ar
Feedback
SMH General Construction

SMH General Construction

الذهاب إلى القناة على Telegram

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام SMH General Construction

تُعد قناة SMH General Construction (@ethioengineers1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 22 761 مشتركاً، محتلاً المرتبة 431 في فئة المنزل و المعماري والمرتبة 1 540 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 22 761 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -237، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -16، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 17.53‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.41‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 994 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 004 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 15.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المنزل و المعماري.

22 761
المشتركون
-1624 ساعات
-587 أيام
-23730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+1
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+7
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+19
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+8
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+6
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+14
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+40
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+38
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+10
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+9
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+51
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+50
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+53
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+71
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+90
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+83
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+151
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+264
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+160
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+94
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+24
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+506
في 6 قنوات
Get PRO
مايو '24
+551
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 335
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '24
+309
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+144
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '24
+170
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+738
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1 481
في 7 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+50
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+114
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+174
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+490
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+1 220
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+1 435
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+60
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+66
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+285
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+941
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+375
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+193
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+181
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+531
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+135
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+1 084
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+72
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+214
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+61
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+484
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+540
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+614
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+823
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1 502
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+315
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+432
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+265
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+30
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+1 205
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+421
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+770
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+657
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+1 620
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+17 925
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر+1
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
2
🚀 BELAY CHANE MASTER CLASS 🏗 ETABS & SAFE Online Course B+G+M+21 RC Building Project Modeling, Analysis & Design በተግባር ይማሩ! 📢 አሁኑኑ ይመዝገቡ! +251711890392 📲 @BelayChaneST
1 354
3
https://youtu.be/9eZDph4rN-k
1 847
4
