SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel SMH General Construction
Channel SMH General Construction (@ethioengineers1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 22 611 subscribers, ranking 442 in the Home & Architecture category and 1 599 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 22 611 subscribers.
According to the latest data from 25 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -248 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 14.00%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.88% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 166 views. Within the first day, a publication typically gains 1 330 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 8.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Home & Architecture category.
Loading data
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 26 October | 0 | |||
| 25 October | +1 | |||
| 24 October | 0 | |||
| 23 October | 0 | |||
| 22 October | 0 | |||
| 21 October | 0 | |||
| 20 October | 0 | |||
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | 0 | |||
| 17 October | 0 | |||
| 16 October | 0 | |||
| 15 October | 0 | |||
| 14 October | 0 | |||
| 13 October | 0 | |||
| 12 October | 0 | |||
| 11 October | 0 | |||
| 10 October | +2 | |||
| 09 October | 0 | |||
| 08 October | 0 | |||
| 07 October | +5 | |||
| 06 October | 0 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | 0 | |||
| 03 October | +1 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | 0 |
| 2 | ⚡️የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS)
የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጁ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሕንፃዎችና የሲቪል ምህንድስና ሥራዎች ደህንነት፣ አገልግሎት ሰጪነት፣ ጤናማነት እና ጽናት እንዲኖራቸው የሚያስችሉ አጠቃላይ ደንቦች ናቸው።
እነዚህ ስታንዳርዶች የሕንፃዎችና መዋቅሮች ዕቅድ ዝግጅት፣ ዲዛይን፣ ግንባታ፣ አሠራር እና ጥገና የሚመለከቱ ዝቅተኛ መስፈርቶችን ይወስናሉ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያን አካባቢያዊ፣ ጂኦሎጂካዊ፣ የአየር ንብረት እና ማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ያስገባሉ።
⚡️ዋና ዋና የEBCS ተከታታይ ስታንዳርዶች
EBCS-1፡ የዲዛይን መሠረቶች እና በመዋቅሮች ላይ የሚፈጸሙ ጫናዎች የመዋቅር ዲዛይን መሠረታዊ መርሆዎችን ያቀርባል፣ እነዚህም የመጨረሻ የአቅም ሁኔታ (Limit State Design)፣ የጭነት ጥምረቶች፣ የደህንነት መጠኖች (Safety Factors)፣ የሞተ ጭነት (Dead Load)፣ የተግባር ጭነት (Imposed Load)፣ የነፋስ ጭነት (Wind Load) እና ሌሎች የአካባቢ ተጽዕኖዎችን ያካትታል።
EBCS-2፡ የሕንፃዎች ዲዛይን
የሕንፃ ዕቅድ፣ የቦታ ምርጫ፣ የአጠቃቀም ብቃት፣ ተደራሽነት እና ሥነ-ሕንፃዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ አጠቃላይ መስፈርቶችን ይገልጻል።
EBCS-3 እስከ EBCS-6፡ የመዋቅር ቁሳቁስ ዲዛይን ስታንዳርዶች
* EBCS-3፡ የኮንክሪት መዋቅሮች
* EBCS-4፡ የብረት እና የተዋሃዱ (Composite) መዋቅሮች
*EBCS-5፡ የእንጨት መዋቅሮች
