Hakim
📈 Telegram kanali Hakim analitikasi
Hakim (@hakimethio) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 61 848 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 231-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 517-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 61 848 obunachiga ega bo‘ldi.
08 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 468 ga, so‘nggi 24 soatda esa 36 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 10.61% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.47% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 562 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 617 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 45 ta reaksiya keladi.
- Tematik yo‘nalishlar: Kontent patient, ethiopia, disease, ነው።, medicine kabi asosiy mavzularga jamlangan.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 09 Iyul | +41 | |||
| 08 Iyul | +36 | |||
| 07 Iyul | +45 | |||
| 06 Iyul | +71 | |||
| 05 Iyul | +89 | |||
| 04 Iyul | +45 | |||
| 03 Iyul | +23 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | +23 |
| 2 | የወላጅነት ህልምዎን ከኢትዮ ጠቢብ የመካንነት ሕክምና ክፍል ጋር ያሳኩ
ልጅ መውለድ የብዙ ቤተሰቦች ህልም ነው። ይህ ጉዞ ለእያንዳንዱ ሰው የተለየ ቢሆንም፣ አንዳንድ ጥንዶች ለመፀነስ የተለያዩ ፈተናዎችን ሊያጋጥሟቸው ይችላል። በኢትዮ ጠቢብ የመካንነት ሕክምና ክፍል ውስጥ፣ ልምድ ባላቸው የመካንነት ሕክምና ሰብስፔሻሊስቶች እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ፣ ለእያንዳንዱ ታካሚ ተስማሚ የሆነ ምርመራ፣ ሕክምና እና እንክብካቤ እንሰጣለን።
የመጀመሪያ እርግዝናዎን እያቀዱ ቢሆንም ወይም ለመፀነስ ችግር እየገጠማችሁ ቢሆንም፣ ለእርስዎ የተስማሙ ዘመናዊ የምርመራና የሕክምና አማራጮችን እናቀርባለን።
በክፍላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
✅ ለሴቶችና ለወንዶች የተሟላ የመካንነት ምርመራ
✅ የእንቁላል ማደግ (Ovulation) ክትትል እና የመካንነት ምክር አገልግሎት
✅ የወንድ መካንነት ምርመራ እና ሕክምና
✅ ዘመናዊ የመራቢያ ቴክኖሎጂዎች (ART)፣ IVF እና ICSIን ጨምሮ
✅ Fertility Preservation እና ለእያንዳንዱ ታካሚ የተዘጋጀ የሕክምና እቅድ
✅ እንደ ኢንዶሜትሪዮሲስ፣ የፋሎፒያን ቱቦ ችግሮች፣ የእንቁላል መፈጠር መዛባት፣ የማህፀን እክሎች እና የወንድ መካንነትን ጨምሮ መካንነትን የሚያስከትሉ ሕመሞች ምርመራና ሕክምና
ለምን ኢትዮ ጠቢብ የመካንነት ሕክምና ክፍል?
✔️ ልምድ ያላቸው የመካንነት ሕክምና ሰብስፔሻሊስቶች
✔️ ዘመናዊ IVF እና ICSI አገልግሎቶች
✔️ በትንሽ ቀዶ ጥገና (Minimally Invasive Surgery) የሚሰጡ ሕክምናዎች
✔️ ለእያንዳንዱ ታካሚ የተዘጋጀ የሕክምና እቅድ
✔️ ሚስጥራዊነትን፣ ርኅራኄን እና ታካሚን ማዕከል ያደረገ እንክብካቤ
በኢትዮ ጠቢብ የመካንነት ሕክምና ክፍል፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከልምድ ባላቸው ስፔሻሊስቶች ጋር በማጣመር የተሟላ የመካንነት ሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን።
የወላጅነት ህልምዎ በትክክለኛው እንክብካቤ ይጀምራል። በዚህ ጉዞ ከጎንዎ እንሆናለን።
📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለመያዝ 0935402078 ወይም በአጭር የስልክ መስመር 9000 ይደውሉ።
📍 አድራሻ፡- ሰፈረ ሰላም ወደ ከአውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ ያገኙናል።
📱Telegram 📱Tiktok 📱Facebook 📱Instagram 📱Youtube
ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን! | 2 403 |
| 3 | የፋርማሲስቱ የፍቅር ደብዳቤ
[ Dispensary ቆሜ antibiotic ልትገዢ ለመጣሽው ልጅ....]