✅ 100% Recorded Video Package ✅ Learn at your own pace ✅ Practical design workflow from start to finish ✅ Weekly live virtual
✅ 100% Recorded Video Package ✅ Learn at your own pace ✅ Practical design workflow from start to finish ✅ Weekly live virtual support sessions Package 1 – ETABS Full Course 💰 8,500 ETB Structural Modeling,Load Application,Structural Analysis,Design Checks,Professional workflow for multi-storey buildings with Design Permit Check Lists Package 2 – SAFE Full Course 💰 6,500 ETB Slab Design,Foundation Design,Mat Foundation Analysis,Detailing and interpretation of results Package 3 – ETABS + SAFE Complete Bundle 💰 12,750 ETB (15% Discount) Full ETABS Course,Full SAFE Course 🎯 Designed For Civil Engineers,Structural Engineers,Engineering Students,Design Office Professionals 📩 Limited seats available. Contact us today to reserve your place. Learn. Design. Build with Confidence. 📞 Registration & Information Phone: +251 711 890 392 Telegram  👉 @BelayChaneST
2 440
5
https://youtu.be/jv2uI-H9UXM
3 055
6
https://youtu.be/iiaoNUoLIXw
3 948
7
https://youtu.be/g1NqyNVa2Lk
3 932
8
https://youtu.be/01R26k9cHzc
4 249
9
https://youtu.be/tiYxhziTBHk
4 885
10
ለኢንጅነሮች ኣንድ Client ሬሾው 1:2:3 በሆነ 60m3 የሚሆን የኮንክሪት ስራ ቢኖረውና ስንት ስሚንቶ አሸዋና ጠጠር እንደሚያስፈልገው  በዝርዝር ማወቅ ፈለጎ ስራልኝ ቢላችሁ እንዴት ትሰሩለታላችሁ?  Dry volume factor 1.54 መልስ ➛ የተሰጠን ዳታ ጠቅላላ የኮንክሪት ስራ መጠን 60ሜ3 Mix ratio 1:2:3 Assume dry-volume proportion 1.54 ➛ከዚህ በመቀጠል ለ1ሜ3  ኮንክሪት የሚያስፈልገን የኮንክሪት ማተርያል እናስላ። በመጀመርያ የሚከተሉትን እንያዝ ➛1ሜ3*1.54 = 1.54ሜ3 ➛Total proportion = 1+2+3 = 6parts 1. የስሚንቶ መጠን ለማወቅ    ➛ስሚንቶ፦ 1/6*1.54ሜ3 = 0.257ሜ3 በመቀጠል ይሄንን volume assumption በወሰድነው density of cement 1400kg በማባዛት በKg ወይም በ Number of bags ማማወቅ እንችላለን በዚህ መሰረት፦ 🔨 ስሚንቶ≈ 1400ኪ.ግ/ሜ3 * 0.257ሜ3                          ≈  359.8 ኪ.ግ      በማጠጋጋት   ≈ 360ኪ.ግ ወይም 3.6ኩንታል ወይም                             7.2ከረጢት ለ 1 m³ concrete. 2. የአሸዋ መጠን ለማወቅ ➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት አሸዋ 2parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሁለት በማባዛት ማግኘት እንችላለን። 🔨 አሸዋ ≈ 2* 0.257ሜ3           ≈ 0.514ሜ3 ለ 1 m³ concrete. 3. የጠጠር መጠን ለማወቅ ➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት ጠጠር 3parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሶስት በማባዛት ማግኘት እንችላለን። 🔨  ጠጠር ≈ 3* 0.257ሜ3           ≈ 0.771ሜ3  ለ 1 m³ concrete. 