es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

SMH General Construction

SMH General Construction

Ir al canal en Telegram

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram SMH General Construction

El canal SMH General Construction (@ethioengineers1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 22 607 suscriptores, ocupando la posición 442 en la categoría Hogar y arquitectura y el puesto 1 603 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 22 607 suscriptores.

Según los últimos datos del 26 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -243, y en las últimas 24 horas de -7, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 13.92%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 5.75% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 148 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 299 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 9.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 27 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Hogar y arquitectura.

22 607
Suscriptores
-724 horas
-487 días
-24330 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+9
en 0 canales
septiembre '26
+15
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+7
en 1 canales
Get PRO
julio '26
+19
en 2 canales
Get PRO
junio '26
+10
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+8
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+6
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+6
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+14
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+40
en 4 canales
Get PRO
diciembre '25
+38
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+10
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+9
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+11
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+34
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+51
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+46
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+50
en 2 canales
Get PRO
abril '25
+33
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+53
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+71
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+90
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+83
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+151
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+264
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+160
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+94
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+24
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+506
en 6 canales
Get PRO
mayo '24
+551
en 3 canales
Get PRO
abril '24
+1 335
en 6 canales
Get PRO
marzo '24
+309
en 2 canales
Get PRO
febrero '24
+144
en 2 canales
Get PRO
enero '24
+170
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+738
en 4 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 481
en 7 canales
Get PRO
octubre '23
+50
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+114
