cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Big Habesha

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok. My YouTube channel: @bighabesha ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል። You can talk to me here👉 @bighabesha

Show more
Advertising posts
49 328
Subscribers
+20024 hours
+6167 days
+1 57230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Notcoin ወደ wallet deposit ማድረግ ነገ may 14 ይዘጋል። ኖትኮይን ወደ Binance, okx, Bybit እና Telegram wallet ከነገ ጀምሮ list እስከሚደረግ ድረስ transfer ማድረግ ይቆማል። ⚫ከሁለት ቀን በኋላ (May 16) የlisting process አልቆ ሙሉ በሙሉ ለትሬዲንግ ዝግጁ ሲሆን transfer ወይም deposit ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የክሪፕቶ ዋጋ በየደቂቃው ስለሚለዋወጥ list በተደረገበት ቅጽበት የሚኖረው ዋጋ ከፍ ሊል ይችላል። ያ ማለት ዛሬ deposit ሳያደርጉ የቀሩ ሰዎች list ከተደረገ በኋላ deposit ቢያደርጉ transfer ለመሆን ጊዜ ስለሚወስድ list በተደረገበት ዋጋ መሸጥ ያመልጣቸዋል ማለት ነው።
Show all...
👍 25🤔 5
Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው! 🔻 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ✅️ 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ      ✅ ለመሸጥ ያናግሩ - @Epho_w
Show all...
👍 1
Pyypl Virtual card በመጠቀም Online ላይ የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈልና ከAlibaba, AliExpress እና Amazon ላይ የተለያዩ እቃዎችን በማስመጣት መሸጥ ትችላላችሁ። ⚫ከBinance ላይ በቀላሉ Deposit ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫Verify ለማድረግ Passport ወይም National ID ተጠቀሙ። ⚫ሙሉ Step ቪዲዮውን ማየት ትችላላችሁ። 🌐TikTok ላይ የሰራሁትን በዚህ link ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። https://vm.tiktok.com/ZMMvdyo2e/
Show all...
👍 21 3
🌀 አፕል ከOpenAI ጋር ያለው ትብብር❗️ 🟠አፕል ከOpenAI ጋር ጉልህ የሆነ ሽርክና ለማድረግ ከጫፍ ደርሷል ተብሏል። ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ቻት ጂፒቲ የOpenAI የላቀ የውይይት AI ሞዴል ከአይፎን ጋር የሚያዋህድ ውል ተፈራርመዋል። ይህ ግኑኝነት ተጠቃሚዎች ከሚጠቀሙባቸው መሣሪያዎቻቸው ጋር የሚገናኙበትን መንገድ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል፤ ይህም ከዚህ በፊት ከነበረው የበለጠ ማሻሻያ ይደረግለታል ተብሏል፤ ዘገባው የWionTv ነው። #Tech_News
Show all...
👍 10
ለጀማሪዎች ስለሳይበር ሴኩሪቲ ማወቅ ከፈለጋችሁ በጣም አሪፍ ብሎግና አፕሊኬሽን ልጠቁማች ⚫Tech hach ⚫Windows tricks ⚫Android tricks ⚫Hacking and cracking ⚫Programming ⚫Virus creation በጣም በቀላሉ በራሳችሁ መሞከር ትትላላችሁ። Blog Https://www.spyboy.blog Application https://t.me/big_habesha/228
Show all...

Learn ethical hacking , cyber security, pen-testing, social engineering, linux, tip & tricks.

👍 15🔥 2
ለ3 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ የ90% ቅናሽ !!! በ699 ብር አንድ ግዜ ክፍያ ብቻ ሁሉንም የ FULL STACK WEB DEVELOPMENT COURSE ይግዙ ኮርሱ ላይ ሁሉም እውቀቶችን የሚሰጣቹ ሲሆን ሲጨርሱ ከተራ ዌብሳይት እስከ ሲስተም ዴቨሎፖር እስከመሆን የሚያበቃ ነው። ኮርሱ የሚያካተው:- HTML CSS JAVASCRIPT BOOTSTRAP WORDPRESS PHP MYSQL ነው ኮርሱን ለመግዛት በሚከተለው የባንክ አካውንት:- 1000590303805(ABDALAH SUID FIRJAN 699 ብር ካስገቡ ደረሰኙን በሚከተለው የቴሌግራም አካውንት ይላኩ :- @merkebsupport ልክ ክፍያዋ እንደ ተረጋገጠ ኮርሱ ይላክሎታል።
Show all...
👎 25👍 9🤬 7 3
Repost from Wallet News
💎 Notcoin is coming to Wallet The wait is almost over, frens — Notcoin will be available for all Wallet users on May 16th! You’ll be able to buy and sell NOT on the P2P Market, exchange it for TON, USDT, and BTC, send it to your Telegram contacts, and use it for payments in Wallet Pay! 👛 Right now, you can select Wallet in the Notcoin app to claim NOT tokens.
Please note: NOT tokens will appear in your Wallet on May 16th. You may also need to verify your identity.
We'll keep you posted once integration begins, so stay tuned! ❤️ Probably nothing, though…
Show all...
👍 18 1🤔 1
💎ለግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚጠቅሙ ዌብሳይቶች❗️ ➡️Freepik ▶️ Browse and discover millions of vectors, photos, PSD files, icons, presentation themes and online editable templates. 🔗 https://www.freepik.com/ ➡️Canva ▶️ Canva is a free-to-use online graphic design tool. Use it to create social media posts, presentations, posters, videos, logos and more. 🔗 https://www.canva.com/ ➡️motion elements ➡️Download 10,000,000+ Royalty Free Stocks Video, Music Etc. 🔗https://www.motionelements.com/
Show all...
👍 35 2
Online ላይ የተለያዩ ክፍያዎችን ለመክፈልና ከAlibaba, AliExpress እና Amazon ላይ የተለያዩ እቃዎችን ለማስመጣት የሚጠቅማችሁ ትክክለኛ virtual Visa Card የምታወጡበት application
Show all...
👍 34🔥 5
ግራፊክስ ዲዛይን እና full-stack development በማስተማር 👉100% ስራ እናስቀጥራለን። በቀጣይ የሚጀምሩትን ክላሶች ፈጥነው ይቀላቀሉን። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
Show all...
👍 11 2