4. የውሃ መጠን ➛ እዚጋ ማስቸዋል ያለብን ነገር amount of water cannot be determined from the ratio 1:2:3 alone because it depends on the required workability, aggregate moisture, cement type, and water/cement ratio. ➛የ ውሃና ስሚንቶ ሬሾ (W/C ratio) በmix design የሚወሰን ቢሆንም ባብዛኛው ግዜ ግን ከ 0.4 እስከ 0.6 ባለው ሬንጅ ውስጥ ነው። ➛በዚህ መሰረት በአማካይ 0.5 ብንወስድ ለ1ሜ3 ኮንክሪት የሚያስፈልገንን የውሃ መጠን ለማወቅ በቀላሉ w/c = 0.5     w/0.257ሜ3 = 0.5 w = 0.5*0.257ሜ3 w = 0.1285ሜ3 ወይም በ1000 በማባዛት128.5ሊትር ያስፈልገናል ማለት ነው። 🔑 ሲጠቃለል ለ60ሜ3 የኮንክሪት መጠን ➛ስሚንቶ 3.6ኩንታል*60= 216ኩንታል ➛አሸዋ 0.514ሜ3*60= 30.84ሜ3 በማጠጋጋት 2ቢያጆ ➛ጠጠር 0.771ሜ3*60= 46.26ሜ3 በማጠጋጋት 3ቢያጆ ➛ውሃ 0.1285ሜ3*60= 7.71ሜ3 ለ curing እና ለሌሎች ታሳቢ በማድረግ 10ሜ3 ያስፈልገናል።
5 230
11
https://youtu.be/Vr-wk-kKGsU
3 955
12
🏗️ የReinforced Concrete (RC) ዲዛይን የRC ዲዛይንን ለመረዳት ፎርሙላዎችን በመሸምደድ ብቻ መጀመር አያስፈልግም። በመጀመሪያ የህንፃውን የጭነት አሰራርና የኮንክሪት እና የአርማታ ብረት ባህሪ መረዳት ይጠቅማል። 1️⃣ ጭነት የት ይሄዳል? ማንኛውም ህንፃ የሚሸከማቸው ጭነቶች አሉት፦ • የህንፃው የራሱ ክብደት • የግድግዳ ክብደት • የወለል ንጣፍና ሌሎች ቋሚ ጭነቶች • የሰዎችና የእቃዎች ጭነት • የንፋስ ጭነት • የመሬት መንቀጥቀጥ ጭነት ከዚያም ጭነቱ በአጠቃላይ፦ Slab → Beam → Column → Foundation → Soil በሚል የጭነት መንገድ ወደ መሬት ይተላለፋል። ይህንን የጭነት መንገድ መረዳት የRC ዲዛይን መሠረታዊ እውቀት ነው። 2️⃣ ኮንክሪት እና ብረት ምን ያደርጋሉ? ኮንክሪት በአብዛኛው የመጨመቅ (Compression) ኃይልን በጥሩ ሁኔታ ይቋቋማል። የአርማታ ብረት (Reinforcement Steel) ደግሞ በተለይ የመሳብ (Tension) ኃይልን ለመቋቋም ይረዳል። ስለዚህ ብረት በኮንክሪት ውስጥ በዘፈቀደ አይቀመጥም። የብረቱ ቦታ የሚወሰነው በአባሉ ላይ በሚሰሩት ኃይሎች ነው። 3️⃣ Beam – ጨረር Beam በሁለት ጫፎቹ ተደግፎ ጭነት ሲጫንበት ይጎነበሳል። በአጠቃላይ፦ 🔹 የBeam ታችኛው ክፍል → Tension 🔹 የላይኛው ክፍል → Compression 🔹 የታችኛው ዋና ብረት → Tension ለመቋቋም 🔹 Stirrups → Shear ለመቋቋም በContinuous Beam ውስጥ ደግሞ በSupport አካባቢ የኃይል ሁኔታው ስለሚቀየር የላይኛው ብረት አስፈላጊ ይሆናል። ስለዚህ የReinforcement አቀማመጥ የBeam የኃይል ባህሪን መከተል አለበት። 4️⃣ Slab – ስላብ Slab የወለል ጭነቶችን ተቀብሎ ወደ Beam፣ Wall ወይም Column ያስተላልፋል። Slab በአጠቃላይ፦ • One-way slab • Two-way slab ሊሆን ይችላል። የReinforcement አቀማመጥም ስላቡ ጭነቱን በሚያስተላልፍበት አቅጣጫ ይወሰናል። 5️⃣ Column – አምድ Column በዋናነት ከላይ የሚመጣውን የህንፃ ጭነት ወደ Foundation ያስተላልፋል። ነገር ግን Column ሁልጊዜ Compression ብቻ አይሸከምም። ሊኖሩት የሚችሉት፦ • Compression • Bending • Shear • ከንፋስ ወይም ከEarthquake የሚመጡ ኃይሎች ናቸው። የLongitudinal Bars ዋና ሚና የColumn ጥንካሬን ማሻሻል ሲሆን፣ Ties/Stirrups ደግሞ የLongitudinal Bars አቀማመጥን ለመጠበቅና ኮንክሪቱን ለመጠበቅ ይረዳሉ። 6️⃣ Foundation – መሠረት Foundation የህንፃውን ጭነት ወደ መሬት ያስተላልፋል። Building → Column → Foundation → Soil ስለዚህ Foundation በቂ መጠንና ጥንካሬ ሊኖረው ይገባል። የSoil Investigation ውጤትም በFoundation Design ውስጥ በጣም ወሳኝ ነው። 7️⃣ ብዙ ብረት ማለት ሁልጊዜ ጥሩ ዲዛይን ማለት አይደለም ❌ በጣም ትንሽ reinforcement → የመሰንጠቅ፣ የመጎንበስ እና የጥንካሬ ችግር ❌ በጣም ብዙ reinforcement → የብረት መጨናነቅ፣ የኮንክሪት አቀማመጥ ችግር እና የግንባታ ችግር ✅ ጥሩ RC Design = Safe + Economical + Serviceable + Constructible 8️⃣ Detailing እንደ Calculation አስፈላጊ ነው የብረት መጠንን ማወቅ ብቻ አይበቃም። መሐንዲሱ እንዲሁም መወሰን አለበት፦ • ብረቱ የት እንደሚቀመጥ • የሚቀጥልበት ርዝመት • የLap ቦታ • Anchorage • Bar spacing • Concrete cover • Beam-column joint detailing ጥሩ ዲዛይን በስሌት ብቻ አይጠናቀቅም፤ በግንባታ ላይ በተግባር ሊፈጸም የሚችል መሆን አለበት። 