en
Feedback
Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Open in Telegram

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox ​📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ​ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። ​📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። ​Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Channel Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ (@orthodoxtewahedotrue) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 169 372 subscribers, ranking 140 in the Religion & Spirituality category and 138 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 169 372 subscribers.

According to the latest data from 05 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 017 over the last 30 days and by -185 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.79%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.69% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 6 428 views. Within the first day, a publication typically gains 4 555 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 52.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox ​📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ​ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። ​📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። ​Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

Buy Ad
169 372
Subscribers
-18524 hours
-4637 days
-1 01730 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+196
in 69 channels
August '26
+2 033
in 87 channels
Get PRO
July '26
+1 309
in 81 channels
Get PRO
June '26
+527
in 91 channels
Get PRO
May '26
+987
in 91 channels
Get PRO
April '26
+1 819
in 96 channels
Get PRO
March '26
+3 830
in 155 channels
Get PRO
February '26
+1 497
in 91 channels
Get PRO
January '26
+1 638
in 92 channels
Get PRO
December '25
+2 131
in 95 channels
Get PRO
November '25
+2 940
in 101 channels
Get PRO
October '25
+2 233
in 101 channels
Get PRO
September '25
+3 122
in 95 channels
Get PRO
August '25
+5 714
in 91 channels
Get PRO
July '25
+3 189
in 87 channels
Get PRO
June '25
+7 256
in 88 channels
Get PRO
May '25
+9 492
in 20 channels
Get PRO
April '25
+11 161
in 30 channels
Get PRO
March '25
+9 101
in 75 channels
Get PRO
February '25
+9 362
in 5 channels
Get PRO
January '25
+13 003
in 78 channels
Get PRO
December '24
+12 895
in 25 channels
Get PRO
November '24
+11 669
in 90 channels
Get PRO
October '24
+14 156
in 82 channels
Get PRO
September '24
+18 424
in 86 channels
Get PRO
August '24
+20 997
in 87 channels
Get PRO
July '24
+19 885
in 91 channels
Get PRO
June '24
+16 756
in 91 channels
Get PRO
May '24
+18 029
in 99 channels
Get PRO
April '24
+9 737
in 94 channels
Get PRO
March '24
+5 719
in 97 channels
Get PRO
February '24
+7 644