* EBCS-6፡ የግንበኝነት (Masonry) መዋቅሮች
እነዚህ ስታንዳርዶች ለእያንዳንዱ ቁሳቁስ የዲዛይን ዘዴዎች፣ የቁሳቁስ መግለጫዎች፣ የዝርዝር ማብራሪያ መስፈርቶች እና የግንባታ ሂደቶችን ይዘረዝራሉ።
EBCS-7፡ የጂኦቴክኒክ ዲዛይን እና መሠረቶች
የቦታ ምርመራ፣ የአፈር ምደባ፣ የአፈር ተሸካሚ አቅም ግምገማ፣ የሰፈር ትንተና (Settlement Analysis)፣ የመሠረት ዲዛይን፣ የድጋፍ ግድግዳዎች (Retaining Structures) እና የመሬት ሥራዎችን ይመለከታል።
* EBCS-8፡ የርዕደ መሬት መቋቋም የሚችሉ መዋቅሮች ዲዛይን
የሴይስሚክ ዲዛይን መስፈርቶች፣ የሴይስሚክ ዞኖች ግምት፣ የመዋቅር ትንተና ሂደቶች እና ለርዕደ መሬት መቋቋም የሚያስፈልጉ ዝርዝር መስፈርቶችን ይዟል።
* EBCS-9፡ የሕንፃዎች የፕላምቢንግ አገልግሎቶች
የውሃ አቅርቦት ሥርዓቶች፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የቆሻሻ ውሃ አወጋገድ፣ የዝናብ ውሃ ፍሳሽ፣ ሴፕቲክ ታንኮች፣ ሶክአዌይ ጉድጓዶች (Soakaway Pits) እና ተያያዥ የፕላምቢንግ ሥራዎችን ያካትታል።
* EBCS-10፡ የሕንፃዎች የኤሌክትሪክ ተከላዎች
የኤሌክትሪክ ሽቦ ሥርዓቶች፣ የመከላከያ መሣሪያዎች፣ አርቲንግ (Earthing/Grounding)፣ የኤሌክትሪክ ደህንነት እና በሕንፃዎች ውስጥ የኃይል ስርጭትን ይወስናል።
* EBCS-11 እስከ EBCS-13፡ የሕንፃ አገልግሎቶች
የሕንፃ ሜካኒካል አገልግሎቶች፣ የአየር ማናፈሻ (Ventilation) ሥርዓቶች፣ የአካባቢ ቁጥጥር ሥርዓቶች እና የእሳት መከላከያ መስፈርቶችን ይዳስሳል።
* EBCS-14፡ በህንፃ ግንባታ ውስጥ ጤና እና ደህንነት
የሥራ ቦታ ጤና እና ደህንነት፣ የአደጋ መለያየት፣ የደህንነት ምልክቶች፣ የግል መከላከያ መሣሪያዎች (PPE) እና ደህንነቱ የተጠበቀ የግንባታ ሥራ ሂደቶችን ይወስናል።
⏺ከዓለም አቀፍ ስታንዳርዶች ጋር መጣጣም
⏺ኢትዮጵያ የህንፃ ስታንዳርዶቿን ከዓለም አቀፍ ዕውቅና ካላቸው ኮዶች ጋር በተለይም ከአውሮፓ ስታንዳርዶች (Eurocodes) እና ከISO ስታንዳርዶች ጋር በማጣጣም ላይ ትገኛለች። እነዚህ የተጣጣሙ ስታንዳርዶች ብዙ ጊዜ እንደ (ES EN) በመታተም የአገሪቱን የምህንድስና ሥራ ከዓለም አቀፍ ልምዶች ጋር ያስማማሉ።
ይህ መጣጣም የሚያስገኘው ጥቅም፦
* የመዋቅር ደህንነትና አስተማማኝነት መሻሻል።
* በግንባታ ውስጥ የጥራት ማረጋገጫ መጠናከር።
* ከዓለም አቀፍ የምህንድስና እና የግንባታ ልምዶች ጋር የተሻለ ተኳሃኝነት መፍጠር።
* ለአካባቢያዊ እና ሴይስሚክ አደጋዎች የተሻለ መቋቋም መቻል።
| 1 829 |
| 3 | 📢 CLOSED!
FREELANCE QUANTITY SURVEYING ENGINEERS (3 POSITIONS) | 318 |
| 4 | Cost Breakdown
👉 ማለት ለእያንዳንዱ የግንባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በዝርዝር ለይቶ ማስላት ነው።
ዋና ዋና የወጪ ክፍሎች፦
✅Material Cost: ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ብረት፣ ውሃ እና ሌሎች ዕቃዎች።
✅Labour Cost: የሠራተኞች ደመወዝ፣ የቀን ክፍያ ወይም የሰዓት ክፍያ።
✅Equipment Cost: የማሽን ኪራይ፣ ነዳጅ፣ ኦፕሬተርና ጥገና።
✅Overhead Cost: የጣቢያ አስተዳደር፣ ጊዜያዊ ቢሮ፣ ደህንነትና ሌሎች ተዘዋዋሪ ወጪዎች።
✅Profit: ተቋራጩ ከወጪዎች በላይ ለማግኘት የሚያስቀምጠው ትርፍ።
በእውነተኛ የዋጋ ስሌት የታክስ፣ የትራንስፖርት፣ የብክነት እና የገበያ ዋጋ ልዩነት ተጽዕኖዎችም እንደ ውሉ ሁኔታ መታሰብ አለባቸው። | 3 917 |
| 5 | https://youtu.be/TOvky5zlIvE | 3 755 |
| 6 | 📢 WE ARE HIRING: FREELANCE QUANTITY SURVEYING ENGINEERS (3 POSITIONS)
Company/Project: Construction | Design
Work Arrangement: Freelance | Remote | Monthly
Number of Vacancies: 3 Engineers
Application Deadline: October 16, 2026
Job Description
Successful candidates will be responsible for preparing accurate Bills of Quantities (BOQs), quantity take-offs, construction cost estimates, material schedules, and detailed cost breakdowns based on architectural and structural drawings.