9️⃣ በአጠቃላይ ሶስት ነገሮችን ይፈትሹ 🏗️ Strength – አባሉ የሚጠበቀውን ጭነት በደህና መሸከም ይችላል? 🏠 Serviceability – ከመጠን በላይ መሰንጠቅ፣ መጎንበስ ወይም ንዝረት አይኖርም? 🛡️ Durability – መዋቅሩ ለረጅም ጊዜ በቂ ጥበቃና አገልግሎት ይኖረዋል? 🔑 የRC Design በጣም ቀላል መንገድ Load → Load Path → Structural Behaviour → Reinforcement → Safety + Serviceability + Durability + Constructability ይህንን አሰራር ከተረዳን በኋላ ፎርሙላዎችን መማር፣ የStructural Analysis Software መጠቀም እና የRC Design ስሌቶችን መስራት በጣም ቀላል ይሆናል። የStructural Engineering ትምህርት ከFormula ማስታወስ በላይ ነው፤ የStructure ባህሪን መረዳት ነው።🏗️
4 156
13
Behind the scenes! 🏗️ Recording today's educational session LIVE on TikTok right now. Join me 👇 tiktok.com/@belaychane21
3 544
14
https://youtu.be/FiGPhQcu9fY
4 158
15
Delay Justification, Extension of time(EOT) እና የጊዜ ጉዳት መቀጮ/Liquidated damage/: በኢትዮጵያ ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ የግንባታ ፕሮጀክቶች (Construction Projects) ላይ በስፋት ስለሚተገበሩት (Delay Justification)፣(Time Extension Request) እና (Liquidated Damages) አተገባበር በመጠኑ ሃሳብ ለመስጠት የተጋጀ አጭር ፅሁፍ ነው፡፡ 1ኛ. የፕሮጀክት መዘግየት ምክንያታዊነት ማብራሪያ (Delay Justification) Contractor የተሰጠውን ስራ በቅድሚያ በውል በተወሰነው ጊዜ ማጠናቀቅ ግዴታ እንዳለበት ግልፅ ነው። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ፕሮጀክቱ በጊዜ ላይጠናቀቅ ይችላል። ስለዚህ ለነዚህ የባከኑ ጊዜዎች አሳማኝ ምክንያቶች በማቅረብ የፕሮጀክቱን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ የሚያስችለውን የጊዜ ማራዘሚያ ለመጠየቅ ይችላል። 🌟ለፕሮጀክት መዘግየት ምክንያቶች 1. የፈጣሪ ቁጣ (Force Majeure): *ከባድ ዝናብ፣ጎርፍ፣አውሎነፋስና የመሳሰሉ ከቁጥጥር ውጭ የሆኑ ምክንያቶች ናቸው። 2 በተቋራጭ ምክንያት የሚፈጠር መዘግየት: *በውሉ ዕቅድ መሰረት የግንባታ ሀብቶችን/ማቴሪያል፣የሰው ሀይል፣ ማሽነሪና ባጀት ማቅረብ አለመቻል። *የስራ አመራር ችግር/ከእቅድ ዝግጅት ችግር፣የማደራጀት ብቃት ማነስ፣የመምራት፣የክትትልና ቁጥጥር ብቃት ከማነስ/ 3. በአማካሪ ምክንያት የሚከሰቱ *ለማፅደቅ ማዘግየት/ዕቅድ፣ዲዛይን፣ሜትዶሎጂ፣ክፍያ... / 4. በአሰሪ ምክንያት የሚከሰቱ *የክፍያ ማዘግየት፣ ቢሮክራሲ፣ የፍላጎት ለውጥ/Change & Variations.. /፣.... 5. ከመሬት በታች ያልተጠበቁ ክስተቶች/Unforseen works/: *ከመሬት በታች በሚሰራ ቁፋሮ ስራ ወቅት በመጠን ወይም በዓይነት የተለየ ስራ ሲያጋጥም/በውል ያልተጠቀሰ የአፈር ዓይነት/Unpredicted soil strata/፣ ቫኩም ወይም ቮይድ/void/፣ የማያቋርጥ የሚፈልቅ/ምንጭ ውሃ/Underground Water/፣ የደካማ አፈር ጥልቀትና መጠን/over volume of loss soil/፣... 6. በመንግስት የፖሊሲ ለውጥ ምክንያትና 7 የፖለቲካ ጫና፣ጦርነትና ርሃብ 2ኛ. የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ ስለማቅረብ/EOT/ ሥራ ተቋራጩ ለስራው መዘግየት ምክንያት ናቸው የሚላቸውን ነጥቦች አንድ በአንድ በመጥቀስ፣በማስረጃ በማብራራት ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገውን ተጨማሪ ጊዜ እንዲፈቀድለት ማቅረብ የሚችል ይሆናል። 