in 121 channels
Get PRO
January '24
+5 472
in 58 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+6
in 0 channels
Get PRO
August '23
+22
in 0 channels
Get PRO
July '23
+7
in 0 channels
Get PRO
June '23
+23
in 0 channels
Get PRO
May '23
+35
in 0 channels
Get PRO
April '23
+14
in 0 channels
Get PRO
March '23
+18
in 0 channels
Get PRO
February '23
+21
in 0 channels
Get PRO
January '23
+11
in 0 channels
Get PRO
December '22
+10
in 0 channels
Get PRO
November '22
+18
in 0 channels
Get PRO
October '22
+46
in 0 channels
Get PRO
September '22
+35
in 0 channels
Get PRO
August '22
+65
in 0 channels
Get PRO
July '22
+76
in 0 channels
Get PRO
June '22
+63
in 0 channels
Get PRO
May '22
+33
in 0 channels
Get PRO
April '22
+35
in 0 channels
Get PRO
March '22
+27
in 0 channels
Get PRO
February '22
+24
in 0 channels
Get PRO
January '22
+54
in 0 channels
Get PRO
December '21
+24
in 0 channels
Get PRO
November '21
+60
in 0 channels
Get PRO
October '21
+116
in 0 channels
Get PRO
September '21
+164
in 0 channels
Get PRO
August '21
+190
in 0 channels
Get PRO
July '21
+201
in 0 channels
Get PRO
June '21
+220
in 0 channels
Get PRO
May '21
+153
in 0 channels
Get PRO
April '21
+215
in 0 channels
Get PRO
March '21
+397
in 0 channels
Get PRO
February '21
+431
in 0 channels
Get PRO
January '21
+303
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 667
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September+196
Channel Posts
የ2019 ሪሚያዲያል መቁረጫ ነጥብ ታወቀ😱

2
🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 ጳጒሜን ፩ (1) በዚች ቀን የተባረከው የጳጒሜን ወር ባተ። በዚችም ዕለት የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ረድእ፣ ሐዋርያና ሰማዕት የሆ
🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 ጳጒሜን ፩ (1) በዚች ቀን የተባረከው የጳጒሜን ወር ባተ። በዚችም ዕለት የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ረድእ፣ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው የከበረ ቅዱስ ዑቲኮስ ዕረፍቱ ነው። ​📌 ይህ ቅዱስ አስቀድሞ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስን ሲያገለግልና ሲታዘዝ የኖረ ሲሆን፣ በኋላም ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር በመሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአረማውያንና በዮናናውያን ዘንድ ወንጌልን ሰበከ፤ ብዙዎችንም አሳምኖ አጠመቀ። ​📌 የጣዖታትን ቤቶች በማፍረስ አብያተ ክርስቲያናትን ያነጸ ሲሆን፣ ስለ ጌታችን ስም ከከሀዲያን ዘንድ መታሠርና ጽኑዕ ግርፋትን ተቀብሏል። የእግዚአብሔርም መልአክ ወደ እስር ቤት እየመጣ ይመግበውና ያጸናው ነበር። ​📌 ከዚህም በኋላ ወደ እሳትና ወደ አንበሶች ጉድጓድ ቢጥሉትም እሳቱ አልነካውም፤ አንበሶቹም እንደ በጎች የዋሃን ሆኑለት። ​📌 በኋላም በእግዚአብሔር መልአክ መሪነት ወደ ቍስጥንጥንያ አገር ሄዶ ተጋድሎውን ፈጽሞ በመልካም ሽምግልና አርፏል። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በሐዋርያው ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ​ ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖) ​📌 የወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ረድእና የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ባልንጀራ የሆነውን የቅዱስ ዑቲኮስን ተጋድሎና በረከት Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
