cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
50 127
Obunachilar
+7224 soatlar
+3037 kunlar
+1 49730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የሰንበት እንግዳችን ዘማሪት ፅጌሬዳ ጥላሁን🥰 ምሽት 4:00 ሰአት ላይ      ዛሬ ማንም እንዳይቀር👈           👇👇 https://t.me/+5awDknpL-2g5ZGVk https://t.me/+5awDknpL-2g5ZGVk
Hammasini ko'rsatish...
🛑live የዲላ ኦርቶዶክሳውያን live🛑
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Photo unavailableShow in Telegram
የሰንበት እንግዳችን ዘማሪት ፅጌሬዳ ጥላሁን🥰 ምሽት 4:00 ሰአት ላይ      ዛሬ ማንም እንዳይቀር👈           👇👇 https://t.me/+5awDknpL-2g5ZGVk https://t.me/+5awDknpL-2g5ZGVk
Hammasini ko'rsatish...
🛑live የዲላ ኦርቶዶክሳውያን live🛑
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
Hammasini ko'rsatish...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓✥●
Hammasini ko'rsatish...
⚪️ሀ. ትንቢተ ኢሳያስ
⚫️ለ. መዝሙረ ዳዊት
🔴ሐ. የሉቃስ ወንጌል
🔵መ. የዮሐንስ ራእይ
Hammasini ko'rsatish...
🎤ድምፀ ተዋህዶ💒
📚ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት📚
የክርስትና ስም ለምን ያስፈልጋል⁉️
የመጀመሪያው ነብይ ማነው⁉️
የመጨረሻው ነብይ ማነው⁉️
📖የሁሉም መልስ እዚህ ይገኛሉ📖
አንደበቱ ተከፈተ ||የሰው ተከታይ አትሁኑ✝          Size:-22.6MB Length:-1:04:53 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Hammasini ko'rsatish...
_የሰው_ተከታይ_አትሁኑ_አንደበቱ_ተከፈተ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አ_b7A1wZFxVhQ.m4a22.60 MB
9👍 1🙏 1
🙏 15 6💯 2
"+ እንኩዋን ለአጋእዝተ ዓለም #ሥላሴ አመታዊ በዓል አደረሳቹ "+ #ሥሉስ_ቅዱስ +" =>በአንድነቱ ምንታዌ (ሁለትነት): በሦስትነቱ ርባዔ (አራትነት) የሌለበት የዘለዓለም አምላክ: የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ #እግዚአብሔር ነው:: #አብ : #ወልድ : #መንፈስ_ቅዱስ በስም: በአካል: በግብር ሦስትነት: በባሕርይ: በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው:: በዚህ ጊዜ ተገኙ: በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም:: መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና:: +ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት " #ቅድስት_ሥላሴ " እንላቸዋለን:: የሚጠላቸው (የማያምንባቸውን) አይጠሉም:: የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል:: በቤቱም መጥተው ያድራሉ:: +ከፍጥረታት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የአብርሃምን ያህል በሥላሴ ዘንድ የተወደደ ፍጡር የለም:: አባታችን #ቅዱስ_አብርሃም የደግነት ሁሉ አባት ነውና በኬብሮን በመምሬ ዛፍ ሥር ሥላሴን ተቀብሎ አስተናግዷል:: ሥላሴ አኀዜ ዓለም (ዓለምን በእጁ የያዘ) ነው:: ነገር ግን በፍቅር ለሚሻው በፍቅር ይመጣል:: +አባታችን አብርሃም በ99 ዓመቱ: እናታችን ሣራ በ89 ዓመቷ ሥላሴን በድንኩዋናቸው አስተናገዱ:: አብርሃም እግራቸውን አጠበ:: (ወይ መታደል!) በጀርባውም አዘላቸው:: (ድንቅ አባት!) ምሳቸውንም አቀረበላቸው:: እንደሚበሉ ሆኑለት:: በዚያው ዕለትም የይስሐቅን መወለድ አበሠሩት:: #ቅድስት_ሣራ ሳቀች::እንደ ዘንድሮ ወገኖቻችን የማሾፍ አይደለም:: ደስታና ጉጉት የፈጠረው እንጂ:: ሥላሴ "ምንት አስሐቃ ለሣራ በባሕቲታ" ብለው ነበርና በዚህም ምክንያት ነው " #ይስሐቅ" የተባለው:: +ሥላሴን ያስተናገደች ድንኩዋን (ሐይመት) የድንግል እመቤታችን ማርያም ምሳሌ ናት:: በድንግል ላይ #አብ ለአጽንኦ: #መንፈስ_ቅዱስ ለአንጽሖ: #ወልድ በተለየ አካሉ ለሥጋዌ በእርሷ ላይ አርፈዋል / አድረዋልና:: =>የሥላሴ ቸርነት: የአብርሃም ደግነት: የአበው አባ ጊዮርጊስና አባ ሲኖዳ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን:: "+ እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ:- 'በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ:: እያበዛሁም አበዛሃለሁ' ብሎ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ በራሱ ማለ:: እንዲሁም እርሱ ከታገሠ በሁዋላ ተስፋውን አገኘ:: + "+ (ዕብ.6:13) "+ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ: የእግዚአብሔርም ፍቅር: የመንፈስ ቅዱስም ሕብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን:: አሜን:: +"+ (ቆሮ. 13:)
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.