Application Requirements
Interested applicants should submit:
🔹Updated CV.
🔹Samples of previous BOQs, quantity take-offs, or cost-estimation projects.
🔹A brief description of relevant experience and software skills.
🔹Expected monthly freelance fee.
🔹Availability and contact information.
Selection Process: Shortlisted candidates may be required to complete a practical quantity take-off assessment using sample construction drawings.
📅 Application Deadline: October 16, 2026
📩 To Apply: Send your CV and work samples to @Belay_Ceng | 4 125 |
| 7 | https://youtu.be/CE2J3NoDR-U | 1 620 |
| 8 | ⚡️በ Work Brake down እና Cost Brake down ያለው ልዩነት ምንድ ነው?
1. WBs (ዎርክ ብሬክዳውን)፦
በኮንስትራክሽን ዘርፍ Work Brake down ማለት እያንዳንዱ የኮንስትራክሽን ስራ ወደ ትናንሽ'ና በቀላሉ ማኔጅ የሚደረጉ ሥራዎች መከፋፈል ማለት ነው ለምሳሌ የሚከሉትን እንመልከት
a. Earth work
➛ Site clearing
➛ Bulck Excavation
➛ Trench Excavation
➛ Pit Excavation
➛ Back Filling
➛ Hard Core
b. Foundation work
➛ Lean concrete
➛ Form work
➛ Reinforcement
➛ Concrete casting
ከላይ እንደምናየው በዚህ መልኩ የኮንስትራክሽን ስራዎችን ብንከፋፍላቸው በቀላሉ የስራ ዕቅድ ለማውጣትና ስራዎቹን በቀላሉ ለመቆጣጠረ ይረዳናል።
2. CBs (ኮስት ብሬክዳውን)፦
ኮስት ብሬክዳውን ማለት ግን ለእያንዳንዱ Single Item work ማለትም ከላይ በ WB ለከፋፈልናቸው ስራዎች አዋጭ መስርያ ዋጋ በዝርዝር አስልቶ ማስቀመጥ ማለት ነው። ዋጋ ስናወጣ በዋናነት ማካተት ያለብን ነገር የሚከተሉት ናቸው
a. Manpower cost
b. Material cost
c. Equipment or Machinery Cost ከዚህ በተጨማሪ Profit እና Overhead cost ማካተት ግድ ይለናል። | 5 618 |
| 9 | https://youtu.be/l-tfQcZ_bR4 | 2 986 |
| 10 | www.tiktok.com/@belaychane21/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=6832883476075086853&user_id=6832883476075086853&sec_user_id=MS4wLjABAAAAOp4j3LVvdnOAsHqEbW_c0eDRzGWKf00mBHnRk5siS50wsYs0EJX_p6aem1vGGhZy&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7690126778379224852&share_link_id=25fc9453-0fc0-4e98-bca0-1a8025621ee2&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b4180%2CLiveMultiTabWrapperActivity×tamp=1791266449&social_share_type=10&enable_checksum=1 | 633 |
| 11 | 🚀 BELAY CHANE MASTER CLASS
🏗 ETABS & SAFE Online Course
B+G+M+21 RC Building Project
Modeling, Analysis & Design
በተግባር ይማሩ!
📢 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
+251711890392
📲 @BelayChaneST | 5 702 |
| 12 | https://youtu.be/9eZDph4rN-k | 3 919 |
| 13 | ✅ 100% Recorded Video Package
✅ Learn at your own pace
✅ Practical design workflow from start to finish
✅ Weekly live virtual support sessions
Package 1 – ETABS Full Course
💰 8,500 ETB
Structural Modeling,Load Application,Structural Analysis,Design Checks,Professional workflow for multi-storey buildings with Design Permit Check Lists
Package 2 – SAFE Full Course
💰 6,500 ETB
Slab Design,Foundation Design,Mat Foundation Analysis,Detailing and interpretation of results
Package 3 – ETABS + SAFE Complete Bundle
💰 12,750 ETB (15% Discount)
Full ETABS Course,Full SAFE Course
🎯 Designed For
Civil Engineers,Structural Engineers,Engineering Students,Design Office Professionals
📩 Limited seats available. Contact us today to reserve your place.
