fa
Feedback
SMH General Construction

SMH General Construction

رفتن به کانال در Telegram

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام SMH General Construction

کانال SMH General Construction (@ethioengineers1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 23 707 مشترک است و جایگاه 422 را در دسته خانه و معماری و رتبه 1 404 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 23 707 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -323 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.39% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷‍♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته خانه و معماری تبدیل کرده‌اند.

23 707
مشترکین
+224 ساعت
-447 روز
-32330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+9
در 0 کانال‌ها
مه '26
+8
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+6
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+14
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+40
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+10
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+9
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+71
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+90
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+151
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+264
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+160
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+506
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+551
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 335
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+309
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+144
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+170
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+738
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+1 481
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+490
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+1 220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+1 435
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+285
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+941
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+375
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+193
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+181
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+531
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+1 084
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+214
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+484
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+540
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+614
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+823
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+1 502
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+315
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+432
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+265
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+1 205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+421
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+770
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+657
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+1 620
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+17 925
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 ژوئن+1
26 ژوئن+6
25 ژوئن0
24 ژوئن+1
23 ژوئن+1
22 ژوئن0
21 ژوئن0
20 ژوئن0
19 ژوئن0
18 ژوئن0
17 ژوئن0
16 ژوئن0
15 ژوئن0
14 ژوئن0
13 ژوئن0
12 ژوئن0
11 ژوئن0
10 ژوئن0
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن0
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
🚀 አዲስ የ YouTube ቻናል ተከፍቷል! ሰላም መሐንዲሶች! እኔ ኢንጂነር በላይ ጫኔ (Belay Chane) ነኝ። በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ላይ ያለኝን የብዙ ዓመታት ልምድ ይዤልሁኝ። ውስብስብ የምህንድስና ስራዎችን፣ በተለይም የ ETABS, SAFE, እና SAP አጠቃቀምን እና የተወሳሰቡ Load Combinations አሰራሮችን በቀላሉ ተረድታችሁ በተግባር የምትተገብሩበትን Elite እውቀት በዚህ ቻናል እናካፍላለን። 📌 ምን ማድረግ አለባችሁ? ቻናሉን Subscribe ያድርጉ። 👉 https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ አዳዲስ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ በፍጥነት እንዲደርሱ የኖቲፊኬሽን ደወሉን ይጫኑ። በትጋት ይጠብቁን (Stay Tuned)! አብረን ትልቅ ነገር እንሰራለን።

2
#ጥያቄ: በባለፉት ሁለት ዓመታት (2016 እና 2017) ውስጥ ምንም አይነት ስራ ያልተፈጸመባቸው ተጫራቾች፣ አዲስ ፈቃድ ተሰጥቶባቸው ስራ ተቋራጭነት ሆነው የተሰበረ የጨረታ ዋጋ (unusually low bid price) ከቀረቡ ከሆነ፣ የጨረታ አሸናፊነት ሊሰጣቸው ይችላል ወይ? #መልስ: መልሱ በግልጽ እና በግልጽ ነው። የተሰበረ የጨረታ ዋጋ የቀረቡት ተጫራቾች በግዥ መመሪያ ቁጥር 70/2017፣ አንቀጽ 70፣ ንዑስ አንቀጽ 4፣ ተራ ቁጥር 6፣ ፊደል ተራ "ሀ" እስከ "ሠ" ድረስ የተዘረዘሩትን ስድስት (6) ቅድመ ሁኔታዎች ካላሟሉ፣ የጨረታ አሸናፊነት አይሰጣቸውም። በተጨማሪም፣ በተመሳሳይ መመሪያ ቁጥር 70/2017፣ አንቀጽ 70፣ ንዑስ አንቀጽ 4፣ ተራ ቁጥር 6፣ ፊደል ተራ "መ" ላይ፣ የተሰበረ የጨረታ ዋጋ የቀረቡ ተጫራቾች "ባለፉት ሁለት (2) ዓመታት ውስጥ የገባቸውን ውሎች እና አፈፃፀም የሚያረጋግጡ ሰነዶች እና መግለጫዎች" (Documents and