ar
Feedback
Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

الذهاب إلى القناة على Telegram

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox ​📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ​ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። ​ ​📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

تُعد قناة Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ (@orthodoxtewahedotrue) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 171 475 مشتركاً، محتلاً المرتبة 136 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 133 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 171 475 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 758، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.51‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 831 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 296 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 59.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox ​📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ​ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። ​ ​📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

171 475
المشتركون
+224 ساعات
-2887 أيام
-2 75830 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+868
في 77 قنوات
يونيو '26
+527
في 90 قنوات
Get PRO
مايو '26
+987
في 90 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+1 819
في 96 قنوات
Get PRO
مارس '26
+3 830
في 155 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+1 497
في 91 قنوات
Get PRO
يناير '26
+1 638
في 92 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+2 131
في 95 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+2 940
في 101 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+2 233
في 101 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+3 122
في 95 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+5 714
في 91 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+3 189
في 87 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+7 256
في 88 قنوات
Get PRO
مايو '25
+9 492
في 20 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+11 161
في 30 قنوات
Get PRO
مارس '25
+9 101
في 75 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+9 362
في 5 قنوات
Get PRO
يناير '25
+13 003
في 78 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+12 895
في 25 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+11 669
في 90 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+14 156
في 82 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+18 424
في 86 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+20 997
في 87 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+19 885
في 91 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+16 756
في 91 قنوات
Get PRO
مايو '24
+18 029
في 99 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+9 737
في 94 قنوات
Get PRO
مارس '24
+5 719
في 97 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+7 644
في 121 قنوات
Get PRO
يناير '24
+5 472
في 58 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+65
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+76
