ru
Feedback
SMH General Construction

SMH General Construction

Открыть в Telegram

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала SMH General Construction

Канал SMH General Construction (@ethioengineers1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 23 449 подписчиков, занимая 418 место в категории Дом и архитектура и 1 425 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 23 449 подписчиков.

Согласно последним данным от 21 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -286, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 20.32%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.83% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 4 765 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 071 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 26.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 22 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Дом и архитектура.

23 449
Подписчики
Нет данных24 часа
-647 дней
-28630 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+12
в 2 каналах
июнь '26
+10
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+8
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+6
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+6
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+14
в 2 каналах
Get PRO
январь '26
+40
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+10
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+9
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+11
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+51
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+46
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+50
в 2 каналах
Get PRO
апрель '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+71
в 2 каналах
Get PRO
январь '25
+90
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '24
+83
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+151
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '24
+264
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+160
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+94
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+24
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+506
в 6 каналах
Get PRO
май '24
+551
в 3 каналах
Get PRO
апрель '24
+1 335
в 6 каналах
Get PRO
март '24
+309
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+144
в 2 каналах
Get PRO
январь '24
+170
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+738
в 4 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+1 481
в 7 каналах
Get PRO
октябрь '23
+50
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+114
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+174
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+490
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+1 220
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+1 435
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+66
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+285
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+941
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+375
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+193
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+181
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+531