Learn. Design. Build with Confidence.
📞 Registration & Information
Phone: +251 711 890 392
Telegram 👉 @BelayChaneST | 5 883 |
| 14 | https://youtu.be/jv2uI-H9UXM | 3 447 |
| 15 | https://youtu.be/iiaoNUoLIXw | 4 215 |
| 16 | https://youtu.be/g1NqyNVa2Lk | 4 133 |
| 17 | https://youtu.be/01R26k9cHzc | 4 632 |
| 18 | https://youtu.be/tiYxhziTBHk | 5 106 |
| 19 | ለኢንጅነሮች
ኣንድ Client ሬሾው 1:2:3 በሆነ 60m3 የሚሆን የኮንክሪት ስራ ቢኖረውና ስንት ስሚንቶ አሸዋና ጠጠር እንደሚያስፈልገው በዝርዝር ማወቅ ፈለጎ ስራልኝ ቢላችሁ እንዴት ትሰሩለታላችሁ? Dry volume factor 1.54
መልስ
➛ የተሰጠን ዳታ
ጠቅላላ የኮንክሪት ስራ መጠን 60ሜ3
Mix ratio 1:2:3
Assume dry-volume proportion 1.54
➛ከዚህ በመቀጠል ለ1ሜ3 ኮንክሪት የሚያስፈልገን የኮንክሪት ማተርያል እናስላ።
በመጀመርያ የሚከተሉትን እንያዝ
➛1ሜ3*1.54 = 1.54ሜ3
➛Total proportion = 1+2+3 = 6parts
1. የስሚንቶ መጠን ለማወቅ
➛ስሚንቶ፦ 1/6*1.54ሜ3 = 0.257ሜ3
በመቀጠል ይሄንን volume assumption በወሰድነው density of cement 1400kg በማባዛት በKg ወይም በ Number of bags ማማወቅ እንችላለን በዚህ መሰረት፦
🔨 ስሚንቶ≈ 1400ኪ.ግ/ሜ3 * 0.257ሜ3
≈ 359.8 ኪ.ግ
በማጠጋጋት ≈ 360ኪ.ግ ወይም 3.6ኩንታል ወይም
7.2ከረጢት ለ 1 m³ concrete.
2. የአሸዋ መጠን ለማወቅ
➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት አሸዋ 2parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሁለት በማባዛት ማግኘት እንችላለን።
🔨 አሸዋ ≈ 2* 0.257ሜ3
≈ 0.514ሜ3 ለ 1 m³ concrete.
3. የጠጠር መጠን ለማወቅ
➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት ጠጠር 3parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሶስት በማባዛት ማግኘት እንችላለን።
🔨 ጠጠር ≈ 3* 0.257ሜ3
≈ 0.771ሜ3 ለ 1 m³ concrete.
4. የውሃ መጠን
➛ እዚጋ ማስቸዋል ያለብን ነገር amount of water cannot be determined from the ratio 1:2:3 alone because it depends on the required workability, aggregate moisture, cement type, and water/cement ratio.
➛የ ውሃና ስሚንቶ ሬሾ (W/C ratio) በmix design የሚወሰን ቢሆንም ባብዛኛው ግዜ ግን ከ 0.4 እስከ 0.6 ባለው ሬንጅ ውስጥ ነው።
➛በዚህ መሰረት በአማካይ 0.5 ብንወስድ ለ1ሜ3 ኮንክሪት የሚያስፈልገንን የውሃ መጠን ለማወቅ በቀላሉ
w/c = 0.5
w/0.257ሜ3 = 0.5
w = 0.5*0.257ሜ3
w = 0.1285ሜ3 ወይም በ1000 በማባዛት128.5ሊትር ያስፈልገናል ማለት ነው።
🔑 ሲጠቃለል ለ60ሜ3 የኮንክሪት መጠን
➛ስሚንቶ 3.6ኩንታል*60= 216ኩንታል
➛አሸዋ 0.514ሜ3*60= 30.84ሜ3 በማጠጋጋት 2ቢያጆ
➛ጠጠር 0.771ሜ3*60= 46.26ሜ3 በማጠጋጋት 3ቢያጆ
➛ውሃ 0.1285ሜ3*60= 7.71ሜ3 ለ curing እና ለሌሎች ታሳቢ በማድረግ 10ሜ3 ያስፈልገናል። | 6 697 |
| 20 | https://youtu.be/Vr-wk-kKGsU | 4 890 |