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+63
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+54
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+24
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+60
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+116
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+164
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+190
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+201
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+220
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+153
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+215
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+397
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+431
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+303
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+2 667
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
20 يوليو+153
19 يوليو+115
18 يوليو+134
17 يوليو+76
16 يوليو0
15 يوليو+93
14 يوليو0
13 يوليو0
12 يوليو+85
11 يوليو0
10 يوليو0
09 يوليو0
08 يوليو0
07 يوليو0
06 يوليو0
05 يوليو+58
04 يوليو0
03 يوليو+13
02 يوليو+45
01 يوليو+96
منشورات القناة
Repost from N/a
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን  👇👇 https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk

2
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
2
3
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
804
4
ከትዳር በፊት መሳሳም (Kiss) እና የስሜት መግለጫዎች⁉️     ​📌ክፍል ፫ (3) ​ወጣቶች ብዙ ጊዜ "እኛ እኮ ሙሉ በሙሉ አንገናኝም፣ ዝም ብለን ብንሳሳም ወይም ብንተቃቀፍ ምን ችግር አለው⁉️ ፍቅራችንን መግለጻችን እኮ ነው" የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። ነገር ግን የሰው ልጅ ተፈጥሮና የሰይጣን ተንኮል ከዚህ የላቀ ስውር መንገድ አለው። ​የፈተናና የውድቀት መግቢያ በር፦ ሰው እሳት በጉያው ጨብጦ ልብሴ አይቃጠልም ማለት አይችልም። መሳሳምና የሰውነት ንክኪዎች ተፈጥሯዊ የሥጋ ስሜትን (ፍትወትን) በከፍተኛ ሁኔታ የሚያነሳሱና ሰውን ወደ ዋናው ውድቀት የሚገፉ መንገዶች ናቸው። ቅዱሳን አባቶች ሲያስተምሩ፦ “ዲያብሎስ ሰውን በአንድ ጊዜ ትልቅ ገደል ውስጥ አይጥለውም፤ ነገር ግን ትናንሽ የሚመስሉ በሮችን እየከፈተ ቀስ በቀስ ወደ ዋናው ውድቀት ይመራዋል” ይላሉ። መሳሳም የዝሙት መጀመሪያ በር ነው። ​ከክፉ ነገር ሁሉ መራቅ፦ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወጣቶችንና ምእመናንን ሲመክር እንዲህ ይላል፦ ​"ከክፉ ነገር ሁሉ ራቁ።" (፩ኛ ተሰሎንቄ ፭፥፳፪) ይህ ማለት ኃጢአት ከሆነው ነገር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኃጢአት ሊወስዱ ከሚችሉ አጋጣሚዎች, ቦታዎችና ንክኪዎች ጭምር መራቅ ብልህነት ነው። ​እውነተኛ አክብሮትና ክብር፦ ፍቅረኛሞች እርስ በርስ ያላቸውን እውነተኛ ፍቅርና አክብሮት መግለጽ ያለባቸው በሥጋዊ ንክኪ ሳይሆን፣ አንዱ ለሌላው ባለው ክብር፣ ጸሎትና ንጽሕናን ለመጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት መሆን አለበት። አንዱ የሌላውን ንጽሕና ጠብቆ ለሠርግ ቀን እንዲበቃ የሚረዳው ሰው ነው እውነተኛ አፍቃሪ። ​📣ለቅዱስ ፍቅር አጥር እንሁን❕ በትናንሽ የፈተና በሮች ብዙዎች ይወድቃሉ። የፍቅረኛሞች ፍቅር በንጽሕና እንዲጸና ይህንን መልዕክት ለሚያውቋቸው ወጣቶች ሁሉ SHARE ያድርጉ።👇    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
3 150
5
