱ ንስሃ ልጆች የሆንን ዛሬ ማለትም ሐሙስ (29/10/2015 ዓ/ም) የበዓለ ወልድ ጽዋ ስለተዘጋጀ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
ማስታወሻ: ወላጆች ልጆቻችሁን መቀስቀስ አትርሱ።
ቦታ፦ ከቁስቋም መግቢያ በስተቀኝ
ሰዓት: ምሽት 11:00
@GC_gibigubae
@GC_gibigubae
@GC_gibigubae | 550 |
| 13 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን[፫]
በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉደ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ?
አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
እንደሚታወቀው የ 2014 ባች (የ፪ኛ ዓመት )የሆንተማሪዎች የነበረው የኮርስ ትምህርት ስላለቀ ነገ ማለትም በቀን 29/10/2015 ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና ስለሚኖር ሁላችንም 12:00 እንገኝ።
ቦታ ርዕየ ምንትዋብ
ማሳሰቢያ: ሁላችንም እህት ወንድሞቻችን በመቀስቀስ በሠዓት እንገኝ!!! | 562 |
| 14 | ❌ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
@ ሰላም ለኩልክሙ አኀውየ ወአኀትየ አርድእተ ልሳነ ግዕዝ =
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያቹ እያልን በግቢ ጉባዔያችን የሚሰጠው የግዕዝ ትምህርት ነገም ረቡዕ በ 29/10/2015 ዓ.ም ስለሚቀጥል በጊዜ በመገናኛት የግዕዝ ቋንቋ እንማማር ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጠራናችሁ።
➕ ጌሰም (ቀን 29/10/2015) ንትራከብ በሰላም ወበጥኢና እመካነ ቁስቋም ራዕየ ምንትዋብ በጊዜ 10፡45 ሰአት።➕➕➕
✅✔️❎‼️‼️❎☑️✳️ ✅✔️❎‼️‼️❎☑️✳️
@Lisane_Geez_Gc_2015
❌ ለወዳጅዎ ያጋሩ ‼️‼️‼️✝️‼️✝️‼️✝️
❌ ለወዳጅዎ ያጋሩ ‼️‼️‼️✝️‼️✝️‼️✝️
❌ ለወዳጅዎ ያጋሩ ‼️‼️‼️✝️‼️✝️‼️✝️
✅✔️❎‼️‼️❎☑️✳️ ✅✔️❎‼️‼️❎☑️✳️
😒 ወንድም እኅቶቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ ሁላችንም በፊት ሲማሩ የነበሩትን አንዳንድ ሰው ይዘን እንምጣ።🙏🙏🙏
ኦ አኀውየ ወአኀትየ ንዑ ንትመሀር ልሳነ_ግዕዝ ከመ_ንትመየጥ ኀበ_ቀዳሚ ልዕልናነ፡፡
use_the_link
https://t.me/+z36qzI6LOw0xMDM0
ለጥያቄ & አስተያየት ለመስጠት (For_special_&_secured_question_only)
@Geez2324 | 663 |
| 15 | እንሆ የቤተ ክርስትያንን መሠረታዊ ትምህርት የምንማርባት ዕለት ያች የተቀደሰችቱ ቀዳሚት ሰንበት ደረሰች ።
እንዲህም ሰትል ትጠራና ሌሎችንም እንድንጠራ ትጠይቀናለች።
✍✍ የ2012 እና የ2013 ዓመት ባች ተማሪዎች የኮርስ ትምህርት ከ 10:30 -12:30 በጽርሀ ፅዮን አዳራሽ ይሠጣል።
🎤 የ2014 ባቾች ( አዲስ ተማሪዎች) ከ 10:30 -12:30 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ የሚሠጥ ይሆናል።
ማሳሰቢያ ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ይዘን በመምጣት እና በሠዓት በመገኘት ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን ‼️
ማርፈድ ክርስትያናዊ ሥነምግባር አይደለም !!!
"ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይገባል"[ ሠለስቱ ምዕት] | 1 |
| 16 | የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? የእግዚአብሔር ሰላም፤ የእመቤታችን ተራዳኢነት፤ የቅዱስ መስቀሉ ፍቅር፤ የቅዱሳን ሐዋርያት በረከት በሁላችን ይደር አሜን።
የየኔታ ልዑል የንስሐ ልጆች የሆንን ነገ በ27/10/2015 ዓ/ም የአባታችን አቡነ መባዓ ጽዮን ጽዋ ስለተዘጋጀ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
በቅዱሱ ጸሎት ቅዱስ አምላካችን ይምረን ዘንድ፤ ከቅዱሳንም ማሕበር ይደምረን ዘንድ፤ ኑ መታሰቢያውን እናድርግ።
ቦታ፦ ቁስቋም የእህቶች መቆሚያ ጋር
ሰዓት፦11:00
ማስታወሻ፦ ወላጆች ልጆቻችሁን ቀስቅሷቸው..ተቀሳቅሰን እንገኝ
https://t.me/GC_gibigubae | 659 |
| 17 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በ25/10/2015 ዓ/ም የአባ ቤዛ (ቀሲስ ) የንስሓ ልጆች የሆንን የመርቆሬዎስ ጽዋ ስለተዘጋጀ ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንገኝ።
ቦታ:ቁስቋምቤተክርስቲያን( በስተቀኝ)
፡ ሰዓት:4.00
ወላጆች ልጆቻችሁን ቀስቅሳችሁ ትልኳቸው ዘንድ እንማጸናችኋለን! | 776 |
| 18 | ⚫️✝ውድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስትያን ሆይ!✝
እነሆ አሁን ባለንበት የእድሜ ዘመን ማለትም በወጣትነታችን ጊዜ እንዴት ራሳችንን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ መስዋዕት አድርገን ማቅረብ እንደምንችል የምንረዳበት በአካላችን፣ በድርጊቶቻችን፣በንግግራችን ክርስቶስን እንዴት መግለጥ እንደምንችል የምናይበት ልዩ መርሐ ግብር በግቢ ጉባኤያችን በዕለተ ሰንበት ተዘጋጅቷል።
እርስዎም በዘመንዎ ሁሉ የእርስዎን መመለስ ለሚጠብቀው አምላክ እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለብዎት ያውቁ ዘንድ በጉባኤው እንዲገኙ ተጋብዘዋል!
በዕለቱም
- ጸሎተ ወንጌል
- ስብከተ ወንጌል በሊቃውንተ ቤተክርስትያን
- ቃለመጠይቅ
- መዝሙር
- ስነ ጽሑፍ ተዘጋጅተው የእርስዎን መምጣት ይጠብቃሉ!
✝ በውኑ ሁልጊዜ በፍቅሩ ኃጢአታችንን ለሚደመስስ በእያንዳንዷ ደቂቃና ሴኮንድ ሁሉ እየበደልነውና እየቸነከርነው እንኳ ወደ እርሱ እንድንቀርብ ለሚጠራን አምላክ ጊዜ እናጣ ይሆን!
✝ በእውነት ሕይወታችን የምትመራው ግን በማን ነው?
✝ ወጣትነታችንስ ለስንፍናችንና ለውድቀታችን ምክንያት ሆኖ ሊያድነን ይችላልን?
✝ እግዚአብሔርስ ወደ እርሱ እንቀርብ ዘንድ እንዲህ አጥብቆ የሚጠራን እኛ የምንሞላለት ጉድለት ኖሮ ይሆን? (ሎቱ ስብሐት)
✝ አንተ ወንድሜ ሆይ በውኑ ክርስቶሳዊ ነህን?
✝ አንቺም እህቴ ሆይ እውነተኛ ክርስትናን መኖር ትናፍቂያለሽን?
ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እንቀርብ ዘንድ ኑ ከሊቃውንት እግር ሥር ተቀምጠን እንማር! ሕይወታችንንም በኦርቶዶክሳዊ መለኪያ እንመዝነው! | 741 |
| 19 | No text... | 1 052 |
| 20 | ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁል ጊዜ ተደጋግሞ የሚነገረን ነገር ግን ከመደጋገሙ የተነሳ እንደልምድ በመቁጠረ ማስተካከል ያልቻለነው ነገር ቢኖር ስዓት ነው ከዛሬ ጀምሮ ግን ኮርሱ በተባለው ስዓት የሚጀምር መሆኑን አውቀን በስዓት በመገኘት ለእግዚአብሔር ያለነን ታማኝነት ማሳየት አለብን | 713 |
