en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Open in Telegram

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Channel ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (@ortodoxtewahedo) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 59 458 subscribers, ranking 842 in the Religion & Spirituality category and 560 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 59 458 subscribers.

According to the latest data from 10 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -504 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.04%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.83% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 806 views. Within the first day, a publication typically gains 1 089 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 11 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

59 458
Subscribers
No data24 hours
-467 days
-50430 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+144
in 4 channels
September '26
+138
in 0 channels
Get PRO
August '26
+9
in 2 channels
Get PRO
July '26
+14
in 0 channels
Get PRO
June '26
+176
in 2 channels
Get PRO
May '26
+299
in 3 channels
Get PRO
April '26
+452
in 2 channels
Get PRO
March '26
+471
in 4 channels
Get PRO
February '26
+407
in 2 channels
Get PRO
January '26
+605
in 4 channels
Get PRO
December '25
+544
in 7 channels
Get PRO
November '25
+514
in 4 channels
Get PRO
October '25
+535
in 6 channels
Get PRO
September '25
+505
in 5 channels
Get PRO
August '25
+899
in 7 channels
Get PRO
July '25
+385
in 1 channels
Get PRO
June '25
+243
in 1 channels
Get PRO
May '25
+503
in 5 channels
Get PRO
April '25
+2 083
in 3 channels
Get PRO
March '25
+2 268
in 8 channels
Get PRO
February '25
+1 929
in 5 channels
Get PRO
January '25
+2 642
in 6 channels
Get PRO
December '24
+3 005
in 6 channels
Get PRO
November '24
+2 492
in 14 channels
Get PRO
October '24
+998
in 8 channels
Get PRO
September '24
+513
in 3 channels
Get PRO
August '24
+1 324
in 9 channels
Get PRO
July '24
+1 618
in 5 channels
Get PRO
June '24
+1 447
in 4 channels
Get PRO
May '24
+2 642
in 6 channels
Get PRO
April '24
+3 011
in 7 channels
Get PRO
March '24
+2 736
in 7 channels
Get PRO
February '24
+2 717
in 17 channels
Get PRO
January '24
+1 707
in 9 channels
Get PRO
December '23
+1 506
in 8 channels
Get PRO
November '23
+576
in 6 channels
Get PRO
October '23
+565
in 8 channels
Get PRO
September '23
+1 741
in 0 channels
Get PRO
August '23
+550
in 0 channels
Get PRO
July '23
+629
in 0 channels
Get PRO
June '23
+627
in 0 channels
Get PRO
May '23
+198
in 0 channels
Get PRO
April '23
+821
in 0 channels
Get PRO
March '23
+469
in 0 channels
Get PRO
February '23
+5 321
in 0 channels
Get PRO
January '23
+1 931
in 0 channels
Get PRO
December '22
+1 073
in 0 channels
Get PRO
November '22
+861
in 0 channels
Get PRO
October '22
+763
in 0 channels
Get PRO
September '22
+963
in 0 channels
Get PRO
August '22
+951
in 0 channels
Get PRO
July '22
+1 065
in 0 channels
Get PRO
June '22
+631
in 0 channels
Get PRO
May '22
+431
in 0 channels
Get PRO
April '22
+1 196
in 0 channels
Get PRO
March '22
+480
in 0 channels
Get PRO
February '22
+253
in 0 channels
Get PRO
January '22
+489
in 0 channels
Get PRO
December '21
+195
in 0 channels
Get PRO
November '21
+339
in 0 channels
