cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Show more
Advertising posts
133 585Subscribers
+1224 hours
+637 days
+1 01130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✞ በውዳሴሽ ልትጋ ✞ በውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው፪ እመቤቴ ስልሽ እውላለው/፪/ ከልቤ አቀርባለሁ ምስጋናን ለስምሽ መለመኛዬ ነሽ ፅኑ ቃልኪዳንሽ በሰላምታ ድምፅሽ ያልፅና ማን አለ ፅንሱ በማህፅን በደስታ ዘለለ አዝ= = = = = ማርና ወተት ነው የስምሽ ስያሜ እመቤቴ ስልሽ ይቀላል ሸክሜ ቅኔ ማህሌቱ ሰዐታት መዝሙር ያመሰግኑሻል áˆá‹ľáˆ­áŠ“ ጠፈሩ አዝ= = = = = እናቱ ነሽና አንቺ ለአዶናይ ማለድኩኝ ከፊትሽ ይቅርታውን እንዳይ ሳሀሊነነ ብዬ ይህው ተርፊያለሁ ባንቺ ተደግፌ ነገም እኖራለሁ አዝ= = = = = ነይ ነይ እልሻለሁ እንደ ካህናቱ በሳዕታት ፀሎት á‰†áˆœ በሌሊቱ ዝም አልልም እኔ አወድስሻለሁ የአለምን መከራ እረሳብሻለሁ መዝሙር በዲ/ን ኢዮብ ተስፋዬ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show all...
❤ 16👍 4🏆 3🆒 3🔥 1🕊 1💯 1🤗 1💘 1
ሼር 💛
✏️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን  🙏 🚌 ታላቅ  መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሳማ ሰንበት 💒 💸 የጉዞ ዋጋ  700  መስተንግዶ  ጨምሮ             🚀 መነሻ  ቀን  መጋቢት 29 🕑 መነሻ ሰዓት 11:30 📍 መነሻ ቦታ ፦ አውቶቢስ ተራ ጋርመንት ☎️ ለበለጠ መረጃ እና ትኬቶችን ለማግኘት       📞 0945951717       📞0912943799 🌇 አዘጋጅ ፥ ገብርኄር ምግባረ ሰናይ ማህበር 📣ከጉዞ የሚገኘው ገቢ ሙሉ ለሙሉ የተዘጉ ቤተክርስቲያን አገልግሎት ለማስጀመር የሚውል ነው።🧲
Show all...
👍 35❤ 11
✞ ከእኔ የበረታችሁ ✞ ከኔ የበረታችሁ\፪\ አስቡኝ በጸሎታችሁ\፪\ የትናንት ትጋቴ ባይኖር ከእኔ ጋራ እኔን ባታዩኝም በመልካሙ ስራ ሸክሜን ተሸክሙ አትፍረዱ በእኔ ነገ መውደቅ አለ የቆምከው ወገኔ አዝ= = = = = ከበሮ የያዝሺው የሙሴ እህት ማርያም፣ ኃጢእት ያደረገው ሙሴ ቢመስልሽ ጥቁሪቱን አጋባ ወድቋል አትበዪ ልምጥ እንዳይወጣብሽ ፍርዳን ስአምላክ ተዬ አዝ= = = = = ከትእዛዛቱ አትወድቅም አንዲቱ የህግ ትንሽ የለም እኩል ነው ቅጣቱ ቢመስልም በፊትህ ስራዬ የከፋ ፍርዱን ተወውና ጸልይ እንዳልጠፋ አዝ= = = = = አዋቂ ነው ጌታ ሁሉን ይመዝናል ድካምን ሳይቆጥር በፀጋው ያቆማል ብርቱ የሆናችሁ ለደካማው ትጉ ለፍርድ እጅን ሳይሆን ርህራሄን ዘርጉ መዝሙር ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show all...