ዘጸዓት ነው ለሕዝቡ ዘጸዓት ነው ለሕዝቡ በደም ታስሯል ወጀቡ ጽኑ ክብርን ያየነው ኢየሱስን ይዘን ነው ክርስቶስን ለብሰን ነው[፪]    የግብፁ ፈርኦን በግፍ ሲያስጨንቀን ክቡደ መዝራዕት ሙሴ     ተነሳና ከራምሴ መንጋውን ይዞ ወጣ እየቀና    በኀቅለ ቃዴስ በሲና ያ መንፈሳዊ መጠጥ ያ መንፈሳዊ መብል ክርስቶስ ነበረ እኛን የሚከተል  አዝ በራፍዴም እንዳንቀር ተወልን ምስክር በኢያሱ ወልደ ነዌ እያዳነን ከአርዌ ከንዐን ሄደ ከፊት እየመራን ስሙ መድኃኒት ሆነን እስራኤል ዘነፍስ ነን ድል በአደረገው ጌታ ኢያሪኮ ሲዖል ፈርሷል በእልልታ አዝ በፋርስ ነገሥታት ወድቆብን ባርነት በኤርምያስ የነውጽ በትር እየታየን በምሥጢር እንደ ብረት አምድ ቅጥር አድርጎን የእሳቱን ወጀብ አለፍን በምልክት በራዕይ ተስሎ በሰማይ ማምለጫችን ሆነ በጎለጎታ ላይ    አዝ ከጠላታችን መዳፍ መከራ ቢወነጨፍ የጠበቅነው መሲህ ደርሷል ሸክማችንም ተራግፏል የመቤዠት ቀን ቀርቦ ዘጸዓት ጠቅልለን ወጣን ከሞት በደሙ አጊጠናል እርስቱን እንወርሳለን በጽዬን ተራራ ለበጉ እየዘመርን 🎙በዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ  ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖ ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖  ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖
4 549
6
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፫/13 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን የታላቁ ጻድቅና የቅዱስ አባት የሀገረ ቅፍጥ ኤጲስቆጶስ የአባ ብስንድዮስ የዕረፍ
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፫/13 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን የታላቁ ጻድቅና የቅዱስ አባት የሀገረ ቅፍጥ ኤጲስቆጶስ የአባ ብስንድዮስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው። ​📌ይህ ቅዱስ ሰው በታላቅ ገድል የተጠመደ፣ የዳዊትን መዝሙርና የነቢያትን መጻሕፍት በሚገባ ያጠና አባት ነበር። ትንቢቱን በሚያነብበት ጊዜም፣ ትንቢቱ የሚነበብለት ያ ነቢይ በአካል መጥቶ ንባቡን እስኪፈጽም ድረስ በአጠገቡ ይቆም ነበር። እጆቹን አንሥቶ በሚጸልይበት ጊዜም ጣቶቹ እንደ ፋና ይበሩ ነበር፤ እግዚአብሔርም በእጆቹ ታላላቅ ድንቆችንና ተአምራቶችን አድርጓል። ​📌አባ ብስንድዮስ በዕድሜው ዘመን ሁሉ የሴት ፊት አይቶ አያውቅም፤ ሁልጊዜ ራሱን ወደ ምድር ያዘነብል ነበር። በሆዷ ውስጥ ጽኑ ደዌ የነበረባት አንዲት ሴት ከበዓቱ ደጅ አግኝታው ሊሸሽ ሲሮጥ፣ መከተል አቅቷት እግሩ የረገጠውን እፍኝ አፈር ዘግና በእምነት በመብላቷ ወዲያውኑ ከደዌዋ ፈውሷታል። ​📌በአንዲት ዕለትም የሚያበሩ ሦስት ሰዎች (መላእክት) ተገልጠው የቤተ ክርስቲያን መክፈቻ ቁልፍ ከሰጡት በኋላ በቅፍጥ አገር ላይ ኤጲስቆጶስ ሆኖ ተሾመ። ቅዳሴ በሚቀድስበት ጊዜም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እጆቹ በመሠዊያው ላይ ሆነው፣ መላእክትም በዙሪያው ቁመው በዓይኑ ይመለከታቸው ነበር። በአንዲት ዕለትም አንድ ካህን በቅዳሴ ላይ ምራቁን በመትፋቱ፣ ቅዱሱ አባት ገሥጾ "ምራቅህ በመሠዊያው ዙሪያ በቆመው በኪሩብ ክንፍ ላይ እንደደረሰ አታውቅምን?" ባለው ጊዜ ያ ካህን በድንጋጤና በመንቀጥቀጥ ታሞ ሞቷል። ​📌ይህ አንደበተ ርቱዕና አስተማሪ የሆነው ቅዱስ አባት የዕረፍቱ ቀን በቀረበ ጊዜ ሕዝቡን ሰብስቦ በቀናች ሃይማኖት እንዲጸኑ ከመከራቸው በኋላ ነፍሱን ለእግዚአብሔር ሰጠ። ከሥጋውም ታላቅ ተአምር የተገለጠ ሲሆን፣ ደቀ መዝሙሩ ከመግነዙ ቁራጭ ወስዶ በእምነት በሽተኞችን ሁሉ ይፈውስ ነበር። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ምንጭ፦📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📔) ​ ​    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌በቅዳሴ ጊዜ ሰማያዊውን ምሥጢር በአይኑ ያይ የነበረውን የታላቁን የቅዱስ አባ ብስንድዮስን የበረከት ታሪክ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የመንፈሳዊ አገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
4 507
7
😇መምህር ገብተዋል 📖📖 📔 ትምህርት ተጀምሯል ላይቭ ግቡ 🙏 ከታቺ ባለው ሊንክ ግቡ ቭኦይስ ቻት ግቡ 👇👇 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=132ae57e1a061a7502 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
1 259
8
😇መምህር ገብተዋል 📖📖 📔 ትምህርት ተጀምሯል ላይቭ ግቡ 🙏 ከታቺ ባለው ሊንክ ግቡ ቭኦይስ ቻት ግቡ 👇👇 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=132ae57e1a061a7502 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
2
9
✞⃠♡ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!! 📣በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ጉባኤችን  ተጀምሯል ቮይስ ቻት ግቡ📣 🌹ልዩ ጉባኤችን  ተጀምሯል📣 🌹ተጀምሯል ቮይስ ቻት Live ግቡ📣 ✟ቤተ ቅዱስ ሚካኤል መንፈሳዊ ማኅበር ✞🌹✟ ከታች ባለው ሊንክ 📎  ግቡ 👇👇 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=3de6d21b28f614295c https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=3de6d21b28f614295c https://t.me/Bete_kidus_Michael_12 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
1 238
10
የኦርቶዶክስ መዝሙር ይፈልጋሉ?