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+174
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+490
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+1 220
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+1 435
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+60
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+66
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+285
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+941
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+375
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+193
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+181
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+531
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+135
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+1 084
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+72
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+50
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+214
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+61
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+484
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+540
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+614
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+823
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1 502
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+315
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+432
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+265
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+30
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+1 205
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+421
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+770
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+657
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+1 620
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+17 925
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
27 octubre0
26 octubre0
25 octubre+1
24 octubre0
23 octubre0
22 octubre0
21 octubre0
20 octubre0
19 octubre0
18 octubre0
17 octubre0
16 octubre0
15 octubre0
14 octubre0
13 octubre0
12 octubre0
11 octubre0
10 octubre+2
09 octubre0
08 octubre0
07 octubre+5
06 octubre0
05 octubre0
04 octubre0
03 octubre+1
02 octubre0
01 octubre0
Publicaciones del Canal
⭐️Triaxial Shear Force ⚡️ማለት አንድ የአፈር ወይም የድንጋይ ናሙና ከሦስቱም አቅጣጫዎች ጫና (Pressure) እያረፈበት ባለበት ሁኔታ፣ በውስጡ የሚፈጠረው የመንሸራተት ኃይል ነው። በተፈጥሮ ውስጥ አፈር ከመሬት በታች ሲሆን ከሁሉም አቅጣጫ በዙሪያው ባለው አፈር ተጨኖ (Confined ሆኖ) ነው የሚኖረው። ይህንን ተፈጥሯዊ ሁኔታ በቤተ-ሙከራ (Lab) ውስጥ ለመምሰል Triaxial Test የሚባል ምርመራ ይደረጋል፦ የከበበ ጫና (Confining Pressure ) የአፈሩ ናሙና ውሃ ባለበት ሲሊንደር ውስጥ ይገባና ከሁሉም አቅጣጫ እኩል የሆነ ፈሳሽ ጫና እንዲያርፍበት ይደረጋል (ይህ አፈሩ ከመሬት በታች ያለውን ሁኔታ ይወክላል)። ቀጥተኛ ጫና (Axial Load ) በመቀጠል ናሙናው ላይ ከላይ ብቻ ተጨማሪ ኃይል ይጫናል። ውጤቱ (Shear Failure) ከላይ የሚመጣው ጫና እየጨመረ ሲሄድ፣ አፈሩ ጫናውን መቋቋም አቅቶት በሰያፍ (በአግድም አቅጣጫ) ይንሸራተታል። ይህ እንዲንሸራተት የሚያደርገው ኃይል Triaxial Shear Force ይባላል። ⚡️ለምን ይጠቅማል? (አስፈላጊነቱ) የሲቪል መሐንዲሶች ይህንን ምርመራ እና ኃይል የሚያጠኑት ለሚከተሉት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው 1,የሕንፃ መሠረት (Foundation) ጥንካሬን ለማወቅ 2,መሬቱ የተሰራበትን ሕንፃ ክብደት መሸከም ይችል እንደሆነ ወይም አፈሩ ተሸርሽሮ ሕንፃው ሊሰምጥ እንደሚችል ለማረጋገጥ 3,የመሬት መንሸራተትን (Slope Stability) ለመከላከል 4, በተራራማ ቦታዎች ላይ መንገድ ሲሰራ ወይም ግድብ ሲገነባ የመሬት መንሸራተት አደጋ እንዳይከሰት 5,የግድቦች (Dams) እና የመንገዶች ደህንነት ግድቡ የያዘውን ከፍተኛ የውሃ ግፊት አፈሩ መቋቋም መቻሉን ለማረጋገጥ።

