cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል አቤኔዘር ዘተዋህዶ https://youtube.com/@Abeenezar_mulu ለማስታወቂያ ስራ 👇 @asrategabriel @lesangeez127 @Orthodox_Addis_mezmur @Orthodox_spiritual_poems @Eotc_books_by_pdf_group

Show more
Advertising posts
110 264Subscribers
+70424 hours
+4 5077 days
+16 68430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Show all...
TO CANADA 🇨🇦
TO AUSTRALIA 🇦🇺
TO UK 🇺🇸
☦​​​​​​በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አድርሱ አሳውቁ‼️ ➦ከነገ ጀምሮ የጌታችንን ሕማም የምናስብበት ሰሞን ነው። እንደ ቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሥርዓት በዚህ በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸውና ለጊዜው የምንታቀባቸው ጸሎቶች አሉ። 👉 🛐በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ ማሕየዊ ውዳሴ አምላክ ናቸው። ➦እመቤታችን ድንግል ማርያም በዚህ በሰሞነ ሕማም በልጅዋ ምክንያት ብዙ እንግልት ስለደረሰባት የእሷን ምስጋና የሆነውን ውዳሴ ማርያም አናስታጉልም። ውዳሴ ማርያም ማመስገኛ መማጸኛ ስለሆነ እንጸልያለን። ምክንያቱም በዚህ በሰሞነ ሕማማት መከራ ተቀብሎ ሞቶ ሕይወቱን የሰጠንን ጌታ በሥጋ ወልዳለችን በውዳሴዋ እናስባታለን። ➦የቅዱስ ዳዊት ድርሰት የሆነው ታላቁ መዝሙረ ዳዊት በትንቢት ክፍሉ ስለ ጌታችን ሕማም ስቃይ እና ሞት የሚናገርና በዳዊት ምስጋና በምድር የሰው ልጆች በሰማይ ቅዱሳን መላእክት ስለሚያመሰግኑ እንጸልየዋለን። ➦ሰይፈ ሥላሴ ከሦስቱ አካላት እግዚአብሔር ወልድን የሚያመሰግን አምላክነቱን የሚመሰክር እና የሚመሰጥር በመሆኑ እንጸልየዋለን። ➦ሰይፈ መለኮት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስለ ምስጢረ መለኮት እና ስለ ጌታችን አምላክነት ስለሚናገር እንጸልየዋለን። ➦ድርሳነ ማሕየዊ በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ-ነጎድጓድ የዓይን እማኝነት እና የቃል ምስክርነት የተጻፈና የጌታችንን መከራ ስቃይ እንግልት እና ሞት በልዩ ሁኔታ የሚናገር በመሆኑ ልክ እንደ ውዳሴ ማርየም የየእለት/የየቀን ስላለው ብንጸልየው በዓይነ ሕሊና ቀራንዮ ወሰዶ በነፍሳችን የጌታችንን ሰማያዊ ውለታ የሚስልብንና በመጸለያችን ልዩ ጸጋና ክብር የሚያሰጥ የቃል-ኪዳን ጸሎት በመሆኑ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ብንጸልየው እጅጉን እንጠቀምበታለን። ውዳሴ አምላክም የጌታችን ምስጋና በመሆኑ መጸለይ እንችላለን። 👉🛐 በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? ➦በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩትን ጸሎቶች ጠቅለል አድርገን ስናያቸው ድርሳናት ገድላት እና መልካ መልኮች ናቸው። ይህም የሆነው በሰሞነ ሕማማት ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች ብሎ የተቀበላቸውን ስቃይ እና መከራ ሞት የምናስብበት እና የምናለቅስበት እንጂ ሌሎቹን በድርሳናቸው በገድላቸው በመልካቸው የምናመሰግንበት ጊዜ ስላልሆነ ነው። ➦በተረፈ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ለራሳችሁ ለሀገራችሁ ብቻ አትጸልዩ ለዓለም ሕዝብ ለአሕዛብ በሙሉ ጸልዩ። ምክንያቱም ለእነሱ የመጣ ሰማያዊ ቁጣ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ለእኛም ይተርፋልና። እነሱ ሲለበለቡ እኛ መቃጠላችን እነሱ ሲሰበሩ እኛ ወለም ማለታችን እነሱ ሲሞቱ ሞት ደጃፋችን መቆምን በማሰብ ለእነሱም እንጸልይ። የእነሱ መከራ ሲርቅ ነው የኛም የሚርቀው። ✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞ ✞ወለወላዲቱ ድንግል✞ ✞ወለመስቀሉ ክቡር✞ ✞አሜን✞ #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ሕማማት📚⛪️ ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ያለ watermark ይሰራ ብላችሁ ስለጠየቃችሁን ተሰርቶ ቀርቧል እናንተም በበኩላችሁ ለሌሎች በማካፈል አንብቡ አስነብቡ። 🤗መልካም የበረከት ጾም ይሁንልን🤗 አዘጋጅ ፦ @Ethio_Pdf_Books አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚   🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
🌿🤴​​​​ሆሳዕና🤴🌿 በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15) 🌿የዘንባባ ዝንጣፊ፦ 👉 ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 👉 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው( 👉 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡ 🌴የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፦ ☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው። 🪵የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፦ 👉 የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 👉 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና። በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128 🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌
Show all...

💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
Repost from N/a
📌🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲ ከ ማን ሲቲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇
Show all...
JOIN ✅
Repost from N/a
💸😃😗😳😔 🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Show all...
❇️OPEN❇️
🛑ለማንበብ🛑
⭕️ለመቀላቀል⭕️
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Show all...
👍 1 1
To canada 🇨🇦
To Australia 🇦🇺
To uk 🇬🇧
👉Join👈
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ያለምንም ክፍያ በነጻ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
Show all...
JOIN 🤑
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ. 1983
ለ. 1997
ሐ. 1999
መ. 2001