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+135
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+1 084
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+72
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+50
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+214
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+61
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+484
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+540
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+614
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+823
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+1 502
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+315
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+432
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+265
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+30
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+1 205
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+421
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+770
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+657
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+1 620
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+17 925
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
22 июля0
21 июля+2
20 июля0
19 июля0
18 июля0
17 июля+3
16 июля0
15 июля0
14 июля0
13 июля0
12 июля0
11 июля+2
10 июля+1
09 июля0
08 июля0
07 июля0
06 июля0
05 июля0
04 июля0
03 июля0
02 июля+2
01 июля+2
Посты канала
🙏Stress ዓይነቶች 1. Tensile Stress (የመዘርጋት ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጎተት የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅የSteel Reinforcement ✅Steel Tie Rod 2. Compressive Stress (የመጨመቅ ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጨመቅ የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅Column ✅Concrete Block ✅ኮንክሪት በCompression ውስጥ በጣም ጠንካራ ነው። 3. Shear Stress (የመንሸራተት ውጥረት) በሁለት ተቃራኒ ኃይሎች ምክንያት ቁሱ ሊንሸራተት ሲሞክር የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅Beam በSupport አቅራቢያ ✅✅Bolts Rivets

2
Flexible Pavement Layers (1) Wearing Course 👉ይህ ተሽከርካሪዎች በቀጥታ የሚጓዙበት ንብርብር ነው። ስራው 👉መንሸራተትን መቀነስ 👉ውሃን መከላከል 👉ለስላሳ የመንገድ ገጽ መስጠት (2) Binder Course 👉Wearing Courseን ይደግፋል 👉የትራፊክ ጭነትን ወደ Base Course ያስተላልፋል (3) Base Course 👉የመንገዱ ዋና ጭነት ተሸካሚ ንብርብር 👉ከተመረጠ ድንጋይ (Crushed Aggregate) ይሠራል (4) Sub-base 👉Base Courseን ይደግፋል 👉ውሃን ያስወግዳል (Drainage) 👉የጭነት ስርጭትን ያሻሽላል (5) Subgrade 👉Subgrade የመንገዱ የተፈጥሮ አፈር ወይም የተጠናከረ አፈር ነው። 👉የSubgrade ጥራት የመንገዱን ዕድሜ በጣም ይወስናል።
2 547
3
⚡️የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት ያውቃሉ? - የመንግሥት የግዥ መመሪያዎችም ሆኑ የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች (እንደ የዓለም ባንክ ያሉ) ሕጎች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes) ወዲያውኑ ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት በግልፅ ያስገድዳሉ። ይሁን እንጂ በተግባር ግን ይህ ሲደረግ ብዙም አይታይም። -  በመክፈቻው ላይ የተነበቡ ዋጋዎች፣ ቅናሾች እና የሲፒኦ ዝርዝሮች ተጫራቾች እንዲያውቁት በማድረግ ተጫራቾች የግዥ ሂደቱ ፍትሃዊ እና በሕግ መሠረት እየተመራ መሆኑን እንዲያምኑ ያደርጋል፤ ይህም ለወደፊቱ ተቋሙ የተሻሉና ተወዳዳሪ ዋጋዎችን እንዲያገኝ ይረዳል። - ግዥውን የሚፈፅመው ተቋም ይህን ካላደረገ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) እንዲላክላቸው መጠየቅ ይችላሉ
2 493
4
⚡️በTender Evaluation የሚመረመሩ ነገሮች ✅የኮንትራክተሩ ልምድ ✅የፋይናንስ አቅም ✅የቴክኒክ ብቃት ✅የመሳሪያ አቅም ✅የባለሙያ ቡድን ✅የሥራ ፕሮግራም ✅የቀረበው ዋጋ
3 316
5