statements evidencing the bidder's past contracts and performance over the preceding two (2) years) ካላቀረቡ፣ የጨረታ አሸናፊነት እንደማይሰጣቸው በግልጽ ተደርጎ ተደምሮ ነው። በዚህ መሰረት፣ አዲስ ፈቃድ ያገኙ የስራ ተቋራጮች ይህንን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ስለማይችሉ፣ የተሰበረ የጨረታ ዋጋ (unusually low bid price) ማቅረብ የለባቸውም። አዲስ ፈቃድ ያገኙ የስራ ተቋራጮች የቀረቡት ዋጋ የተሰበረ ከሆነ (ማለትም ከአማካይ ዋጋ በ15-25% ያነሰ ከሆነ)፣ የጨረታ አሸናፊነት የማግኘት እድል የለባቸውም። በአጠቃላይ፣ በባለፉት ሁለት (2) ዓመታት (2016-2017) ውስጥ ምንም አይነት ስራ ያልተፈጸሙ የስራ ተቋራጮች የጨረታ ዋጋ ሲሞሉ በጣም ተጠንቀው መስራት አለባቸው። አዲስ ፈቃድ ይዞ በተሰበረ ዋጋ የጨረታ (unusually low bid price) አሸናፊ መሆን አይቻልም። ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
8 019
3
بدون متن...
5 644
4
⚡️Part 2 #ጥያቄ፡- በተፖሰተው የ3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራ ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት መሰረት ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና በላይ ተብሎ የወጣ ሲሆን የግንባታው ምህንድስና ዋጋ ግምት 12,000,0
⚡️Part 2 #ጥያቄ፡- በተፖሰተው የ3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራ ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት መሰረት ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና በላይ ተብሎ የወጣ ሲሆን የግንባታው ምህንድስና ዋጋ ግምት 12,000,000.00 ብር ቢሆን 40cm thick masonry foundation A.G.L Cement mortar 1:3 ነጠላ ዋጋ በአንድ ሜ/ኩ ስንት ይሆናል???? #መልስ፡- 💜በተላከው መረጃ መሰረት Unit price of 40cm thick masonry foundation A.G.L Cement mortar 1:3 የ3ኛ ሩብ ዓመት ቀጥተኛ ዋጋ(Direct cost) 8,804.80 Birr ነው። DC=8,804.80 Birr ♥️ጨረታ የወጣው ደረጃ-5 እና በላይ በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 8% ተዘዋዋሪ ወጪ(Indirect cost) ይሆናል። IDC=0.08*DC IDC=0.08*8,804.8 IDC=704.38 Birr..............INDIRECT COST 💚የግንባታው ምህንድስና ግምት 12,000,000.00 ብር ስህን ይህ ግምት ከብር 5,000,000.00 እስከ ብር 15,000,000.00 መሀል በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 11% ትርፍ(Profit) መያዝ ይኖርበታል። P=0.11*DC P=0.11*8,804.80 P=968.52 Birr.................PROFIT 👍👍Unit price of 40cm thick masonry foundation A.G.L Cement mortar 1:3:- UNIT PRICE=DC+IDC+P UNIT PRICE=8,804.80+704.38+968.52 UNIT PRICE=10,477.71 Birr ይሆናል።
6 759
5
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር+3
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ) full pdf👆👆
6 139
6
#ጥያቄ፡- በተፖሰተው የ3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራ ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት መሰረት ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና በላይ ተብሎ የወጣ ሲሆን የግንባታው ምህንድስና ዋጋ ግምት 12,000,000.00 ብር