Get PRO
October '21
+585
in 0 channels
Get PRO
September '21
+823
in 0 channels
Get PRO
August '21
+764
in 0 channels
Get PRO
July '21
+632
in 0 channels
Get PRO
June '21
+654
in 0 channels
Get PRO
May '21
+984
in 0 channels
Get PRO
April '21
+796
in 0 channels
Get PRO
March '21
+789
in 0 channels
Get PRO
February '21
+341
in 0 channels
Get PRO
January '21
+581
in 0 channels
Get PRO
December '20
+20 140
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 October0
08 October0
07 October+56
06 October+7
05 October0
04 October+42
03 October+39
02 October0
01 October0
Channel Posts
2
በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰
155
3
ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
316
4
#ሥርዓተ ማኅሌት ዘወርኅ ጽጌ #የመጀመርያ ሳምንት #መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም። መንገለ አሃዱ አምላክ ንዋየ መጻኢት ዓለም፤ ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤ እም አምልኮ ጣኦት ግሉፍ አሐዱ ድርህም። ዚቅ(ዘበዓታ) ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎሙ፤ ናርዶስ ጸገየ(ፈረየ) ውስተ አፉሆሙ። የማኅሌተ ጽጌ መግቢያ፤ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ተሠርገወት ምድር፤ መቀበያ፤በሥነ ጽጌያት ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት። ትርጉም፤ የዝናም ወራት አለፈ ሄደ፣ የልምላሜ የአበባና የፍሬ ወራት ደረሰ ተተካ። ምድርም በልምላሜ በአበባና በፍሬ ተሸለመች አጌጠች። ሙሽራዋ ሙሽራውን ልጅ ወንድሜ ወደ ተክል ቦታው ውረድ የተክል ቦታውንም ጎብኝ ትለዋለች። ፩ኛ ማኅሌተ ጽጌ፤ ጽጌ አስተርእየ ሠሪዖ እምዐፅሙ፤ ለዘአምኀኪ ጽጌ ለገብርኤል በይነ(ምስለ) ሰላሙ። ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ፤ ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ። ትርጉም፤ አበባን ይዞ ያበሰረሽ ገብርኤል፤ ከገብርኤል ሰላምታ/ምስጋና/ ጋር እጅ ከነሳሽ ሰው አጽም ውስጥ የጽጌሬዳ አበባ በቅሎ ታየ። ስለዚህም የክርስቶስ እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ የሚያሰኝ የዜማው ድምፅ ባስደሰተኝ ጊዜና ብርቅና ድንቅ ልዩም ለሆነ ለተአምርሽ (ማኅሌተ ጽጌ) ምስጋናን አቀርባለው አመሰግናለሁ። ወረብ ፩፤ ጽጌ አስተርአየ ሠሪፆ እምአጽሙ ለዘአምኀኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤/፪/ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ/፪/ ዓዲ፤ ወረብ ፩፤ መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ/፪/ ሐወዘኒ፤/፪/ ወበእንተዝ ማርያም አኀሊ ለተአምርኪ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት ወበዓታ፤ ሃሌ ሉያ፥ ሃሌ ሃሌ ሉያ። ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ፤ ዐቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ ለዕረፍት ሠንበተ ሠራዕከ። ወረብ ፪ ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ አስተርአየ፤ /፪/ መርዓቱኒ ትቤ ይምዕዝ ከርቤ ወልድ እኁየ፤ /፪/ ፪ ኛ ማኅሌተ ጽጌ ፤ ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ፤ ሰዐተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ። ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም ኢያቄም መዋቲ፤ እሴብሕ ተአምርኪ ርግብየ አሐቲ፤ መድኀኒተ ኩሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ። ወረብ ፫፤ (ዘጎንደር) ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዐተ ትፍሥሕት፤/፪/ እስመ ኮንኪ አንቲ መድኀኔተ ኩሉ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኀይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ፤ መድሐኒተ ሕዝብ መዓዛሆሙ ለቅዱሣን። ዚቅ ዘበዓታ ፤ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም፤ ዘወለድክምዎ ለማርያም፤ ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም። ፪ ማኅሌተ ጽጌ፤ (ዘበዓታ) ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤ በእለተ መፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ። ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምርኪ እንዘ(ዘ) እነቡ፤ ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ። ወረብ ፫.፪(ዘጎንደር) እዜምር ለከ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ/፪/ ማዕከለ ማኀበር እዜምር።