Setting Out (ማስቀመጫ መስመሮች) ይህ በSurvey Engineer የሚሰራ ሥራ ነው። የሚደረጉ ሥራዎች ✅Benchmark ማረጋገጥ ✅Grid Line ማስቀመጥ ✅Building Corners ማስቀመጥ ✅Foundation Center Line ማስቀመጥ መሣሪያዎች ✅Total Station ✅Level Machine ✅GPS (እንደ ፕሮጀክቱ አይነት) 🙏🙏 በSetting Out የሚፈጠር ስህተት በሙሉ ፕሮጀክቱ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል፤ ስለዚህ በConsultant መረጋገጥ አለበት።
3 214
6
✅Shrinkage እና Swell ⨳በተፈጥሮ አፈር ላይ እነዚህ ለውጦች ይከሰታሉ። 1.Swell 👉አፈር ሲቆፈር መጠኑ ይጨምራል። ምሳሌ 100 m³ የነበረ አፈር ከተቆፈረ በኋላ 120 m³ ሊሆን ይችላል። 2.Shrinkage 👉አፈሩ ተመልሶ ሲጠናከር መጠኑ ይቀንሳል።
3 772
7
🙏Method Statement ምንድን ነው? ⚡️Method Statement (MS) ማለት አንድ ሥራ እንዴት፣ በምን መሣሪያ፣ በማን፣ በምን የጥራት እና የደህንነት ሂደት እንደሚሰራ የሚገልጽ የጽሑፍ ሰነድ ነው። ዓላማው ✅ሥራው በአንድ ወጥ ዘዴ እንዲሰራ ✅ጥራት (Quality) እንዲጠበቅ ✅ደህንነት (Safety) እንዲረጋገጥ ✅የውል መስፈርቶች እንዲከበሩ
3 412
8
Lap Splice (የብረት መቀጠያ) ✅የብረት ፋብሪካዎች የሚያመርቱት ስታንዳርድ የብረት ርዝመት 12 ሜትር ነው። ስለዚህ ረጅም ህንፃዎች ወይም ቢሞች ላይ ብረትን መቀጠል (Lap) ግድ ይላል። ✅የመቀጠያ ርዝመት (Lap Length): እንደ ዲዛይኑ እና እንደ ኮንክሪቱ ግሬድ የሚወሰን ቢሆንም፣ በግምት አብዛኛውን ጊዜ በሀገራችን 50×Φ (ሃምሳ ሲባዛ በብረቱ ዲያሜትር) ይወሰዳል። ለምሳሌ፡ የ Φ16 ብረት መቀጠያ ርዝመት 50×16 mm=800 mm (80 cm) መሆን አለበት። ቦታ (Location): ✅Beam ላይ: ከፍተኛ የቴንሽን (Tension) ዞን ላይ ብረትን መቀጠል አይፈቀድም። ለምሳሌ በቢም ታችኛው ክፍል መሃል ላይ (Mid-span) እና በቢም ላይኛው ክፍል ድጋፍ (Support) አካባቢ ላፕ ማድረግ አይመከርም። ✅Staggering: ሁሉም መቀጠያዎች በአንድ መስመር ላይ ማረፍ የለባቸውም። አንዱ ከተቀጠለበት ቦታ ወጣ ብሎ ሌላው እንዲቀጠል (Staggered) መደረግ አለበት።
3 641
9
🙏RFI (Request for Inspection) ምንድን ነው? 👉RFI ማለት ተቋራጩ (Contractor) አንድ ሥራ ተጠናቆ እንደሆነ በመግለጽ፣ አማካሪው (Consultant/Engineer) መጥቶ እንዲመረምረው የሚያቀርበው የምርመራ ጥያቄ ነው። 👉 እዚህ የተጠቀሰው RFI ማለት Request for Inspection ነው። በአንዳንድ ፕሮጀክቶች RFI ማለት Request for Information ሊሆን ይችላል፤ ስለዚህ በፕሮጀክቱ የሰነድ ስርዓት ውስጥ ያለውን ፍቺ መከተል አስፈላጊ ነው። 2. RFI መቼ ይቀርባል? RFI የሚቀርበው ሥራው ከመሸፈኑ (Cover) ወይም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ከመሄዱ በፊት ነው። ለምሳሌ፦ ✅ Excavation ከተጠናቀቀ በኋላ ✅ Rebar ከተገጠመ በኋላ ✅ Formwork ከተጠናቀቀ በኋላ ✅ Concrete Casting ከመጀመሩ በፊት ✅ Waterproofing ከመሸፈኑ በፊት 3. RFI የሚያካትተው ✅RFI Number ✅Project Name ✅Location ✅Activity Description ✅Drawing Number ✅Specification Reference ✅Inspection Date ✅Contractor Signature ✅Consultant Decision
3 312
10
🙏በኢትዮጵያ የሚጠቀሙ የጨረታ ዓይነቶች 1. Open Tender (ክፍት ጨረታ) ✅ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ ተቋራጭ መወዳደር ይችላል። 2. Restricted Tender (ውስን ጨረታ) ✅የተመረጡ ተቋራጮች ብቻ ይሳተፋሉ። 3. Direct Procurement (ቀጥታ ግዥ) ✅በሕግ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ ይፈጸማል።
3 687
11
✅IPC የሚያዘጋጁት ማን ነው? 👉Site Engineer – የተሰራውን ሥራ ይለካል። 👉Quantity Surveyor (QS) – IPC ያዘጋጃል። 👉QA/QC Engineer – የጥራት ሰነዶችን ያረጋግጣል። 👉Resident Engineer / Consultant – ያረጋግጣል እና ያፀድቃል። 👉Employer – ክፍያውን ይፈጽማል።
3 921
12
🙏ለSite Engineer ወርቃማ ምክሮች ✅ሁልጊዜ ውሉን ያንብቡ። ✅የሚፈጠር ማንኛውም ለውጥ በጽሑፍ ያስመዝግቡ። ✅Site Diary በየቀኑ ይሙሉ። ✅ፎቶ ማስረጃዎችን ያስቀምጡ። ✅ማንኛውንም የውል ጉዳይ በቃል ሳይሆን በደብዳቤ ያረጋግጡ።
3 747
13
⚡️በኢትዮጵያ የሚታዩ የContract Management ስህተቶች ❌ Variation በጽሑፍ ሳይፀድቅ ሥራ መጀመር ❌ Daily Records አለመያዝ ❌ EOT በሰዓቱ አለመጠየቅ ❌ Site Instructions አለመመዝገብ ❌ ሰነዶችን በአግባቡ አለማስቀመጥ
3 984
14
🙏የSite Engineer የEarthwork ተግባራት 👇Cross Section መለካት 👇Cut & Fill ማስላት 👇Survey Team ማስተባበር 👇Compaction Test ማረጋገጥ 👇Earthwork IPC ማዘጋጀት 👇የDaily Progress Report ማዘጋጀት
3 949
15
⚡️Contract Management ምንድን ነው? 👉Contract Management ማለት የተፈረመውን ውል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በትክክል መተግበር፣ መቆጣጠር እና መዝጋት ነው። ዋና ዓላማው፦ ✅ጊዜ (Time) ✅ወጪ (Cost) ✅ጥራት (Quality) ✅ውል (Contract) 🙏በአንድ ላይ እንዲተዳደሩ ማድረግ ነው።
4 124
16
Нет текста...