2
⚡️የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS) የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጁ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሕንፃዎችና የሲቪል ምህንድስና ሥራዎች ደህንነት፣ አገልግሎት ሰጪነት፣ ጤናማነት እና ጽናት እንዲኖራቸው የሚያስችሉ አጠቃላይ ደንቦች ናቸው። እነዚህ ስታንዳርዶች የሕንፃዎችና መዋቅሮች ዕቅድ ዝግጅት፣ ዲዛይን፣ ግንባታ፣ አሠራር እና ጥገና የሚመለከቱ ዝቅተኛ መስፈርቶችን ይወስናሉ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያን አካባቢያዊ፣ ጂኦሎጂካዊ፣ የአየር ንብረት እና ማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ያስገባሉ። ⚡️ዋና ዋና የEBCS ተከታታይ ስታንዳርዶች EBCS-1፡ የዲዛይን መሠረቶች እና በመዋቅሮች ላይ የሚፈጸሙ ጫናዎች የመዋቅር ዲዛይን መሠረታዊ መርሆዎችን ያቀርባል፣ እነዚህም የመጨረሻ የአቅም ሁኔታ (Limit State Design)፣ የጭነት ጥምረቶች፣ የደህንነት መጠኖች (Safety Factors)፣ የሞተ ጭነት (Dead Load)፣ የተግባር ጭነት (Imposed Load)፣ የነፋስ ጭነት (Wind Load) እና ሌሎች የአካባቢ ተጽዕኖዎችን ያካትታል። EBCS-2፡ የሕንፃዎች ዲዛይን የሕንፃ ዕቅድ፣ የቦታ ምርጫ፣ የአጠቃቀም ብቃት፣ ተደራሽነት እና ሥነ-ሕንፃዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ አጠቃላይ መስፈርቶችን ይገልጻል። EBCS-3 እስከ EBCS-6፡ የመዋቅር ቁሳቁስ ዲዛይን ስታንዳርዶች * EBCS-3፡ የኮንክሪት መዋቅሮች * EBCS-4፡ የብረት እና የተዋሃዱ (Composite) መዋቅሮች *EBCS-5፡ የእንጨት መዋቅሮች * EBCS-6፡ የግንበኝነት (Masonry) መዋቅሮች እነዚህ ስታንዳርዶች ለእያንዳንዱ ቁሳቁስ የዲዛይን ዘዴዎች፣ የቁሳቁስ መግለጫዎች፣ የዝርዝር ማብራሪያ መስፈርቶች እና የግንባታ ሂደቶችን ይዘረዝራሉ። EBCS-7፡ የጂኦቴክኒክ ዲዛይን እና መሠረቶች የቦታ ምርመራ፣ የአፈር ምደባ፣ የአፈር ተሸካሚ አቅም ግምገማ፣ የሰፈር ትንተና (Settlement Analysis)፣ የመሠረት ዲዛይን፣ የድጋፍ ግድግዳዎች (Retaining Structures) እና የመሬት ሥራዎችን ይመለከታል። * EBCS-8፡ የርዕደ መሬት መቋቋም የሚችሉ መዋቅሮች ዲዛይን የሴይስሚክ ዲዛይን መስፈርቶች፣ የሴይስሚክ ዞኖች ግምት፣ የመዋቅር ትንተና ሂደቶች እና ለርዕደ መሬት መቋቋም የሚያስፈልጉ ዝርዝር መስፈርቶችን ይዟል። * EBCS-9፡ የሕንፃዎች የፕላምቢንግ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ሥርዓቶች፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የቆሻሻ ውሃ አወጋገድ፣ የዝናብ ውሃ ፍሳሽ፣ ሴፕቲክ ታንኮች፣ ሶክአዌይ ጉድጓዶች (Soakaway Pits) እና ተያያዥ የፕላምቢንግ ሥራዎችን ያካትታል። * EBCS-10፡ የሕንፃዎች የኤሌክትሪክ ተከላዎች የኤሌክትሪክ ሽቦ ሥርዓቶች፣ የመከላከያ መሣሪያዎች፣ አርቲንግ (Earthing/Grounding)፣ የኤሌክትሪክ ደህንነት እና በሕንፃዎች ውስጥ የኃይል ስርጭትን ይወስናል። * EBCS-11 እስከ EBCS-13፡ የሕንፃ አገልግሎቶች የሕንፃ ሜካኒካል አገልግሎቶች፣ የአየር ማናፈሻ (Ventilation) ሥርዓቶች፣ የአካባቢ ቁጥጥር ሥርዓቶች እና የእሳት መከላከያ መስፈርቶችን ይዳስሳል። * EBCS-14፡ በህንፃ ግንባታ ውስጥ ጤና እና ደህንነት የሥራ ቦታ ጤና እና ደህንነት፣ የአደጋ መለያየት፣ የደህንነት ምልክቶች፣ የግል መከላከያ መሣሪያዎች (PPE) እና ደህንነቱ የተጠበቀ የግንባታ ሥራ ሂደቶችን ይወስናል። ⏺ከዓለም አቀፍ ስታንዳርዶች ጋር መጣጣም ⏺ኢትዮጵያ የህንፃ ስታንዳርዶቿን ከዓለም አቀፍ ዕውቅና ካላቸው ኮዶች ጋር በተለይም ከአውሮፓ ስታንዳርዶች (Eurocodes) እና ከISO ስታንዳርዶች ጋር በማጣጣም ላይ ትገኛለች። እነዚህ የተጣጣሙ ስታንዳርዶች ብዙ ጊዜ እንደ (ES EN) በመታተም የአገሪቱን የምህንድስና ሥራ ከዓለም አቀፍ ልምዶች ጋር ያስማማሉ። ይህ መጣጣም የሚያስገኘው ጥቅም፦ * የመዋቅር ደህንነትና አስተማማኝነት መሻሻል። * በግንባታ ውስጥ የጥራት ማረጋገጫ መጠናከር። * ከዓለም አቀፍ የምህንድስና እና የግንባታ ልምዶች ጋር የተሻለ ተኳሃኝነት መፍጠር። * ለአካባቢያዊ እና ሴይስሚክ አደጋዎች የተሻለ መቋቋም መቻል። ‎ ‎
1 965
3
📢 CLOSED! FREELANCE QUANTITY SURVEYING ENGINEERS (3 POSITIONS)
318
4