3ኛ. ለባከነ የግንባታ ጊዜ ''የጊዜ ጉዳት መቀጫ''/Liquidated damage/ ተቋራጩ የውሉን የግንባታ ስራ በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በወቅቱ ሰርቶ ያላጠናቀቀ እንደሆነ ከውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ/completion date/ በኋላ ግንባታው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ ለእያንዳንዱ ቀን ተቋራጩ የግንባታ መዘግየት ምክንያት ለአሰሪው የጊዜ ጉዳት መቀጫ/Liquidated damage/ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡ በኮንስትራክሽን ውል ስለ ጊዜ አቆጣጠር: -የግንባታ ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/ ፣ -ሞቢላይዜሽን ፔሬድ/mobilization period/፣ -የሳይት መረከቢያ ቀን/site handover/፣ -የስራ መጀመሪያ ቀን/commencement date/ እና -የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ የሚሉትን መረዳት የግንባታ የጊዜ የጉዳት መቀጫ/Liquidated damage/ የሚለውን በአግባቡ ለማወቅ ይጠቅማል፡፡ እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነገር በኮንስትራክሽን ውሉ ላይ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ አስቀድሞ ማጠናቀቅ ውል ሊደረግ የሚችልበት እድልም አለ፡፡/Partial completion/ ማለት ነው፡፡የቀን አቆጣጠሩ ከላይ እንደተብራራው የሚሰላ ይሆናል፡፡ **ሌላው ተቋራጩ ወደ መዘግየት ቅጣት እንዲገባ ከመደረጉ አስቀድሞ በአግባቡ መረጋገጥ ያለበት ነገር መሀንዲሱ ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ/Extension of Time / ፈቅዷል ወይስ አልፈቀደም የሚለው ነጥብ ነው፡፡ ምክንያቱም ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ ተፈቅዶለት ከሆነ የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜውም አብሮ ስለሚራዘምና ቀኑ ስለሚቀየር ነው፡፡ የሀገራችን የህግ ማዕቀፍ በዚህ ረገድ ምን ይላል? በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1887 እስከ 1895 ድረስ የተደነገጉትን መዳሰስ ይጠይቃል፡፡ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1889 ላይ ተዋዋዮች በውላቸው ምናልባት አንደኛው ወገን እንደውሉ ግዴታውን ያልፈጸመ እንደሆነ ወይም አጓድሎ የፈጸመ እንደሆነ ወይም አዘግይቶ የፈጸመ እንደሆነ የሚከፍለውን የመቀጮ መጠን አስቀድመው በውላቸው ለመወሰን እንደሚችሉ በሚፈቅድ መልኩ ተደንግጓል፡፡እዚህ ላይ የውል ግዴታን አዘግይቶ መፈጸም ስለሚያስከትለው ቅጣት የሚዋዋሉት በተለይ የግንባታ ጊዜ የጉዳት መቀጫ/liquidated damage/ የሚመለከት ይሆናል፡፡ የመዘግየት ቅጣት ስምምነት ባለ ጊዜ አሰሪው የውሉ ስራ እንዲፈጸምና የቅጣት ገንዘቡንም ለመቀበል መብት እንደሚኖረው የፍ/ህ/ቁ 1890(2) ይደነግጋል፡፡እንደዚሁም አሰሪው ኪሳራ ባይደርስበት እንኳ የመዘግየት ቅጣት ገንዘቡ ሊከፈለው እንደሚገባ የፍ/ህ/ቁ 1892(1) ይደነግጋል፡፡እንግዲህ ተቋራጩ ግንባታውን በወቅቱ ያላጠናቀቀው አሰሪውን ሆነ ብሎ ለመጉዳት አስቦ ጉልህ በሆነ ቸልተኝነት ወይም በከባድ ጥፋት መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ አሰሪው በውሉ ከተቀመጠው የቅጣት ገንዘብ በላይ በደረሰበት ትክክለኛ ጉዳት መጠን ልክ ከተቋራጩ ላይ ኪሳራ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 1892(2) ይደነግጋል፡፡ ሌላው የመዘግየት ቅጣት መጠን በዳኞች ሊቀነስ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ የፍ/ህ/ቁ 1893 ይደነግጋል፡፡ይሄውም ተቋራጩ ግዴታውን በከፊል የፈጸመ ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡ይህ ማለት ተቋራጩ ባከናወነው ስራ ሁሉ ቅጣት የሚጣልበት አይሆንም ማለት ነው፡፡ በዚህ ረገድ በሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ አንቀጽ 47(1) ላይ ተቋራጩ ስራውን በውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ ካላጠናቀቀ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ ቀን የውሉን ዋጋ 1/1000 እንደሚከፍል እና ይሄውም አጠቃላይ መጠኑ ከውሉ ዋጋ ከ10% መብለጥ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡ሆኖም ግን በከፊል ለተከናወነው ስራ መሀንዲሱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በሰጠ ጊዜ የቅጣቱ መጠን የሚሰላው ባልተከናወነው ስራ መጠን ዋጋ ላይ በመመስረት ይሆናል ማለት ነው፡፡ በመጨረሻም የመዘግየት ቅጣት በኛ ሀገር ከላይ እንዳየነው እንደቅጣት የሚቆጠርና በህጉ ቅጣቱ እውቅና የሚሰጠው ሲሆን በኮመን ሎው የህግ ስርአት ግን ቅጣት አይደለም፡፡በኮመን ሎው የጊዜ የጉዳት መቀጫ በአሰሪው ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን የሚኖርበት ሲሆን የቅጣት አይነት ተመሳሳይ ባህሪ ካለው ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡
4 561
16
መልስ:- በconstruction contract administration ውስጥ በጥንቃቄ መያዝ ያለበት ጉዳይ ነው። Defect Liability Period (DLP) 365 ቀን መጠናቀቁ ብቻ ማለት የStructural Defect ኃላፊነት በራሱ ያበቃል ማለት አይደለም። በተለይ Structural Defect ከRetention ገንዘብ በላይ ከሆነ፦ 1. Retention በቀጥታ አትክፈሉ። መጀመሪያ defect-ው በቴክኒክ እንዲረጋገጥ ያድርጉ። 2. Structural assessment/investigation በብቃት ባለው Structural Engineer/consultant ያስደርጉ። የdefect-ው መንስኤ፣ ክብደት፣ የመጠገኛ ወጪና የህንፃው ደህንነት ይረጋገጥ። 3. Contractor በcontract መሠረት እንዲያስተካክል በጽሑፍ ይጠየቅ። ችግሩ በContractor's defective workmanship/material/design ምክንያት ከሆነ፣ የመጠገን ኃላፊነቱ በRetention መጠን ብቻ አይወሰንም። 4. Retention ከጠየቀው ገንዘብ በላይ የሚያስፈልግ የrepair cost ካለ፣ በcontract ውስጥ ያሉ ሌሎች security/remedy provisions መሠረት ይመርመሩ። ለምሳሌ Performance Security አሁንም ተፈጻሚ ከሆነ ሊጠቀሙበት ይችላሉ። 5. ተጨማሪው ወጪ ከContractor እንዲመለስ የሚያስችለው የcontract clause ካለ መሠረቱን በግልጽ ይያዙ። Retention ብቻ እንደ “maximum liability” መቆጠር አይገባም፣ ይህ ግን በተፈረመው contract ቃላት ይወሰናል። 6. ክፍያ ለመልቀቅ ከመወሰን በፊት የFinal/Completion Certificate፣ defect notification፣ inspection report፣ structural assessment፣ repair estimate እና contract clauses አንድ ላይ ይመርመሩ። በተለይ የሚለየው DLP = 365 days ማለት በዚያ ጊዜ ውስጥ የታዩ defects እንዲታረሙ የContractor's contractual obligation የሚታይበት ጊዜ ነው። ነገር ግን ከ365ኛው ቀን በኋላ የተገኘ Structural Defect ላይ ኃላፊነት አለ/የለም የሚለው በContract Particular Conditions, GCC/PCC, applicable law እና defect-ው በመጀመሪያ መነሻው ላይ ይወሰናል። ስለዚህ በጉዳዩ ላይ “365 ቀን አልቋል፣ Retention ክፈሉ” ብሎ ብቻ መወሰን ትክክል አይሆንም። Structural defect-ው በcontractor ኃላፊነት ውስጥ መሆኑ ከተረጋገጠ በመጀመሪያ የrepair/remedy ጉዳዩ መፍትሄ ማግኘት አለበት። https://t.me/ethioengineers1
4 637
17
🤔የአንድ ፕሮጀክት Defect Liability period (365 ቀናት) ተጠናቆ ሲያበቃ Retention እንድንከፍል ስንጠየቅ የተፈጠረው Structural Defect ከተያዘው ገንዘብ በላይ ቢሆን ምን እናደርጋለን? 👇 @Ethiocon143bot
4 592
18
መልካም አዲስ አመት። Happy New Year.
5 179
19