4 161
17
✅Site Engineer የቀን የሥራ ዝርዝር ☑ Site Diary መሙላት ☑ Daily Report ማዘጋጀት ☑ QA/QC Inspection ☑ Safety Inspection ☑ Labour መቆጣጠር ☑ Equipment መከታተል ☑ Progress መለካት ☑ Consultant ጋር መግባባት
3 801
18
🍉የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ጨረታ ሂደትን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በተከታታይ እንመልከት። 1. የፕሮጀክት ዝግጅት (Project Preparation) 🔑ይህ ከጨረታው በፊት የሚደረግ ደረጃ ነው። በዚህ ወቅት የፕሮጀክቱ ባለቤት (Employer) የሚከተሉትን ያዘጋጃል፦ ⏳የአዋጭነት ጥናት (Feasibility Study) ⏳የዲዛይን ሥራ ⏳የBOQ (Bill of Quantities) ⏳የቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን ⏳የግንባታ ስዕሎች (Drawings) ⏳የፕሮጀክት ወጪ ግምት (Engineer's Estimate) ⏳የበጀት ፈቃድ 🍎ማስታወሻ: በDBB (Design-Bid-Build) ስር እነዚህ ሁሉ ጨረታ ከመውጣቱ በፊት ይጠናቀቃሉ። 2. የጨረታ ሰነድ ዝግጅት (Bidding Document) 🔑በዚህ ደረጃ የጨረታ ሰነድ ይዘጋጃል። በአብዛኛው የሚካተቱት፦ 🌶Invitation for Bid (IFB) 🌶Instructions to Bidders (ITB) 🌶Bid Data Sheet 🌶Qualification Requirements 🌶BOQ 🌶Drawings 🌶Specifications 🌶General Conditions of Contract (GCC) 🌶Special Conditions of Contract (SCC) 🌶Contract Forms 3. የጨረታ ማስታወቂያ 🔑ጨረታው በጋዜጣ፣ በመንግስት ድረ-ገጽ ወይም በመግዥ ስርዓት ይገለጻል። ✤በማስታወቂያው ውስጥ፦ 👉የፕሮጀክቱ ስም 👉የሥራ አይነት 👉የጨረታ መዝጊያ ቀን 👉Bid Security 👉የብቃት መስፈርቶች ይገለጻሉ። 4. የጨረታ ማብራሪያ (Pre-Bid Meeting) ተጫራቾች ጥያቄ ያቀርባሉ። 🔑ከዚያ Employer ለሁሉም ተጫራቾች አንድ ዓይነት መልስ ይሰጣል። 🌶አስፈላጊ ከሆነ Addendum ይወጣል። 5. የጨረታ ማቅረብ 🔑ተጫራቾች የሚከተሉትን ያቀርባሉ፦ 🍎ቴክኒካል ሰነድ 🍎የዋጋ ሰነድ 🍎Bid Security 🍎የብቃት ማስረጃ 🍎የሥራ ልምድ 6. የጨረታ መክፈቻ (Bid Opening) 🔑በመዝጊያ ሰዓት ይከፈታል። 👉በዚህ ጊዜ ብቻ የሚነበቡት፦ 🌶የተጫራች ስም 🌶የቀረበ ዋጋ 🌶Bid Security መኖሩ 🌶ቅናሽ (Discount) ካለ 👉በዚህ ደረጃ ማንም አሸናፊ አይባልም። 7. የጨረታ ግምገማ (Bid Evaluation) 👍ይህ በጣም ወሳኝ ደረጃ ነው። ✤በቅደም ተከተል፦ 🌶Preliminary Examination 🌶Technical Evaluation 🌶Arithmetic Correction 🌶Financial Evaluation 🌶Post Qualification 🔑በእነዚህ በቅደም ተከተል ይከናወናሉ።
4 598
19
ሲሚንቶ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውና በጠቅላይ ሚንስትሩ ተመርቆ ስራ ከጀመረ አመታትን ያስቆጠረው የመንግስት እና የግል ሽርክና የሆነው ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ
ሲሚንቶ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውና በጠቅላይ ሚንስትሩ ተመርቆ ስራ ከጀመረ አመታትን ያስቆጠረው የመንግስት እና የግል ሽርክና የሆነው ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደላሎች እየተፈተነ ይገኛል። ከወራት በፊት ከ1200-1500 ብር ይሸጥ የነበረው ይህ ሲሚንቶ አሁን ላይ ዋጋው በእጥፍ ጨምሮ ደብረብርሃን ከተማ ላይ እስከ 2500 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ፋብሪካው እየተቋቋመበት ቦታ ለሚ ላይ 1900 ብር እየተሸጠ ይገኛል። የሲሚንቶ አስመጪዎች እና ነጋዴዎች አሁን ከፋብሪካው ሲሚንቶ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን እና በደላላ መሆኑን ገልፀውልናል። ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ ከጀመረ ጀምሮ የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት በመቅረፍ እና ገበያውን በማረጋጋት እረገድ አስተዋጽኦው የጎላ ቢሆንም አሁን በደላሎች እየተፈተነ በመሆኑን የሚመለከተው አካል መፍትሔ ቢሰጥበት መልካም ነው።