Cost Breakdown 👉 ማለት ለእያንዳንዱ የግንባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በዝርዝር ለይቶ ማስላት ነው። ዋና ዋና የወጪ ክፍሎች፦ ✅Material Cost: ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ብረት፣ ውሃ እና ሌሎች ዕቃዎች። ✅Labour Cost: የሠራተኞች ደመወዝ፣ የቀን ክፍያ ወይም የሰዓት ክፍያ። ✅Equipment Cost: የማሽን ኪራይ፣ ነዳጅ፣ ኦፕሬተርና ጥገና። ✅Overhead Cost: የጣቢያ አስተዳደር፣ ጊዜያዊ ቢሮ፣ ደህንነትና ሌሎች ተዘዋዋሪ ወጪዎች። ✅Profit: ተቋራጩ ከወጪዎች በላይ ለማግኘት የሚያስቀምጠው ትርፍ። በእውነተኛ የዋጋ ስሌት የታክስ፣ የትራንስፖርት፣ የብክነት እና የገበያ ዋጋ ልዩነት ተጽዕኖዎችም እንደ ውሉ ሁኔታ መታሰብ አለባቸው።
4 027
5
https://youtu.be/TOvky5zlIvE
3 839
6
📢 WE ARE HIRING: FREELANCE QUANTITY SURVEYING ENGINEERS (3 POSITIONS) Company/Project: Construction | Design Work Arrangement: Freelance | Remote | Monthly Number of Vacancies: 3 Engineers Application Deadline: October 16, 2026 Job Description Successful candidates will be responsible for preparing accurate Bills of Quantities (BOQs), quantity take-offs, construction cost estimates, material schedules, and detailed cost breakdowns based on architectural and structural drawings. Application Requirements Interested applicants should submit: 🔹Updated CV. 🔹Samples of previous BOQs, quantity take-offs, or cost-estimation projects. 🔹A brief description of relevant experience and software skills. 🔹Expected monthly freelance fee. 🔹Availability and contact information. Selection Process: Shortlisted candidates may be required to complete a practical quantity take-off assessment using sample construction drawings. 📅 Application Deadline: October 16, 2026 📩 To Apply: Send your CV and work samples to @Belay_Ceng
4 165
7
https://youtu.be/CE2J3NoDR-U
1 620
8
⚡️በ Work Brake down እና Cost Brake down ያለው ልዩነት ምንድ ነው? 1. WBs (ዎርክ ብሬክዳውን)፦ በኮንስትራክሽን ዘርፍ Work Brake down ማለት እያንዳንዱ የኮንስትራክሽን ስራ ወደ ትናንሽ'ና በቀላሉ ማኔጅ የሚደረጉ ሥራዎች መከፋፈል ማለት ነው ለምሳሌ የሚከሉትን እንመልከት a. Earth work ➛ Site clearing ➛ Bulck Excavation ➛ Trench Excavation ➛ Pit Excavation ➛ Back Filling ➛ Hard Core b. Foundation work ➛ Lean concrete ➛ Form work ➛ Reinforcement ➛ Concrete casting ከላይ እንደምናየው በዚህ መልኩ የኮንስትራክሽን ስራዎችን ብንከፋፍላቸው በቀላሉ የስራ ዕቅድ ለማውጣትና ስራዎቹን በቀላሉ ለመቆጣጠረ ይረዳናል። 2. CBs (ኮስት ብሬክዳውን)፦ ኮስት ብሬክዳውን ማለት ግን ለእያንዳንዱ Single Item work ማለትም ከላይ በ WB ለከፋፈልናቸው ስራዎች አዋጭ መስርያ ዋጋ በዝርዝር አስልቶ ማስቀመጥ ማለት ነው። ዋጋ ስናወጣ በዋናነት ማካተት ያለብን ነገር የሚከተሉት ናቸው a. Manpower cost b. Material cost c. Equipment or Machinery Cost ከዚህ በተጨማሪ Profit እና Overhead cost ማካተት ግድ ይለናል።
5 696
9
https://youtu.be/l-tfQcZ_bR4
2 986
10
www.tiktok.com/@belaychane21/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=6832883476075086853&user_id=6832883476075086853&sec_user_id=MS4wLjABAAAAOp4j3LVvdnOAsHqEbW_c0eDRzGWKf00mBHnRk5siS50wsYs0EJX_p6aem1vGGhZy&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7690126778379224852&share_link_id=25fc9453-0fc0-4e98-bca0-1a8025621ee2&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b4180%2CLiveMultiTabWrapperActivity&timestamp=1791266449&social_share_type=10&enable_checksum=1
633
11
🚀 BELAY CHANE MASTER CLASS 🏗 ETABS & SAFE Online Course B+G+M+21 RC Building Project Modeling, Analysis & Design በተግባር ይማሩ! 📢 አሁኑኑ ይመዝገቡ! +251711890392 📲 @BelayChaneST