3 269
3
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ​🌼💧 ጳጉሜን ​ጳጉሜን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ዕለተ ምጽአት የሚታሰብበትና ከሁለቱ የፈቃድ አጽዋማት አንዱ የሚጾምበት ወር ነው። ​💧 ጳጉሜን ማለት ምን ማለት ነው❔ ​ትርጉሙ፦ “ጭማሪ” ማለት ሲሆን በዓመቱ መጨረሻ ላይ 5 ወይም 6 ቀን ሆና የምትመጣ ወር ናት። ​የዘመን አቆጣጠር፦ በየ4 ዓመቱ (በዘመነ ሉቃስ) 6 ቀን ስለምትሆን አገራችን ኢትዮጵያ “የ13 ወራት ጸጋ” በመባል ትታወቃለች። ​የገና ጾም፦ ጳጉሜን 6 በምትሆንበት ዓመት ጾመ ነቢያት ሕዳር 15 ቀን ገብቶ ታኅሣሥ 28 ቀን ይፈታል። ​✝️ጾመ ዮዲት (የጳጉሜን የፈቃድ ጾም) ​ዮዲት ማን ናት❔ በታሪክ የምትታወቀው ዮዲት ጉዲት እንዳልሆነች ልብ ይሏል። ​የጾሙ ታሪክ፦ የፋርስ ንጉሥ ናቡከደነፆር በላከው ሠራዊት አማካኝነት በእስራኤላውያን ላይ ታላቅ መከራ በደረሰ ጊዜ፣ ባሏ ሞቶባት በንጽሕና የምትኖረው ዮዲት ማቅ ለብሳና አማድ ነስንሳ ወደ አምላክ አለቀሰች። ​ውጤቱ፦ በ3ኛው ቀን እግዚአብሔር በገለጸላት መመሪያ መሠረት በጾምና በጸሎት ባገኘችው ኃይል ጠላታቸውን አሸንፈዋል። ​ምእመናንም ጥንተ ጠላታችን ሰይጣንንና ፈቃደ ሥጋን ለማሸነፍ ጳጉሜን በፈቃድ ይጾማሉ። ​🎺 ዕለተ ምጽአት የሚታሰብበት ወር ጳጉሜን ከክረምት ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገሪያ እንደሆነች ሁሉ፣ ምጽአትም ከጊዜያዊው ወደ ዘለዓለማዊና ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ ሕይወት መሸጋገሪያ በመሆኑ ዕለተ ምጽአት ይታሰብበታል። ​አምላካችን እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት የተባረከ ያድርግልን❕ አሜን። ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼️    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
4 463
4
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
625
5
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 1, እመጓ📚 ➱ 2, ዝጓራ 📚 ➱ 3, መርበብት 📚 ➱ 4, ሰበዝ 📚 ➱ 5, ሜተራሊዮን📚 ➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖             
828
6
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፴ (30) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን ከ፲፮ቱ (16ቱ) ታላላቅ ነቢያት አንዱ የሆነው ታላቁ ነቢዩ ሚልክያስ ዕረፍቱ
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፴ (30) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን ከ፲፮ቱ (16ቱ) ታላላቅ ነቢያት አንዱ የሆነው ታላቁ ነቢዩ ሚልክያስ ዕረፍቱ ነው። ​📌 ይህ ነቢይ የእስራኤል ልጆች ከባቢሎን ምርኮ ከተመለሱ በኋላ የእግዚአብሔርን ሕግና ትእዛዝ በመተላለፋቸው፣ ስለ አሥራትና በኵራትም ጉድለት ገሥጿቸዋል። ​📌 እግዚአብሔርም በነቢዩ ሚልክያስ አንደበት፦ "ዐሥራቴንና በኵራቴን አስገቡና እስቲ ፈትኑኝ፤ የሰማይን መስኮት ባልከፍትላችሁ፣ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስስላችሁ፣ የምድራችሁንም ፍሬ ከነቀዝ ባልጠብቅላችሁ" በማለት መናገሩን አስተምሯል። ​📌 ዳግመኛም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በፊት መጥምቁ ዮሐንስ በነቢዩ ኤልያስ መንፈስና ኃይል አስቀድሞ ስለመጣቱ፣ ስለ አይሁድ ክህነት መሻርና በአሕዛብ መካከል ንጹሕ መሥዋዕት የሚቀርብበት አዲስ የክህነት ሥርዓት እንደሚተካ ትንቢት ተናግሯል። ​📌 ነቢዩ ሚልክያስ መልካሙን ተጋድሎ ፈጽሞ እግዚአብሔርን በቅንነት ካገለገለ በኋላ በሰላም አርፏል። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በነቢዩ ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ​ ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌 ስለ አሥራትና በኵራት እንዲሁም ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ታላቅ ትንቢት የተናገረውን የታላቁን ነቢይ የቅዱስ ሚልክያስን ገድልና በረከት Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
5 475
7
☎️ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start ╭━━━━━━━╮ ┃   ● ══  ▪       ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃        🔘       ┃ ╰━━━━━━━╯