#ጥያቄ፡- በተፖሰተው የ3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራ ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት መሰረት ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና በላይ ተብሎ የወጣ ሲሆን የግንባታው ምህንድስና ዋጋ ግምት 12,000,000.00 ብር ቢሆን የአንድ ሜ/ኩ C-25 ኮንክሪት(for columns) ዋጋ ስንት ይሆናል???? #መልስ፡- 💜በተላከው መረጃ መሰረት የአንድ ሜ/ኩ ኮንክሪት የ3ኛ ሩብ ዓመት ቀጥተኛ ዋጋ(Direct cost) 19,761.29 Birr ነው። DC=19,761.29 Birr ♥️ጨረታ የወጣው ደረጃ-5 እና በላይ በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 8% ተዘዋዋሪ ወጪ(Indirect cost) ይሆናል። IDC=0.08*DC IDC=0.8*19,761.29 IDC=1,580.90 Birr......INDIRECT COST 💚የግንባታው ምህንድስና ግምት 12,000,000.00 ብር ስህን ይህ ግምት ከብር 5,000,000.00 እስከ ብር 15,000,000.00 መሀል በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 11% ትርፍ(Profit) መያዝ ይኖርበታል። P=0.11*DC P=0.11*19,761.29 P=2,173.74 Birr.................PROFIT 👍👍UNIT PRICE OF C-25 CONCRETE FOR COLUMNS:- UNIT PRICE=DC+IDC+P UNIT PRICE=19,761.29+1,580.90+2,173.74 UNIT PRICE=23,515.93 Birr ይሆናል። ☘️☘️☘️☘️23,515.93 Birr
4 784
7
📶 የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት (Engineering Cost Estimation) ምንድን ነው? የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት ማለት አንድ ፕሮጀክት ለመፈጸም የሚያስፈልጉ ሁሉንም የገንዘብ ወጪዎች (ቀጥታ፣ ያልቀጥተ፣ አደጋ እና ትርፍ) በቴክኒክ መረጃ፣ በገበያ ሁኔታ እና በስራ አፈፃፀም ዘዴ መሠረት በስርዓተ-ሂደት መተንተን እና መትከል ነው። 👉 በቀላሉ፦ “ይህ ፕሮጀክት በእውነት ስንት ይወጣል?” የሚለውን በሙያዊ መንገድ መመልስ ነው። ነገር ግን አስቸጋሪው ነገር እዚህ ነው—ወጪ ግምት ቁጥር ማስላት ብቻ አይደለም፤ የወጪ አቀራረብን መረዳት ነው። 1. ቀጥታ ወጪ (Direct Cost) እነዚህ በቀጥታ ከሥራ ክፍሎች ጋር የተያያዙ ወጪዎች ናቸው። ሥራው ካቆመ እነዚህም ይቆማሉ። የቁሳቁስ ወጪ ይህ ብዙ ጊዜ ትልቁ ድርሻ ነው። ይካተታል፦ • ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋ፣ አግሪጌት ወዘተ • የተጠፋ መጠን (wastage) • መጓጓዣ 👉 ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱት የገበያ ዋጋን ቀጥታ መውሰድ ነው፤ ግን ዋጋ በጊዜ ይለዋዋጣል። የሰው ኃይል ወጪ የቀን ደመወዝ ብቻ አይደለም። ይጠቀማል፦ • የምርታማነት መጠን (productivity) • የሰራተኛ ክህሎት • የስራ አያያዝ ችግሮች የመሳሪያ ወጪ • የመግዛት ወጪ (depreciation) • ነዳጅ እና ጥገና • ኦፕሬተር 2. ያልቀጥተ ወጪ (Indirect Cost) እነዚህ በቀጥታ ከአንድ ስራ ክፍል ጋር አይያያዙም፣ ግን ፕሮጀክቱን ለማስኬድ አስፈላጊ ናቸው። የሳይት ኦቨርሄድ • የስራ ቦታ ቢሮ • ውሃ፣ ኤሌክትሪክ • ኢንጂነሮች እና አስተዳደር • ደህንነት 👉 እነዚህ በBOQ ውስጥ አይታዩም፣ ግን ትልቅ ወጪ ናቸው። የድርጅት ኦቨርሄድ • ዋና ቢሮ • አስተዳደር • ኢንሹራንስ • ሕጋዊ ክፍያ 👉 ኮንትራክተሮች ይህን በፕሮጀክት ዋጋ ውስጥ ያካትታሉ። 3. አደጋ ክፍያ (Contingency) ይህ የማይታወቁ ነገሮችን ለመሸፈን ነው። • የንድፍ ለውጥ • የዋጋ ግምት ልዩነት • የመሬት ችግር 👉 ይህ ትርፍ አይደለም—መጠባበቂያ ነው። 4. ትርፍ (Profit) ትርፍ ቀጥታ መጠን የለውም። ይወሰናል፦ • ውድድር • አደጋ • የገንዘብ ሁኔታ 👉 አንዳንድ ጊዜ ኮንትራክተር ትርፍን ያነሳል ለቴንደር ለማሸነፍ። 