❤ 19👍 5🔥 2😍 2👏 1🙏 1💯 1🏆 1🤗 1
ሼር 💛
✞በመላእክት ፊት ልዘምር✞ በመላእክት ፊት ልዘምር ሰላምታ በመቅደስህ ደጃፍ እሰግዳለሁ ጌታ ለስምህ እገዛለሁ ከጠዋት እስከ ማታ      በሰማይ መላእክት ተከብሮ ምስጋና የራማው ማሕሌት በዳዊት በገና ከፊትህ ተልከው ሰውን የሚራዱ የውዳሴን ሥፍሩ ለሰው አሰናዱ        እዝ= = = = = ከምድር ወደ አርያም የሰውን ልመና ይዘው ይወጣሉ በሰማይ ደመና ምሕረቱን ሲያድለው ለሰው እንደገና መሥዋዕት ያቀርባሉ በፊቱ ምስጋና         አዝ= = = = = ከፍሬ እንዳትለይ በለሷ ጠውልጋ ይለማመናሉ በሠጣቸው ጸጋ አርመው ኮትኩተው ተስፋ ይሠጧታል በመጨረሻው ቀን በቀኝ ያገኟታል         አዝ= = = = = አምላኬ ለልጅህ ላደረግኸው ሁሉ መላእክት በሰማይ ሥሉስ ቅዱስ አሉ ልመናዬን ፈጥነህ ሰምተኸኛልና የመላእክት አምላክ ላንተ ይሁን ምስጋና            ሊቀ ኅሩያን       ቀሲስ ሚናስ ኩምሳ "አቤቱ፥ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፥ የአፌን ነገር ሰምተኸኛልና፤ በመላእክት ፊት እዘምርልሃለሁ።ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ።"             መዝ ፻፴፰፥፩            ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
❤ 12👍 6🕊 1
ሼር 💛
✞ወደ ቤቴል ውጡ✞ የብርሃን መሰላል ልዩ ዕጣን ሽታ ቅዱሳን መላእክት ወዳሉባት ቦታ ወደ ቤቴል ውጡ ወደ ጽድቋ ፋኖስ አውጥታችሁ ጣሉ የሴኬምን በርኖስ ይህቺን ደም የጠማት የዝሙቷን ምድር እርግፍ አድርጋችሁ የዓለምን ፍቅር በንስሐ ሳሙና ገላችሁን ታጥባችሁ ውጡ ወደ ቤቴል ሴኬምን ትታችሁ(፪)        አዝ= = = = = የእግዚአብሔር ልጅነት ስልጣን ያገኛችሁ እናንተን ለርስቱ ጌታ የጠራችሁ ከልብ አውጥታችሁ የኃጢአትን ሼል ውጡ ወደ ቤቴል ከያዕቆብ ጋራ(፪)        አዝ= = = = = የክርስቶስ ደሙ ወደሚቀዳበት የህይወት ፍሪዳ ወደ ታረድበት ጥበብ አፏን ከፍታ ወደምትጮህበት የጻድቃን ዝማሬ የቅዱሳን ጸሎት እንደ ክረምት ውሃ ወደሚጎርፍበት ውጡ ወደ ቤቴል ወደ እውነቷ ቤት(፪)        አዝ= = = = = የእውነት ራዕይ ወደሚታይበት የማይነቃነቅ ሐውልት ወዳለበት የሴኬምን ጣዖት በእምነት ሰብራችሁ ውጡ ወደ ቤቴል ጥሪውን ሰምታችሁ(፪)             መዝሙር           ተስፋዬ ኢዶ "ተነሥተህ ወደ ቤቴል ውጣ፥በዚያም ኑር" ዘፍ፴፭፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
❤ 21👍 11👏 2🏆 1
ሼር 💛
https://t.me/Gamee?start=ref_259635251 Welcome gift of 500 tickets is ready for you. Play, Spin and Win with GAMEE
Show all...
Gamee

🎮 The biggest gaming platform on Telegram! 🔥 Join the community 👉 @gameetokennews Perks, giveaways, airdrops & more 🎁 🎉💵