891
8
https://www.youtube.com/live/ZXoCizVhXUo?si=dK3pBFTgsWeyxCaO
1 100
9
💡በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የተፃፈው መጽሐፈ አሜን ወሥርዓት ልታነቡት የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ ነው❕ 🔒መፅሐፉ ከሌላችሁ በPDF ለማግኘት 👉@EOTC_Library✅ 👉@EOTC_Library✅
💡በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የተፃፈው መጽሐፈ አሜን ወሥርዓት ልታነቡት የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ ነው❕ 🔒መፅሐፉ ከሌላችሁ በPDF ለማግኘት 👉@EOTC_Library✅ 👉@EOTC_Library✅
1 534
10
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፱ (29) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን የታላቁና የትሑቱ አባታችን የአባ ዮሐንስ ሐጺር (አጭሩ) ቅዱስ ሥጋ ከአንጦ
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ  ፳፱ (29) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን የታላቁና የትሑቱ አባታችን የአባ ዮሐንስ ሐጺር (አጭሩ) ቅዱስ ሥጋ ከአንጦንዮስ ገዳም (ከቊልዝም) ወደ አስቄጥስ ገዳም የተፈለሰሰበት (የሥጋው ፍልሰት) በዓል ነው። ​📌 በ፬፹፰ኛ (48ኛ) የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት በአባ ዮሐንስ ዘመን፣ የአስቄጥስ ገዳም መነኰሳት የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ በመካከላቸው ይሆን ዘንድ ስለ ተመኙ፣ ሊቀ ጳጳሳቱና የቊልዝም አገር መኰንን በጋራ በመተባበር ቅዱስ ሥጋውን በታላቅ ጥንቃቄ ከቊልዝም አፍልሰው አመጡት። ​📌 ቅዱስ ሥጋው ወደ አስቄጥስ ገዳም በደረሰ ጊዜ መነኰሳቱ መስቀል፣ ወንጌል፣ ማዕጠንትና መብራት ይዘው በታላቅ ዝማሬ ተቀበሉት፤ በአባ መቃርስም ሥጋ አጠገብ አኖሩት። በቅዳሴ ጊዜም ወንጌል ሲነበብ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሰማያዊ ብርሃን በራች፣ እጅግ የበዛ መልካም መዓዛም ቦታውን ሞላው። ​📌 በኋላም ሊቀ ጳጳሳቱ አባ ማርቆስ ከብዙ ኤጲስቆጶሳት ጋር ወደ አባ ዮሐንስ ሐጺር ቤተ ክርስቲያን ገብተው ቅዱስ ሥጋውን ሲገልጡና ሲሳለሙ መብረቅና ነጐድጓድ ሆነ፤ በዚያ የነበሩትም ሁሉ ደንግጠው ወደቁ። ​📌 ቅዱስ አባታችን አባ ዮሐንስ ሐጺር በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል በዓለም ሁሉ ተዘዋውሮ የጣዖታትን ቤቶች ያፈረሰ፣ ሃይማኖትን የሰበከ፣ ድውያንን የፈወሰና አጋንንትን ያሳደደ ታላቅ የትሕትና አባት ነው። የሥጋውም ፍልሰት በሰማዕታት ዘመን በ፭፻፳ (520) ዓመት ሆነ። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ጻድቅ ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ​ ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌የታላቁ አባታችን የታላቁና የትሑቱ የአባ ዮሐንስ ሐጺርን (አጭሩ) የሥጋውን ፍልሰትና የተደረገውን አምላካዊ ተአምር Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
6 593
11
፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ቅዳሴዎች እና የጸሎት መጻሕፍት በአንድ ቦታ! ፠ የዜማ ተዋሕዶ (Zema Tewahedo) መተግበሪያን በመጫን መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ። 🎵 የመዝሙራት ስብስብ፦ ⛪️ ቅዳሴ እና ጸሎት 📅 የዕለቱ ስንክሳር እና በዓላት 📲 አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zema.tewahedo ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የመንፈሳዊ በረከቱ ተካፋይ ያድርጉ!
5 402
12
🕊️ ም ክ ረ ቅ ዱ ሳ ን 🕊️ ​ ❝ ም ን ፍ ሬ አ ፈ ራ ን ❔ ❞ ​🕊️ 🍒 🕊️ ​የልምምድና የእድገት ምሳሌ፦ አንድ የሚታገል ሰው በየጊዜው ተጋጣሚውን እንዴት ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ
🕊️     ም ክ ረ     ቅ ዱ ሳ ን     🕊️ ​     ❝   ም ን   ፍ ሬ   አ ፈ ራ ን ❔ ❞ ​🕊️                        🍒                       🕊️ ​የልምምድና የእድገት ምሳሌ፦ አንድ የሚታገል ሰው በየጊዜው ተጋጣሚውን እንዴት ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ የሚያደርግ ከሆነ ክህሎቱ ይዳብራል፤ በየጊዜው የሚያነብና ራሱን የሚያሻሽል ሐኪምም ጎበዝና ሕመምተኞችን በአግባቡ የሚረዳ ይሆናል። በየቀኑ ቃሉ የሚነገረን እኛስ ምን ለውጥ አመጣን? ምንስ ፍሬ አፈራን❔ ​የዘመናት ምልልስና ፍሬ፦ እየተናገርኩ ያለሁት ለአንድ ዓመት ብቻ በቤተ ክርስቲያን ስለቆዩት ሳይሆን ከልጅነታችን ጀምረን በቤቱ ለምንመላለሰው ነው። ይህን ያህል ዘመን በቤቱ እየተመላለስን ፍሬ ካላፈራን ቤተ ክርስቲያን ደርሰን ብንመጣ ምን ጥቅም አለው❔ ​የቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ዓላማ፦ አባቶቻችን አብያተ ክርስቲያናትን ያነጹልን ዝም ብለን እንድንሰባሰብ አይደለም፤ መሰባሰቡንማ በሌላም ስፍራ እንሰበሰባለን። ያነጹልን ቃሉን እንድንማርበት፣ በቃሉም የንስሐ ፍሬ እንድናፈራበት፣ ሥጋወ ደሙን እንድንቀበልበትና እርስ በርሳችን እንድንተራረምበት ነው። ታዲያ እኛ ምን ፍሬ አፈራን❔ 😇😇😇​ 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ☦️    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
6 065
13
በብዙ አገራት እንዳይታተሙ ታግደው የነበሩ፣ አነጋጋሪና አደገኛ ምስጢራትን የያዙ ኦርቶዶክሳዊ እና ዓለም አቀፍ መጽሐፎች በPdf የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 @EOTC_Libr
በብዙ አገራት እንዳይታተሙ ታግደው የነበሩ፣ አነጋጋሪና አደገኛ ምስጢራትን የያዙ ኦርቶዶክሳዊ እና ዓለም አቀፍ መጽሐፎች በPdf የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 @EOTC_Library 📚 @EOTC_Library 📚
1 696
14
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፰ (28) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን የዓለም ሁሉ አባቶችና የእምነት ምሳሌዎች የሆኑት የአብርሃም፣ የይስሐቅና የ
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፰ (28) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን የዓለም ሁሉ አባቶችና የእምነት ምሳሌዎች የሆኑት የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ መታሰቢያቸውን እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶቻችን ያዘዙበት ታላቅ ቀን ነው። ​📌 አባታችን አብርሃም በእግዚአብሔር ጥሪ ከአገሩና ከዘመዶቹ ተለይቶ ወጣ፤ እግዚአብሔርም "ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፣ ስምህንም ከፍ አደርገዋለሁ" ሲል ቃል ኪዳን ገባለት። ​📌 አብርሃም የ፺፱ (99) ዓመት አረጋዊ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር በወይራ ዛፍ ሥር በሦስት ሰዎች አምሳል (በቅድስት ሥላሴ) ተገለጠለት። አብርሃምም እንግዳ ተቀባይ ነበርና መግቦ አስተናገዳቸው፤ በዚያም ሚስቱ ሣራ በ፺ (90) ዓመቷ ወንድ ልጅ (ይስሐቅን) እንደምትወልድ አበሠሩት። ​📌 ዳግመኛም አብርሃም በጌራራ አገር ሳለ ንጉሡ አቤሜሌክ ሣራን በወሰዳት ጊዜ፣ እግዚአብሔር በሕልም ተገልጦ በመገሠጽ ከጥፋት ጠበቃት፤ አብርሃምም ሰማያዊ ነቢይ ነበርና ስለ አቤሜሌክና ስለ ቤተሰቡ ጸልዮ ፈወሳቸው፣ የማሕፀናቸውንም መዘጋት ከፈተላቸው። ​📌 አባታችን አብርሃም ያለ እንግዳ ማዕድ የማይበላ ታላቅ የትሩፋትና የርኅራኄ አባት ነበር፤ መልካሙን ተጋድሎ ፈጽሞ በ፯፭ (175) ዓመቱ በሰላም አረፈ። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአባታችን አብርሃም ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌 የእምነትና የእንግዳ ተቀባይነት አባት የሆኑትን የከበሩ የአባቶቻችንን የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብን ታሪክና በረከት Share በማድረግ የበረከታቸው ተካፋይ ይሁኑ❕
7 036
15
፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ቅዳሴዎች እና የጸሎት መጻሕፍት በአንድ ቦታ! ፠ የዜማ ተዋሕዶ (Zema Tewahedo) መተግበሪያን በመጫን መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ። 🎵 የመዝሙራት ስብስብ፦ ⛪️ ቅዳሴ እና ጸሎት 📅 የዕለቱ ስንክሳር እና በዓላት 📲 አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zema.tewahedo ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የመንፈሳዊ በረከቱ ተካፋይ ያድርጉ!