/፪/ ዚቅ(ዘበዓታ) ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፤ ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን። ፫ኛ ማኀሌተ ጽጌ፤ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ እመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በእለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኀሩኀ። ትርጉም ፦ነጭና ቀይ መልክ ያለው አበባ ልጅሽን ታቅፈሽ በአርባ ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ከኀዘን ታረጋጋኝ ዘንድ ነዪ፤ የኔ አዛኝ ደስ ካለው ከገብርኤል እንደ አንቺ ርኀሩኀ ከሚኾን ከሚካኤል ጋር ነዪ ወረብ ፬፤ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤/፪/ እመ ቤተ መቅደስ ቦአኪ ሠናይትየ በእለተ ተአምር ወንጽሕ፤/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ ፀቃውዕ ይው ኀዝ እምከናፍርኪ፤ እኀትየ መርዓት፥ ርግብየ ሠናይት፤ ከማሁ አንትኒ ከመኮል በማዕከለ ደናግል፤ ዓዲ፤ገብርኤል ይቤላ ለማርያም ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን፤ ሚካኤል ይቤላ ገነተ ኤዶም ዘብእሲ መካህ፤ ወአዳም ንትቀጸል ጽጌ ማርያም ዘበድንግልና ሕቱም። ዓዲ፤ እምሊባኖስ ትወጽዕ መርዓት.... በል ኀበ ጥቅ.፪ ዚቅ(ዘበዓታ) ወትወጽእ እምግበበ አናብስት፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ኲለንታኪ ሠናይት፤ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት። ፬ኛ ማኀሌተ ጽጌ፤ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቁ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ ሠንግሥቱ፤ አንቱ ኰሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪሰ (ኒ) ይሰግድ ውእቱ። ትርጉም፤የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የታነጸብሽ ከሚያበራ ወርቅ ይልቅ እንደ ዕንቁ የጠራ ንፅህና ያለሽ የጊዮርጊስ የመንግስቱ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ኹሉን ለእርሱ ታሰግጃለሽ፤ እርሱም ለአንቺ ይሰግዳል። ወረብ፭፤ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ(፪) እምዕንቁ ባሕርይ/፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ ሠርፀ መንግሥት ዘእም ሥርወ ዕሤይ፤ ወጽጌ ንጽሕት ዘእምጎንደ ዳዊት፤ ወብኪ ይትሜአዙ ኲሎሙ ቅዱሳን። ወረብ፮፤ ሠርዓ መንግሥት(፪) ዘእምሥርወ ዕሤይ፤(፪) ወጽጌ ንጽሕት ወላዲተ አምላክ።/፪/ ዚቅ ዘበዓታ፤ በወርቅ ወበዕንቁ ወበከርከዴን፤ ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ ወበነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ ትርሢተ መንግስቱ አንቲ መድሐኒቶሙ ለነገስት። ዓዲ፦ ርግብ ፀዓዳ፤ ዘእንቁ ዲዳ፤ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ፤ ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ። ሰቆቃወ ድንግል። በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግፃዌ ዘአልቦ፤ ሰቆቃወ ድንግል እፅህፍ በቀለም አንብዕ ወአንጠብጥቦ። ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ፤ ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ፥ ሶበ በኩለሄ ረከቦ፤ ርዕዩ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ። ወረብ ፯ ከማሃ ኃዘን(፪) ወተሰዶ ኃዘን(፪) ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ(፪)።(፪) ትርጉም፤ የልብ አይን ያለው ኹሉ እንደርሷ ያለውን ስደትና ሀዘን አይቶ ያልቅስ ዚቅ ዘግምጃ ቤት ወዘበዓታ፤ እወ አማን እምውሉደ ሰብዕ አልቦ፤ ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በውስተ ኩሉ ዘረከቦ። መልክዐ ውዳሴ፤ ተፈሥሒ ማርያም ርግበ ገነት ጽባሐይ፤ እስመ ኮንኪ እሞ ለእግዚአብሔር አዶናይ፤ አንቲ ውዕቱ ጽጌ መዐዛ ሰናይ፤ ዘሰረፅኪ እምስርወ ዕሴይ፤ ወእምጉንደ ዳዊት ኅሩይ፤ ፍሩ ማኅፀንኪ ይሴፎ ነዳይ። ዚቅ ዘግምጃ ቤት እም ሥርወ ዕሴይ ወእምዘርዓ ዳዊት፤እምዘመዶሙ ለካህናት፤ አንተ ሠረፀት ለሕይወት፤ ሰላማዊት ጽርሕ ንፅህት፤ ደብተራ ፍፅምት እህቶሙ ለመላዕክት። ዚቅ ዘበዓታ ሰርፀ መንግሥት ዘዕምስርወ ዕሴይ፤ ወጽጌ ንፅሕት ዘእምጉንደ ዳዊት፤ ወብኪ ይትሜአዙ ኩሎሙ ቅዱሳን። የአንደኛ ሳምንት መዝሙር የግምጃ ቤት ዘበዓታ፤ በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ናሁ ጸገየ ጽጌያት ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ እንጎታት፤ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት ነዓኩቶ ለዘጸገወነ ሠናይቶ። #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
898
5
መዝገበ ማኅሌት ዘጽጌ @demesetewahedo.pdf
720
6