📌 የሳይት ምልከታና የኢንጂነሪንግ ጥያቄ፦ በቅርብ ጊዜ በፒያሳ ገዳም ሰፈር አካባቢ ህንፃዎች ላይ ያየሁት የፋውንዴሽን ስህተት! በቅርቡ በፒያሳ ገዳም ሰፈር አካባቢ በሚገነቡ ህንፃዎች ላይ የታዘብኳቸውን ሁለት ዋና ዋና የኮንስትራክሽን ስህተቶች አስመልከቶ ከወገኖቼ ለቀረበልኝ ጥያቄ ሙያዊ ምላሽ እንደሚከተለው አዘጋጅቼዋለሁ። በተለይ በከተማችን እየተስፋፉ ባሉ ግንባታዎች ላይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይደገሙ ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ነጥብ ነው። 1️⃣ በአንድ ጊዜ 2 ሜትር selected material ሞልቶ ኮምፓክት ማድረግ ትክክል ነው? ወደፊትስ ህንፃው ላይ ምን ይፈጠራል? ❌ ስህተቱ፦ ይህ አሰራር ፍጹም ስህተትና የኮንስትራክሽን ስታንዳርድን የጣሰ ነው። የኮምፓክሽን መሣሪያዎች (Plate compactor ወይም Rammer) አፈርን በጥራት ማጠባበቅ የሚችሉት ቢበዛ ከ15cm እስከ 20cm (ከፍተኛው 30cm) በሚደርስ ንብርብር (layer) ብቻ ነው። በአንድ ጊዜ 2 ሜትር አፈር ተሞልቶ ከላይ ብቻ ሲረገጥ ከሥር ያለው አፈር ሳይጠብቅ ክፍተት (air voids) እንደያዘ ይቀራል። ⚠️ ወደፊት የሚፈጠረው አደጋ፦ Differential Settlement (እኩል ያልሆነ የመስመጥ አደጋ)፦ ህንፃው ተገንብቶ ሲያልቅና የክብደት ጫና ሲያርፍበት፣ ሳይጠብቅ የቀረውን 2 ሜትር አፈር እየተጫነውና እያሰመጠው ይሄዳል። የግድግዳና የስትራክቸር ስንጣቂ፦ የመሬት ወለል (Ground Slab) መስመጥ፣ የወለል ሴራሚክስ መነሳት፣ ግድግዳዎችና Beam/Column አካባቢ Structural Cracks እንዲፈጠሩ ያደርጋል። 2️⃣ foundation ውስጥ ውሃ ሳይወጣ አፈር መሙላትና የእንጨት ትራሶች (Formwork) ሳይነሱ መቅበር ምን ችግር ያመጣል? 🌊 ውሃ ሳይወጣ አፈር መሙላት፦ አፈር ከውሃ ጋር ሲደባለቅ ወደ Mud/Slurry (ጭቃ) ይቀየራል። የውሃ መጠኑ ከፍ ስለሚል (Optimum Moisture Content ስላበቃ) ምንም ዓይነት የኮምፓክሽን ጥራት አይኖረውም። አፈሩ የመሸከም አቅሙን (Bearing Capacity) ያጣል። ውሃው በሂደት ሲደርቅና ሲተን አፈሩ ኮላፕስ በማድረግ ከፍተኛ የመስመጥ አደጋ ያጋጥማል። መፍትሔው፦ ውሃውን በፓምፕ (Dewatering Pump) ሙሉ በሙሉ አውጥቶ፣ የታችኛውን ጭቃ ካጸዱ በኋላ ብቻ በንብርብር መሙላት ነበረበት። 🪵 የእንጨት ግንድላ፣ ከረባትና ፎርምወርክ ሳይነሱ ከPad ዙሪያ መቀበር፦ የእንጨት መበስበስ (Wood Decay)፦ አፈር ውስጥ የቀረ እንጨት በእርጥበትና በባክቴሪያ ምክንያት ከጊዜ በኋላ ይበሰብሳል። ትላልቅ ክፍተቶች መፈጠር (Void Creation)፦ እንጨቱ በስብሶ ሲጠፋ በPad ዙሪያ ትላልቅ ባዶ ክፍተቶች ይቀራሉ። የፋውንዴሽን መንሸራተት፦ የፓድ ፋውንዴሽን ዙሪያውን በደንብ ከተጠጠበቀ አፈር ድጋፍ (Lateral Support) ማግኘት አለበት። እንጨቱ በስብሶ ክፍተት ሲፈጥር ፓዱ የጎንዮሽ ድጋፍ አጥቶ የመንሸራተትና የመናጋት አደጋ ያጋጥመዋል። 💡 ማጠቃለያ፦ እነዚህ አይነት የሳይት ቁጥጥር ድክመቶች (Poor Site Supervision) የህንፃውን የረጅም ጊዜ ደህንነትና ጥንካሬ አደጋ ላይ የሚጥሉ በመሆናቸው፣ በሳይት መሃንዲሱና በሱፐርቫይዘሩ አስቸኳይ የቴክኒክ ማስተካከያ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል። Via tadele Dandena
6 241
20
🎉 New Year, Advanced Content! 🚀 As part of our new year plan, we are launching in-depth, practical lessons across essential Civil Engineering disciplines,including Structural Design, Quantity Surveying, Project Planning & Contract Administration, Highway & Bridge Engineering, Practical Site Experience, and much more! 🌐 Language Update: To serve our growing community, tutorials will now also be delivered in English! Help Us Grow: 🔔 Subscribe, Like & Share 💬 Leave your questions and suggestions in the comments below! 👇https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ
5 012