5 759
12
https://youtu.be/9eZDph4rN-k
3 919
13
✅ 100% Recorded Video Package ✅ Learn at your own pace ✅ Practical design workflow from start to finish ✅ Weekly live virtual
✅ 100% Recorded Video Package ✅ Learn at your own pace ✅ Practical design workflow from start to finish ✅ Weekly live virtual support sessions Package 1 – ETABS Full Course 💰 8,500 ETB Structural Modeling,Load Application,Structural Analysis,Design Checks,Professional workflow for multi-storey buildings with Design Permit Check Lists Package 2 – SAFE Full Course 💰 6,500 ETB Slab Design,Foundation Design,Mat Foundation Analysis,Detailing and interpretation of results Package 3 – ETABS + SAFE Complete Bundle 💰 12,750 ETB (15% Discount) Full ETABS Course,Full SAFE Course 🎯 Designed For Civil Engineers,Structural Engineers,Engineering Students,Design Office Professionals 📩 Limited seats available. Contact us today to reserve your place. Learn. Design. Build with Confidence. 📞 Registration & Information Phone: +251 711 890 392 Telegram  👉 @BelayChaneST
5 948
14
https://youtu.be/jv2uI-H9UXM
3 447
15
https://youtu.be/iiaoNUoLIXw
4 215
16
https://youtu.be/g1NqyNVa2Lk
4 133
17
https://youtu.be/01R26k9cHzc
4 632
18
https://youtu.be/tiYxhziTBHk
5 106
19
ለኢንጅነሮች ኣንድ Client ሬሾው 1:2:3 በሆነ 60m3 የሚሆን የኮንክሪት ስራ ቢኖረውና ስንት ስሚንቶ አሸዋና ጠጠር እንደሚያስፈልገው  በዝርዝር ማወቅ ፈለጎ ስራልኝ ቢላችሁ እንዴት ትሰሩለታላችሁ?  Dry volume factor 1.54 መልስ ➛ የተሰጠን ዳታ ጠቅላላ የኮንክሪት ስራ መጠን 60ሜ3 Mix ratio 1:2:3 Assume dry-volume proportion 1.54 ➛ከዚህ በመቀጠል ለ1ሜ3  ኮንክሪት የሚያስፈልገን የኮንክሪት ማተርያል እናስላ። በመጀመርያ የሚከተሉትን እንያዝ ➛1ሜ3*1.54 = 1.54ሜ3 ➛Total proportion = 1+2+3 = 6parts 1. የስሚንቶ መጠን ለማወቅ    ➛ስሚንቶ፦ 1/6*1.54ሜ3 = 0.257ሜ3 በመቀጠል ይሄንን volume assumption በወሰድነው density of cement 1400kg በማባዛት በKg ወይም በ Number of bags ማማወቅ እንችላለን በዚህ መሰረት፦ 🔨 ስሚንቶ≈ 1400ኪ.ግ/ሜ3 * 0.257ሜ3                          ≈  359.8 ኪ.ግ      በማጠጋጋት   ≈ 360ኪ.ግ ወይም 3.6ኩንታል ወይም                             7.2ከረጢት ለ 1 m³ concrete. 2. የአሸዋ መጠን ለማወቅ ➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት አሸዋ 2parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሁለት በማባዛት ማግኘት እንችላለን። 🔨 አሸዋ ≈ 2* 0.257ሜ3           ≈ 0.514ሜ3 ለ 1 m³ concrete. 3. የጠጠር መጠን ለማወቅ ➛በተሰጠን ሬሾ መሰረት ጠጠር 3parts ስለሆነ በቀላሉ ከላይ ያሰላነው የስሚንቶ volume በሶስት በማባዛት ማግኘት እንችላለን። 🔨  ጠጠር ≈ 3* 0.257ሜ3           ≈ 0.771ሜ3  ለ 1 m³ concrete. 4. የውሃ መጠን ➛ እዚጋ ማስቸዋል ያለብን ነገር amount of water cannot be determined from the ratio 1:2:3 alone because it depends on the required workability, aggregate moisture, cement type, and water/cement ratio. ➛የ ውሃና ስሚንቶ ሬሾ (W/C ratio) በmix design የሚወሰን ቢሆንም ባብዛኛው ግዜ ግን ከ 0.4 እስከ 0.6 ባለው ሬንጅ ውስጥ ነው። ➛በዚህ መሰረት በአማካይ 0.5 ብንወስድ ለ1ሜ3 ኮንክሪት የሚያስፈልገንን የውሃ መጠን ለማወቅ በቀላሉ w/c = 0.5     w/0.257ሜ3 = 0.5 w = 0.5*0.257ሜ3 w = 0.1285ሜ3 ወይም በ1000 በማባዛት128.5ሊትር ያስፈልገናል ማለት ነው። 🔑 ሲጠቃለል ለ60ሜ3 የኮንክሪት መጠን ➛ስሚንቶ 3.6ኩንታል*60= 216ኩንታል ➛አሸዋ 0.514ሜ3*60= 30.84ሜ3 በማጠጋጋት 2ቢያጆ ➛ጠጠር 0.771ሜ3*60= 46.26ሜ3 በማጠጋጋት 3ቢያጆ ➛ውሃ 0.1285ሜ3*60= 7.71ሜ3 ለ curing እና ለሌሎች ታሳቢ በማድረግ 10ሜ3 ያስፈልገናል።
6 697
20
https://youtu.be/Vr-wk-kKGsU
4 890