4 079
16
🕊️ ም ክ ረ ቅ ዱ ሳ ን 🕊️ ​ ❝ ስ ለ ፍ ቃ ር ና ት ሕ ት ና ❕ ❞ ​🕊️ 🍒 🕊️ ​እውነተኛው የፍቅር ሚዛን፦ አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወድና ሳታከብር እግዚአብሔርን እወደዋለሁ
🕊️     ም ክ ረ     ቅ ዱ ሳ ን     🕊️ ​     ❝   ስ ለ   ፍ ቃ ር ና   ት ሕ ት ና ❕  ❞ ​🕊️                        🍒                       🕊️ ​እውነተኛው የፍቅር ሚዛን፦ አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወድና ሳታከብር እግዚአብሔርን እወደዋለሁ ብትል ፍቅርህ ውሸት ነው። ሰውን ስታከብር ፈጣሪን ታከብራለህ፤ ሰው የእግዚአብሔር አምሳል ነውና። ​ስለ ትሕትናና አገልግሎት፦ በታናናሾችና በደካሞች ውስጥ ክርስቶስ አለ። ሰውን በትሕትና ማገልገልና መሸከም አምላክን እንደ መሸከም ይቆጠራል። ​ስለ ጸሎት ትጋት፦ በጸሎት ጊዜ እንቅልፍ እንዳይጥልህና አእምሮህ እንዳይበታተን ልብህን በፈጣሪ ፍቅር እሰራው። ያለ ትጋትና ያለ ንቅሃት መንፈሳዊ እድገት አይገኝም። ☦️ አባ ብሾይ☦️ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
7 052
17
​💡 ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ምስጢራትና ክብር ማወቅ ይፈልጋሉ? ​በእርሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተጻፈው «መጽሐፈ አሐቲ ድንግል» እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ ሊያነበውና
​💡 ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ምስጢራትና ክብር ማወቅ ይፈልጋሉ? ​በእርሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተጻፈው «መጽሐፈ አሐቲ ድንግል» እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ ሊያነበውና ሊይዘው የሚገባ፣ ልብ የሚያሞቅና እውቀት የሚያስጨብጥ ልዩ መንፈሳዊ ሀብት ነው! 📖✨ ​ይህንን ድንቅ መጽሐፍ አግኝተው እንዲያነቡት በእጅጉ እንጋብዝዎታለን❕ ​🛡 መፅሐፉ ከሌላችሁ በPDF ለማግኘት 👉@EOTC_Library💎 👉@EOTC_Library💎
1 528
18
https://www.youtube.com/live/zuA5sp-y7LI?si=yBsuCEqPaj3UuH90
1 297
19
​« በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ። » (የዮሐንስ ወንጌል📖📖 16 ፥ 33) ​እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳ
​« በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ። » (የዮሐንስ ወንጌል📖📖 16 ፥ 33) ​እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕ ​ይህ ዕለት የኃጢአታችንን ዕዳ ደምስሶ በዕፀ መስቀል ላይ የከፈለልንን ታላቅ የፍቅርና የምሕረት ዋጋ የምናስብበት ነው፤ መድኃኔዓለም ማለት « የዓለም መድኃኒት » ማለት ነው። ​💡 ከዕለቱ ትምህርት የምንወስደው አጭር መንፈሳዊ ምክር ​በሕይወታችሁ ምንም ዓይነት ፈተና፣ ጭንቅና ተስፋ ማስቆረጥ ቢገጥማችሁ ወደ ዓለም ኃጢአት ከመሮጥ ይልቅ የመስቀሉን ባለቤት መድኃኔዓለምን አስቡት፤ እርሱ ዓለምን እንዳሸነፈ ሁሉ እናንተንም ያሸንፍላችኋል። ​በቤተሰባችሁ ውስጥ የሚያጋጥሙ የመከራና የጭንቅ ጊዜያት ሲበዙ በሰዎች እርዳታ ሳይሆን በቸሩ መድኃኔዓለም ምሕረትና አባታዊ ርኅራኄ ተስፋ በማድረግ ቤታችሁን በጸሎትና በምስጋና ጠብቁ። 😇​« የቸሩ መድኃኔዓለም ፍቅርና ምሕረት ከሁላችን ጋር ይሁን❕» ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
8 470
20
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ 27 (፳፯) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን በሊቀ ካህናቱ በኤሊ ዘመን ታላቁና ጻድቁ ነቢዩ ሳሙኤል በእግዚአብሔር የተጠ
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ 27 (፳፯) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን በሊቀ ካህናቱ በኤሊ ዘመን ታላቁና ጻድቁ ነቢዩ ሳሙኤል በእግዚአብሔር የተጠራበት ታላቅ የመታሰቢያ ቀን ነው። ​📌 ይህ ነቢይ በታናሽነቱ በቤተ መቅደስ ያደገ ሲሆን፣ ተኝቶ ሳለ እግዚአብሔር በስሙ ጠርቶታል። ​📌 እግዚአብሔር አምላክም በኤሊ ፈንታ ለእስራኤል ልጆች ታላቅ ነቢይና ካህን አድርጎ ሾመው፤ ሕዝቡንም በእውነትና በቅንነት መራ። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በነቢዩ ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ​ ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌 በታናሽነቱ በእግዚአብሔር ተጠርቶ ለእስራኤል ካህንና ነቢይ ሆኖ የተሾመውን የታላቁን ነቢይ የቅዱስ ሳሙኤልን በረከትና መታሰቢያ Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
7 621