839
11
ከትዳር በፊት ሩካቤ ሥጋ (Sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️              ​📌ክፍል ፪ (2) ​ በአሁኑ ዘመን በፊልሞች፣ በሶሻል ሚዲያና በ"ዘመናዊነት" ስም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት እንደ ተራና እንደ መብት የመታየት አዝማሚያ አለው። ነገር ግን ይህ ፈተና በሰው ልጅ መንፈሳዊ ሕይወት፣ በሥነ-ልቦናውና በወደፊት ትዳሩ ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ እጅግ ጥልቅ ነው። ​ክብረ ጋብቻንና ንጽሕናን ማርከስ፦ በክርስትና አስተምህሮ ሩካቤ ሥጋ በራሱ ኃጢአት ወይም ርኩስ ነገር አይደለም፤ እግዚአብሔር በንጽሕና ለትዳር ሕይወት ብቻ የሰጠው የፍቅር መግለጫ ነው። ነገር ግን ይህ ስጦታ ከጋብቻ ቃል ኪዳንና ከቅዱስ ቁርባን ውጭ ሲሆን ግን ስሙ ይቀየርና "ዝሙት" ይባላል። ​"መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን፥ መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።" (ዕብራውያን ፲፫፥፬) ያለ ሥርዓትና ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚደረግ ግንኙነት በረከት የለውም። ​የሥነ-ልቦና ቀውስና የጥርጣሬ መሠረት፦ ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት በኃላፊነት ላይ ሳይሆን በጊዜያዊ ስሜት (ፍትወት) ላይ ብቻ የተመሠረተ ነው። ይህ ደግሞ በፍቅረኛሞች መካከል የውሸትና የጥርጣሬ ዘርን ይዘራል። በውስጣቸው ስውር ፍርሃት ይፈጠራል፤ "ይህ ሰው ዛሬ ከእኔ ጋር ጋብቻ ሳይኖረን ይህንን ካደረገ፣ ነገ ትዳር ውስጥ ሆነን ሌላ ሰው ቢያገኝ ምን ያግደዋል⁉️" የሚል የጥርጣሬ ጥላ ወደፊት በሚመሠርቱት ትዳር ላይ ጭምር ይረባባል። ​የበረከትና የመንፈሳዊ ሕይወት መራቅ፦ እውነተኛ ፍቅር በትዕግሥትና በንጽሕና መጠባበቅን ያውቃል። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ በዝሙት የሚጀመር የፍቅር ሕይወት መጨረሻው የህሊና ጸጸት፣ ከመንፈሳዊ ማዕድ (ከቅዱስ ቁርባን) መራቅና ልብን ማጠንከር ነው። ንጽሕናን ጠብቆ መቆየት የወደፊት ትዳርን በጽኑ መሠረት ላይ መገንባት ማለት ነው። ​📣ትውልዱን ከውድቀት እንታደግ❕ ብዙ ወጣቶች ባለማወቅ ሕይወታቸውንና የወደፊት ትዳራቸውን እንዳያበላሹ ይህንን መንፈሳዊ ምክር ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። SHARE👇   ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
6 333
12
ከትዳር በፊት ሩካቤ ሥጋ (Sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️              ​📌ክፍል ፪ (2) ​ በአሁኑ ዘመን በፊልሞች፣ በሶሻል ሚዲያና በ"ዘመናዊነት" ስም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት እንደ ተራና እንደ መብት የመታየት አዝማሚያ አለው። ነገር ግን ይህ ፈተና በሰው ልጅ መንፈሳዊ ሕይወት፣ በሥነ-ልቦናውና በወደፊት ትዳሩ ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ እጅግ ጥልቅ ነው። ​ክብረ ጋብቻንና ንጽሕናን ማርከስ፦ በክርስትና አስተምህሮ ሩካቤ ሥጋ በራሱ ኃጢአት ወይም ርኩስ ነገር አይደለም፤ እግዚአብሔር በንጽሕና ለትዳር ሕይወት ብቻ የሰጠው የፍቅር መግለጫ ነው። ነገር ግን ይህ ስጦታ ከጋብቻ ቃል ኪዳንና ከቅዱስ ቁርባን ውጭ ሲሆን ግን ስሙ ይቀየርና "ዝሙት" ይባላል። ​"መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን፥ መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።" (ዕብራውያን ፲፫፥፬) ያለ ሥርዓትና ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚደረግ ግንኙነት በረከት የለውም። ​የሥነ-ልቦና ቀውስና የጥርጣሬ መሠረት፦ ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት በኃላፊነት ላይ ሳይሆን በጊዜያዊ ስሜት (ፍትወት) ላይ ብቻ የተመሠረተ ነው። ይህ ደግሞ በፍቅረኛሞች መካከል የውሸትና የጥርጣሬ ዘርን ይዘራል። በውስጣቸው ስውር ፍርሃት ይፈጠራል፤ "ይህ ሰው ዛሬ ከእኔ ጋር ጋብቻ ሳይኖረን ይህንን ካደረገ፣ ነገ ትዳር ውስጥ ሆነን ሌላ ሰው ቢያገኝ ምን ያግደዋል⁉️" የሚል የጥርጣሬ ጥላ ወደፊት በሚመሠርቱት ትዳር ላይ ጭምር ይረባባል። ​የበረከትና የመንፈሳዊ ሕይወት መራቅ፦ እውነተኛ ፍቅር በትዕግሥትና በንጽሕና መጠባበቅን ያውቃል። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ በዝሙት የሚጀመር የፍቅር ሕይወት መጨረሻው የህሊና ጸጸት፣ ከመንፈሳዊ ማዕድ (ከቅዱስ ቁርባን) መራቅና ልብን ማጠንከር ነው። ንጽሕናን ጠብቆ መቆየት የወደፊት ትዳርን በጽኑ መሠረት ላይ መገንባት ማለት ነው። ​📣ትውልዱን ከውድቀት እንታደግ❕ ብዙ ወጣቶች ባለማወቅ ሕይወታቸውንና የወደፊት ትዳራቸውን እንዳያበላሹ ይህንን መንፈሳዊ ምክር ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። SHARE👇   ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ከትዳር በፊት ሩካቤ ሥጋ (Sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️              ​📌ክፍል ፪ (2) ​ በአሁኑ ዘመን በፊልሞች፣ በሶሻል ሚዲያና በ"ዘመናዊነት" ስም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት እንደ ተራና እንደ መብት የመታየት አዝማሚያ አለው። ነገር ግን ይህ ፈተና በሰው ልጅ መንፈሳዊ ሕይወት፣ በሥነ-ልቦናውና በወደፊት ትዳሩ ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ እጅግ ጥልቅ ነው። ​ክብረ ጋብቻንና ንጽሕናን ማርከስ፦ በክርስትና አስተምህሮ ሩካቤ ሥጋ በራሱ ኃጢአት ወይም ርኩስ ነገር አይደለም፤ እግዚአብሔር በንጽሕና ለትዳር ሕይወት ብቻ የሰጠው የፍቅር መግለጫ ነው። ነገር ግን ይህ ስጦታ ከጋብቻ ቃል ኪዳንና ከቅዱስ ቁርባን ውጭ ሲሆን ግን ስሙ ይቀየርና "ዝሙት" ይባላል። ​"መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን፥ መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።" (ዕብራውያን ፲፫፥፬) ያለ ሥርዓትና ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚደረግ ግንኙነት በረከት የለውም። ​የሥነ-ልቦና ቀውስና የጥርጣሬ መሠረት፦ ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት በኃላፊነት ላይ ሳይሆን በጊዜያዊ ስሜት (ፍትወት) ላይ ብቻ የተመሠረተ ነው። ይህ ደግሞ በፍቅረኛሞች መካከል የውሸትና የጥርጣሬ ዘርን ይዘራል። በውስጣቸው ስውር ፍርሃት ይፈጠራል፤ "ይህ ሰው ዛሬ ከእኔ ጋር ጋብቻ ሳይኖረን ይህንን ካደረገ፣ ነገ ትዳር ውስጥ ሆነን ሌላ ሰው ቢያገኝ ምን ያግደዋል⁉️" የሚል የጥርጣሬ ጥላ ወደፊት በሚመሠርቱት ትዳር ላይ ጭምር ይረባባል። ​የበረከትና የመንፈሳዊ ሕይወት መራቅ፦ እውነተኛ ፍቅር በትዕግሥትና በንጽሕና መጠባበቅን ያውቃል። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ በዝሙት የሚጀመር የፍቅር ሕይወት መጨረሻው የህሊና ጸጸት፣ ከመንፈሳዊ ማዕድ (ከቅዱስ ቁርባን) መራቅና ልብን ማጠንከር ነው። ንጽሕናን ጠብቆ መቆየት የወደፊት ትዳርን በጽኑ መሠረት ላይ መገንባት ማለት ነው። ​📣ትውልዱን ከውድቀት እንታደግ❕ ብዙ ወጣቶች ባለማወቅ ሕይወታቸውንና የወደፊት ትዳራቸውን እንዳያበላሹ ይህንን መንፈሳዊ ምክር ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። SHARE👇   ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
1
13
🪩የዓለም ሊቃውንትን ያስደነቀውና ምስጢሩ ያልተፈታው ድንቅ መጽሐፍ❗️ ⛪️​የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሙሉ ይዘቱን ጠብቃ ያቆየችው መጽሐፈ ሄኖክ በውስጡ ምን ይዟል⁉️ ስለ ዓለም አፈጣጠር፣ ስለ መላእክት ውድቀትና ስለ ፍጻሜ ዘመን ምን ይላል⁉️ ሁሉንም ምስጢራት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ያንብቡ። 📥 መጽሐፈ ሄኖክ PDF ለማውረድ                     👇👇👇
644
14
አለ ለእኔ የተሻለ ነገር አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር [፪] ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር        አዝ በእጄ የጨበጥኩት በድንገት ቢበተን ዙሪያዬን ቢከበኝ ያላሰብኩት ሐዘን እንባዬ በደስታ መቀየሩ አይቀርም እተማመናለው በጌታዬ አላፍርም       አዝ ሐብቴን ልጄን ባጣ እርሱ እንደ ወደደ የኢዮብ መከራ በእኔ ከወረደ እራቆቴን መጣው እንዲሁ እሄዳለው ከዚህ የላቀውን ከእርሱ እጠብቃለው      አዝ መከራው ቢከብደኝ ከዙፋን ወርጄ ከ'ርስቴ ብሰደድ በአቢሴሎም ልጄ ቀኑ እሰከሚነጋ አልፈራም ጨለማ ዳግም እለብሳለው የጽዮንን ግርማ    አዝ አሳዳጄ ቢያይል ጉልበቱ ቢጸና ተግዳሮቱ በዝቶ ወደ እኔ ቢያቀና የከበረው ድንጋይ አለ በወንጭፌ እቋቋመዋለው እርሱን ተደግፌ       አዝ በናባው ተራራ ቢሆን መቃብሬ ከነአን ባልገባ ከእርሱ ጋር አብሬ አለኝ በሰማይ ቤት እጅግ የከበረች በጆሮ ያልተሰማ በዓይንም ያልታየች                መዝሙር| 🎧ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ  ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖ ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖  ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖
6 397
15
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፪/12 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን የታላቁና የቅዱስ መልአክ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፪/12 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን የታላቁና የቅዱስ መልአክ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው። እግዚአብሔር ይህንን የከበረ መልአክ ወደ አሦር (ፋርስ) ንጉሥ ወደ ሰናክሬም ሠራዊት ልኮት፣ ከሠራዊቱ መቶ ሰማንያ አምስት ሺሕ (185,000) ኃያላን አርበኞችን የገደለበት ዕለት ነው። ​📌ይህም እንዲህ ነው፤ የክፉው ንጉሥ የሰናክሬም ሠራዊት ኢየሩሳሌምን በከበቧት ጊዜ፣ ንጉሡ ሰናክሬም ፈጣሪ እግዚአብሔርንና ጻድቁን ንጉሥ ሕዝቅያስን እያፌዘና እየዘለፈ "ከእጄ የሚያድናችሁ ማን ነው?" በማለት መልእክተኞችን ላከ። ​📌የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስም ይህንን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ፤ ማቅም ለብሶ ሀገሩንና ወገኖቹን ያድን ዘንድ ወደ እግዚአብሔር አጥብቆ ጸለየ። እግዚአብሔርም የሕዝቅያስን ልመናና ንስሐ ተቀብሎ፣ የብርሃን መልአክ ቅዱስ ሚካኤልን ላከለት። ቅዱስ ሚካኤልም በዚያኑ ሌሊት ድንቅ ሥራን ሠርቶ የጠላትን ኃይል በመምታት ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ሰዎች ሁሉ ከጥፋት አዳናቸው። ​📌ሰናክሬምም አፍሮና ተዋርዶ ወደ አገሩ ተመለሰ። ስለዚህም ታላቅ የእግዚአብሔር ማዳን የተገለጠበትን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል መታሰቢያ በዚች ቀን በደስታ እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አዘዙ። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ መልአክ አማላጅነት ይማረን ረድኤቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።" ምንጭ፦📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📔) ​ ​    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌ጻድቁን ንጉሥ ሕዝቅያስንና ኢየሩሳሌምን ከጠላት እጅ የታደገውን የታላቁን መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን ድንቅ ታሪክ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
6 417
16
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 1, እመጓ📚 ➱ 2, ዝጓራ 📚 ➱ 3, መርበብት 📚 ➱ 4, ሰበዝ 📚 ➱ 5, ሜተራሊዮን📚 ➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖             
400
17
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን  👇👇 https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk
621
18
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን የሚገኝበት ቻናል ነዉ Join በማለት ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን የሚገኝበት ቻናል ነዉ Join በማለት ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇
311
19
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን  👇👇 https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk
669
20
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን የሚገኝበት ቻናል ነዉ Join በማለት ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን የሚገኝበት ቻናል ነዉ Join በማለት ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇
499