✞ጽኑ ክርስቲያኖች✞ ጽኑ ክርስቲያኖች ልባችን አይውደቅ የእግዚአብሔርን እቃ ጦሩን እንታጠቅ ማዕበሉን አይቶ ልባችን አይፍራ ታማኙ ጌታችን አለ ከእኛ ጋራ ሰማዕታት ልጆቿ የዓለምን ጣዕም ንቀው የአላውያንን ዛቻ ፈተናውን አልፈው ርሃቡን ስደቱን መከራን ታግሰው ለዚህ አድርሰዋታል ተዋህዶን ጠብቀው ክህደቱ ቅሰታው ኑፋቄው ቢነዛ ሰይፍ ስለቱ ቢያፏጭ ፉከራው ቢበዛ በድንግል ቃልኪዳን መሰረቷ ጠብቋል በቅዱሳን ጸሎት ቅጽሯ በእሳት ታጥሯል        አዝ= = = = = ጥንተ ጠላታችን ፈተና እያስነሳ ዙሪያችንን ቢከብ ተርቦ እያገሳ መከራን ቢያበዛ ስደት ቢያደርስብን እስከ ሞት የሚያደርስ ስቃይ ቢያበዛብን ዓለም ላቆመችው ለጣኦት አንሰግድም በመከራው ጽናት ሃይማኖት አንክድም ከሚነደው እሳት አምላክ ያድነናል ባያድነን እንኳን እሳቱን መርጠናል አዝ= = = = = እንደ ግያዝ አንሁን ታውሮ ዓይናችን በእሳት ሠረገሎች ተከቧል ዙሪያችን ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይወድቃሉ ከእኛ ጋራ ያሉ ከአነሱ ይበልጣሉ የጠሉህን ውደድ በሚል ሕያው ቃሉ ሲያሳድዱህ ጽልይ በሚል ክቡር ቃሉ በመንፈሳዊው ፍቅር ይጠንክር ልባችን ይህን ነው ያዘዘን ቅዱስ አምላካችን አዝ= = = = = ነቅተን ከታጠቅን የጽድቅን ጥሩር በትጋት ከቆምን በእምነት በፍቅር በጾም እና ጸሎት ስግደት ምጽዋት በንስሐ ጸድተን ከጸናን በእውነት በሥጋ ወደሙ በጸጋው ከታተምን በሕይወትም በሞት ከእሱ ጋር ሕያው ነን በወደደን በአሱ ከሁሉ እንበልጣለን በወደደን በእሱ አሸናፊዎች ነን አዝ= = = = = ንፋስ ማዕበሉ የማይነቀንቀው መሰረቷ ጽኑ ቅጽሯም ጠንካራ ነው የገሃነም ደጆች አይችሏትምና ጸንታ ትጓዛለች ተዋሕዶ ገንና ሊቀ ልሳናት መምህር ሲሳይ ደምሴ @yamazemur_getemoche
Show all...
❤ 21👍 17💯 3👏 2🕊 1🏆 1
ሼር 💛
✞ተስፋችን ነህ አንተ✞ ተስፋችን ነህ አንተ /እስከ ዘለዓለም/(፪) የድንግል ማርያም ልጅ/መድኃኔዓለም/(፪) ደምህን አፍስሰህ /ሥጋህን ቆርሰህ/(፪) ብሉ ጠጡ ብለህ ለዓለም ሰጠህ/(፪) አእላፍ መላእክት /የሚቀድሱህ/(፪) ቀራንዮ ታየህ /በመስቀል ሆነህ/(፪)        አዝ= = = = = ተገርፈህ ተሰቅለህ/ባትሆን መድኃኒት/(፪) እንኖር ነበረ /ሰልጥኖብን ሞት/(ፊ) በቆረስከው ሥጋህ/ባፈሰስከው ደም/(ፊ) ቤቱ ተመለሰ /ቁስለኛው አዳም/(፪)        አዝ= = = = = በጎነት ሳይኖረን /እንዲሁ ወደድከን/(፪) ሞታችንን ወስደህ /ሕይወትን ሰጠኸን/(፪) ሞትን አሸነፍን/ኃይላችን ታደሰ/(፪) የጥሉ ግድግዳ /በመስቀል ፈረሰ/(፪)        አዝ= = = = = ግርግም አስተኝቶ/ከመስቀል የዋለ/(፪) እንዲህ ያለ ፍቅር /ከቶ ለማን አለ/(፪) የበደሉት ሁሉ /ጸደቁ በደሙ/(፪) ነጭ ልብስን ለብሰው /ከሠርጉ ታደሙ/(፪)        አዝ= = = = = የዘለዓለም ሕይወት /እንድናገኝ ሆነ/(፪) በመድኃኔዓለም /ሁሉም ተከወነ/(፪)        መዝሙር      ፋንቱ ወልዴ ኤር ፲፬፥፳፪  ,መዝ፻፵፪፥፭         ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
👍 32❤ 13🏆 3🔥 1
ሼር 💛
🛐እነሆ ወቅቱ የዓቢይ ጾም የ ሕማማት ሳምንት በመሆኑ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈውን እና እጅግ ተወዳጅ የሆነው #ሕማማት መፅሐፍን በቻናላችን በPDF በታላቅ ጥራት ያለ WATERMARK አቅርበናል ከ ክፍል 1 ጀምረው ያንብቡ ያስነብቡ እንዲሁም የየዕለቱን ስያሜ በቻናላችን ያንብቡ 👇🏾👇🏾👇🏾 @EOTC_BOOKS_BY_PDF         @EOTC_BOOKS_BY_PDF @EOTC_BOOKS_BY_PDF
Show all...
👍 8❤ 3
✝ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF📚
⛪️ከ93,000 በላይ ምእመናን 👥
🖇ከ400 በላይ PDF መጽሐፍ📕
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!