7 185
20
⚡️በቁፋሮ (Excavation) ውስጥ የሚጠቀም ሾሪንግ (Shoring) ምንድን ነው? Shoring (ሾሪንግ) በቁፋሮ ሥራ ውስጥ የሚጠቀም ጊዜያዊ የመዋቅር ድጋፍ (Temporary Structural Support System) ሲሆን፣ የቁፋሮውን ወይም የትሬንች (Trench) ግድግዳዎች ለመደገፍ ያገለግላል። ዋና ዓላማው የአፈር መናድ (Soil Collapse) እንዳይከሰት፣ ሠራተኞችን ከአፈር መደርመስ (Cave-in) አደጋ ለመጠበቅ እና በአቅራቢያ ያሉ ሕንፃዎች፣ መንገዶች ወይም ከመሬት በታች ያሉ የአገልግሎት መስመሮች (Underground Utilities) በአፈር እንቅስቃሴ እንዳይጎዱ ማድረግ ነው። ለምን Shoring አስፈላጊ ነው? 1. የሠራተኞች ደህንነት (Worker Safety) ጥልቀታቸው ከ1.5 ሜትር (5 ጫማ) በላይ የሆኑ ቁፋሮዎች ከፍተኛ የአደጋ ስጋት አላቸው። Shoring የአፈር ግድግዳዎች እንዳይፈርሱና ሠራተኞችን እንዳይቀብሩ ይከላከላል። 2. የንብረት ጥበቃ (Asset Protection) በቁፋሮው ዙሪያ ያለው አፈር እንዳይንቀሳቀስ በማድረግ የአቅራቢያ መንገዶች፣ ቤቶች፣ የንግድ ሕንፃዎች እና መሠረቶቻቸው (Foundations) እንዳይጎዱ ይጠብቃል። 3. የሥራ ቦታ ማዘጋጀት (Workspace Creation) ለኮንክሪት ማፍሰስ፣ የቧንቧ መዘርጋት (Pipe Laying) ወይም ሌሎች የመዋቅር ሥራዎች የተረጋጋና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ ይፈጥራል። የShoring ሥርዓቶች ዓይነቶች 1. Hydraulic Shoring (ሃይድሮሊክ ሾሪንግ) በቅድሚያ የተሠሩ የአሉሚኒየም ወይም የብረት ፓነሎች (Sheeting) እና የሚስተካከሉ የሃይድሮሊክ ሲሊንደሮችን ይጠቀማል። በትሬንች ቁፋሮ ሥራዎች በሰፊው ይጠቀማል፤ ምክንያቱም ከትሬንቹ ላይ ሆኖ በቀላሉ መትከልና ማስተካከል ስለሚቻል ሠራተኞችን ከአደጋ ይጠብቃል። 2. Soldier Pile Walls (H-Beam Shoring) ቁፋሮው እየተከናወነ ሲሄድ ከባድ የብረት H-ቅርጽ ምሰሶዎች (H-Beams) በተወሰነ ርቀት ወደ መሬት ውስጥ ይገባሉ። በእነዚህ መካከል የእንጨት ወይም የኮንክሪት ፓነሎች (Lagging) በመግጠም አፈሩ እንዳይፈርስ ይከላከላል። 3. Sheet Piling (የብረት ሺት ፓይል) እርስ በርስ የሚቆለፉ የብረት ሺቶችን (Steel Sheets) ወደ መሬት በመንዳት ቀጣይነት ያለው የመከላከያ ግድግዳ ይፈጥራል። በተለይ ለለስላሳ ወይም በውሃ ለተሞላ አፈር (Waterlogged Soils) በጣም ውጤታማ ነው። 4. Trench Boxes (Shields) በትሬንች ውስጥ የሚቀመጡ ትልልቅ እና ጠንካራ የብረት ወይም የአሉሚኒየም ሳጥኖች ናቸው። እነዚህ የአፈርን ግድግዳ በቀጥታ አይደግፉም፤ ነገር ግን ሠራተኞች በውስጣቸው በደህና እንዲሠሩ የመከላከያ ቅርፊት (Protective Shield) ይሆናሉ። Shoring እንዴት ይሠራል? Shoring በአብዛኛው ቁፋሮው እየጠለቀ ሲሄድ ከላይ ወደ ታች (Top-Down) ይገጠማል። ዋናው ሥራ፣ ለምሳሌ የመሠረት ግንባታ ወይም የቧንቧ ዝርጋታ፣ ከተጠናቀቀ በኋላ Shoring ከታች ወደ ላይ (Bottom-Up) በቅደም ተከተል ይወገዳል፤ በተመሳሳይ ጊዜም ቁፋሮው በጥንቃቄ በአፈር መሙላት (Backfilling) ይከናወናል። ማጠቃለያ Shoring በቁፋሮ ሥራ ውስጥ ለሠራተኞች ደህንነት፣ ለአቅራቢያ ያሉ መዋቅሮች ጥበቃ እና ለተረጋጋ የሥራ ቦታ መፍጠር የማይተካ ጊዜያዊ የመዋቅር ድጋፍ ሥርዓት ነው። የShoring ዘዴ ምርጫ በአፈር ዓይነት፣ በቁፋሮው ጥልቀት፣ በውሃ ሁኔታ እና በፕሮጀክቱ ባህሪ ላይ የተመሠረተ ነው።
7 141