በድንግል አማረ ህይወቴ በድንግል አማረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ/3/ አዝ በድንግል አማረ   ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ   ነፍስን ዘራሽብኝ በድንግል አማረ   ሀጥያተኛ ሳለው በድንግል አማረ   ሰው አርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ   ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ   ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ   ህይወቴም ባንቺ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዝ በድንግል አማረ   ሀጥያትን አብዝቼ በድንግል አማረ   ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ   አንቺ እያነፃሺኝ በድንግል አማረ   ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ   እሩሩህ ነሽ እና በድንግል አማረ   ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ   ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ    አታሳፍሪኝም /2/ አዝ በድንግል አማረ   ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ   እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ   ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ   ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ   አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ   ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ   ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዘ በድንግል አማረ   ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ   እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ   ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ   ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ   አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ   ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ   ኑሮዬ በሙሉ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ 💚 @mary21God 💚 💛 @mary21God 💛 ❤️ @mary21God ❤️
882
7
በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰
41
8
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
116
9
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
251
10
✨በቴሌግራም ምን መማር ይፈልጋሉ ❓ 👉የንባብ ትምህርት (ጸሎት ዘዘወትር፤ ውዳሴ ማርያም፤ አንቀጸ ብርሃን፤ ይዌድስዋ መላእክት፤ መልክአ ማርያም፤ መልክአ ኢየሱስ፤ ወንጌለ ዮሐንስ፤ ዳዊት፤  መኃልየ መኃልይ፤ ጸሎት ዘነቢያት) በጽሑፍ እና በድምጽ 👉ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ እና ዜማ 👉ሰዓታት መጽሐፍ እና ዜማ 👉ምዕራፍ መጽሐፍ እና ዜማ 👉የአቋቋም ትምህርት 👉ሥርዓተ ዋዜማ ወማኅሌት 👉ትምህርት 🙏 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን 🙏
313
11
በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰
161
12
👼 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው? 🤔 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 🥰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 😇 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 🧎‍♂ እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ? 👼 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት?             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾
290
13
ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
495
14
በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰
151
15
🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ
198
16
🕊️ አዳዲስ የተለቀቁ የጽጌ ጾም መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
359
17
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
167
18
✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇
✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇
362
19
የዘማሪ አቤል መክብብ የድሮዎቹን ጨምሮ አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇
የዘማሪ አቤል መክብብ የድሮዎቹን ጨምሮ አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇
1 271
20
✝ከመነኮሳት ጋር አትደዋወሉ✝                           Size 63.1MB Length 1:08:07   በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
2 482