5. ከጊዜ ጋር የተያያዙ ወጪዎች ጊዜ በቀጥታ ወጪን ይጎዳል። • ረዥም ጊዜ → ኦቨርሄድ ይጨምራል • መዘግየት → ኪሳራ • ፍጥነት መጨመር → ተጨማሪ ወጪ 👉 የጊዜ ግምት ካልተጣጣመ የወጪ ግምት ይሳሳታል። 6. የገበያ እና የቦታ ተፅዕኖ ወጪ በሁሉም ቦታ አንድ አይደለም። • የእቃ አቅርቦት • መጓጓዣ • ነዳጅ ዋጋ • ኢንፍሌሽን 👉 አንድ ፕሮጀክት በከተማ እና በርቀት ቦታ በእጅግ ይለያል። 7. አደጋ ግምት (Risk Assessment) ይህ የባለሙያ አስተሳሰብ ነው። ጥያቄዎች፦ • ምን ሊቀየር ይችላል? • ምን ያህል ይጎዳል? 👉 ጥሩ ግምት አደጋን ይቆጥራል እንጂ አይሸሽግም። 8. የወጪ መዋቅር (Cost Breakdown Structure) ወጪ በደረጃ ይከፈላል፦ ፕሮጀክት → ክፍል → ስራ → ሀብት 👉 ይህ ቁጥጥርን ያሻሽላል። 9. ግምት እና ዋጋ ማቅረብ (Estimation vs Pricing) 10. ጠቅላላ አቀራረብ 👉 ጠቅላላ ወጪ = ቀጥታ ወጪ + ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች + አደጋ + ትርፍ ግን በእውነቱ ይህ ቁጥር በሚከተሉት ይተገዛል፦ • ጊዜ • ገበያ • አደጋ (risk) • አፈፃፀም
7 602
8
⚡️በአገራችን የግንባታ ኮንትራት ስርዓት መሠረት (በተለምዶ በ Public Procurement and Property Authority መመሪያዎች እና በ Ethiopian Public Procurement Proclamation No. 649/2009 የመሠረተ ልማት) በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ የስራ መጠን ለውጦች፣ ክፍያዎች እና የኮንትራክተር አፈፃፀምን ለመቆጣጠር ብዙ የኮንትራት ቃላት ይጠቀማል። ከእነዚህ ዋና ዋና ቃላት የሚከተሉት ናቸው። 1. ኦሚሽን (Omission) ትርጉም ኦሚሽን ማለት በኮንትራቱ ውስጥ የተጠቀሰ አንድ የስራ ክፍል ወይም እቃ ከፕሮጀክቱ ውስጥ መወገድ ማለት ነው። ዓላማ ✅ የፕሮጀክቱ ዲዛይን ሲቀየር ✅ የበጀት ጉዳይ ሲኖር ✅ አንዳንድ ስራዎች አስፈላጊ ካልሆኑ ባህሪያት ✅ በ Variation Order ይፈፀማል ✅ ኮንትራክተሩ ለተወገደው ስራ ክፍያ አይጠይቅም ✅ የኮንትራት ዋጋ ይቀንሳል ምሳሌ 10 km የውሃ መስመር ለመጫን ተወስኖ ነበር። በኋላ 2 km አስፈላጊ አይደለም ተብሎ ከፕሮጀክቱ ተወገደ። 2. አዲሽን (Addition / Extra Work) ትርጉም አዲሽን ማለት ከመጀመሪያ ኮንትራት በኋላ የሚጨመር አዲስ ስራ ወይም የስራ መጠን መጨመር ነው። ዓላማ ✅ ዲዛይን እንዲሟላ ያደርጋል ✅ የፕሮጀክቱ ጥራት እንዲሻሻል ይጠቅማል ባህሪያት ✅ በኢንጅነር ወይም በባለቤት ይፀድቃል ✅ በ Variation Order ይመዘገባል ✅ ኮንትራክተሩ ተጨማሪ ክፍያ ይቀበላል የክፍያ መንገዶች ✅ የኮንትራቱን ዋጋ መጠቀም ✅ አዲስ ዋጋ መወሰን ✅ Daywork መጠቀም 3. ቫሪዬሽን ኦርደር (Variation Order) ትርጉም ቫሪዬሽን ኦርደር ማለት በኮንትራቱ ውስጥ ያለውን የስራ መጠን ወይም ዲዛይን ለመቀየር የሚሰጥ መደበኛ ትእዛዝ ነው። ዓይነቶች ✅ ስራ መጨመር ✅ ስራ መቀነስ ✅ ዲዛይን መቀየር ✅ የእቃ አይነት መቀየር ዋና ነጥቦች ✅ በመደበኛ ሁኔታ መፀደቅ አለበት ✅ የኮንትራቱ ዋጋ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል ✅ የጊዜ ማራዘሚያ ሊያስፈልግ ይችላል ፎርሙላ New Contract Price = Original Price ± Variation Value 4. ቦነስ (Bonus) ትርጉም ቦነስ ማለት ኮንትራክተሩ ፕሮጀክቱን ከተወሰነው ጊዜ በፊት ካጠናቀቀ የሚሰጥ ተጨማሪ ክፍያ ነው። ዓላማ ✅ ፕሮጀክቱ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ✅ የመዘግየት አደጋ እንዲቀንስ ምሳሌ Bonus = 40,000 Birr / day ቀደም ብሎ 10 ቀን ካጠናቀቀ Bonus = 40,000 × 10 = 400,000 Birr 5. ፔናልቲ (Penalty / Liquidated Damage) ትርጉም ፔናልቲ ማለት ኮንትራክተሩ ፕሮጀክቱን በተወሰነው ጊዜ ካልጨረሰ የሚቀነስ ገንዘብ ነው። ዓላማ ✅ የባለቤቱን ኪሳራ ለመከላከል ✅ ኮንትራክተሮች በጊዜ እንዲጨርሱ ፎርሙላ Penalty = Contract Price × Penalty Rate × Delay Days ምሳሌ Contract Price = 50,000,000 Birr Penalty Rate = 0.1% Delay = 20 days Penalty = 50,000,000 × 0.001 × 20 Penalty = 1,000,000 Birr 6. የጊዜ ማራዘሚያ (Extension of Time – EOT) ትርጉም የጊዜ ማራዘሚያ ማለት ኮንትራክተሩ በማይቆጣጠሩ ምክንያቶች ሲዘገይ ተጨማሪ ጊዜ መስጠት ነው። ምክንያቶች ✅ ከባድ ዝናብ ✅ ጎርፍ ✅ የዲዛይን ለውጥ ✅ የክፍያ መዘግየት ✅ የጥሬ እቃዎች እጥረት 7. የዋጋ ለውጥ (Price Escalation) ትርጉም የዋጋ ለውጥ ማለት የስራ እቃ፣ ሰራተኛ ወይም ነዳጅ ዋጋ ሲጨምር የኮንትራቱ ክፍያ መቀየር ነው። ፎርሙላ Pn = Po × (a + b(Ln/Lo) + c(Mn/Mo) + d(Fn/Fo)) 8. ሪቴንሽን ገንዘብ (Retention Money) ትርጉም ሪቴንሽን ገንዘብ ማለት ከኮንትራክተሩ ክፍያ ውስጥ የሚቀነስ ገንዘብ ሲሆን የስራ ጥራት ለማረጋገጥ ይጠቀማል። በተለምዶ ✅ 5% – 10% ይቀነሳል መመለሻ ✅ 50% ስራ ሲጠናቀቅ ✅ 50% ከ Defects Liability Period በኋላ 9. የጉድለት ኃላፊነት ጊዜ (Defects Liability Period) ትርጉም ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ኮንትራክተሩ የሚታዩ ጉድለቶችን በራሱ ወጪ የሚያስተካክልበት ጊዜ ነው። የተለመደ ጊዜ ✅ 6 ወር ✅ 12 ወር ምሳሌ ጉድለቶች ✅ የኮንክሪት ስንጥቅ ✅ የውሃ ፍሳሽ ✅ የመንገድ መውደቅ 10. ፐርፎርማንስ ቦንድ (Performance Bond) ትርጉም ፐርፎርማንስ ቦንድ ማለት ኮንትራክተሩ ስራውን እንደሚፈጽም የሚሰጥ የገንዘብ ዋስትና ነው። በተለምዶ ✅ 10% የኮንትራት ዋጋ 11. አድቫንስ ክፍያ (Advance Payment) ትርጉም አድቫንስ ክፍያ ማለት ስራ ከመጀመሩ በፊት ለኮንትራክተሩ የሚሰጥ የመጀመሪያ ክፍያ ነው። በተለምዶ ✅ 10% – 20% የኮንትራት ዋጋ ዓላማ ✅ መሳሪያ ለመግዛት ✅ ሰራተኞችን ለመከፈል ✅ ስራ ለመጀመር 12. ኢንተሪም ክፍያ (Interim Payment Certificate – IPC) ትርጉም ኢንተሪም ክፍያ ማለት በፕሮጀክት ሂደት ውስጥ ለተጠናቀቀ ስራ በየወሩ የሚሰጥ ክፍያ ነው። ፎርሙላ Payment = Work Done − Retention − Previous Payments 13. የመጨረሻ ክፍያ (Final Payment Certificate) ትርጉም የመጨረሻ ክፍያ ማለት ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚሰጥ የመጨረሻ ክፍያ ነው። የሚያካትታቸው ተግባራት ✅ የቀረ የኮንትራት ክፍያ ✅ ቫሪዬሽን ክፍያ ✅ ሪቴንሽን መመለስ ✅ ፔናልቲ ቅናሽ (ካለ)
8 054
9
🏢የግንባታ ዲዛይን ለተቋራጭ ይሰጣልን ? ▶️አንድ ግንባታ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅት ባለሙያዎች ከተሰራ በኋላ ሙሉ የዲዛይን ሰነዱ በወረቀት ቅጅ (hard copy) እና በሶፍት ቅጅ (soft copy) ለአሰሪው ይሰጣል። 👉 ነገር ግን በ’ ከተማ ልማት እና ሥራዎች ሚኒስቴር አዋጅ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት፦ 1. ‘Custody of Drawings’ መሰረት፣ የግንባታ ዲዛይኑ የግንባታ ክትትል ለሚያከናውነው ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በሶፍት ቅጅ  ሊሰጥ የሚችል ይችላል። 2. ለግንባታ ተቋራጩ (contractor) መሰጠት ያለበት የወረቀት ቅጂዎችን ሲሆን  ያለምንም ክፍያ በባለቤቱ ወጪ መዘጋጀትና ለተቋራጩ መሰጠት አለበት። ▪️የግንባታ ተቋራጩ የሚፈልገው ተጨማሪ ቅጂዎች ካሉ በራሱ ወጪ እንዲባዙለትና እንዲሰጡት ማድረግ ይችላል፣ ነገር ግን ያለባለቤቱ ፍቃድ ማባዛትና ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት ተቋራጩን ያስጠይቀዋል። ▪️ግንባታው ሲጠናቀቅ ተቋራጩ በውሉ መሠረት በቅጂ የቀረቡትንና የተረከባቸውን ሁሉንም ዲዛይኖች ለመሐንዲሱ እንዲመልስ በሕግ ግዴታ አለበት።https://t.me/ethioengineers1
7 783