ዛሬ interpret የማደርግልሽ special prescription ምን ያህል እንደ narcotic እና psychotropic drugs ወድጄሽ addicted እንደሆንኩብሽ ለመግለጽም ጭምር ነው።
የኔ diazepam አንቺን ሳላስብ እንቅልፍ አልወስድክ አለኝ!! በእርግጥ tolerance እንደፈጠርሽብኝ ልንገርሽ አስብና አንደበቴ ይተሳሰራል ወይስ ketamine ልወጋና ልቀባጥርልሽ?? ደግሞ ከርቀት ሳይሽ በውበትሽ ተገርሜ atropine እንደተወጋ pt ዓይኔን የማፈጠው ነገርስ። ግን ምን ያደርጋል ከኩራትሽ የተነሳ የማሳልፈው nightmare የተሞላበት ሕይወት Efavirenz ነሽ እንዴ ብዬ እንድጠራጠር አድርጎኛል።
ፍቅርሽን በdonation ካልሰጠሽኝ በስተቀር እንደ ድህነቴ በprocurement purchase ላደርግሽ አልችልም። ደግሞ አንቺ ላይ invest ያደረኩትን reimburse የሚያደርገኝ ያለ እንዳይመስልሽ። አንቺ የኔ Brand ምን አለበት በኔ አቅም Afford ብትደረጊ አንቺ? ለእኔ እንደ promethazine 1st line እና potent እንደሆንሽ ነበር የማስበው፤ አንቺ ግን Antidote እንደሌለው Barbiturate toxicity ሆነሻል!!
ቢሆንም እንደ Digoxin ጠባብ therapeutic index የለኝም፤ በሰፊው Pencillin ልቤ እጠብቅሻለሁ ግን የማልደብቅሽ ነገር ቢኖር አንቺን በቀን QID ማሰቡ ታክቶኛል። endpoint እንደ ሌለው reaction እስከ መቼ Titrate ልታደርጊኝ አስበሻል?? የ Tubocurarine structure ማንበብ እራሱ እንዳንቺ አልታከተኝም።
ልቤን በኩራትሽ mortal and pestle sizun reduce፤ በንቀትሽ base እና በግልምጫሽ spatula levigate አድርገሽ ointment ካደረግሽኝ ሰነባብተሻል።
ከLeujocum aestivum የተገኘውን Galanthamine ካልወሰድኩ ስለምረሳ ይህንንም ፅፌልሻለሁ። Minimal Change disease(MCD) steroid sensitive እንደሆነ እኔም ላንቺ sensitive ሆኛለሁ ግን ከpoor prgnosis ጋር!!
ቆይ አንቺ ማነሽ?? ሰውስ 'እንደ Erythromycin መራራ ናት ትቅርብክ!' ለምን አለኝ?? ለምንድነውስ BBB Cross እያደረግሽ CNS Disturbance የምታመጭብኝ??
ወይ ደግሞ ልብሽን ስጭኝና Macerate አድርጌው ፍቅርን Extract ላድርግ.. ካንቺ ጋር ሆኜ የምኖረው QALY በእርግጥም አንቺ ከሌለሽበት ሕይወት ይሻላል።
አስቢበት እኔ Chiral ስለሆንኩ dosage form ቀይሬ ሌሎች ጋር መሄድ አያቅተኝም። አዎ አስቢበት እንደ TDF+3TC+ EFV ዕድሜ ልኬን ላስብሽ አልፈልግም። እኔ በcGMP ስለምመራ Flexible እሆንልሻለሁ።
አታስቢ ፍቅርሽን ከinfusion ወደ bolus ብትቀይሪው Red man syndrome አይፈጠርብኝም። የፍቅርሽ Bioavailabilty 100% እንደሆነ በዚሁ አጋጣሚ ልነግርሽ እወዳለሁ። ስለዚህ የኔ ፍቅር Updated, Recent and Reliable የሆነ Goal of Therapyሽን ንገሪኝና Treatment approach ወስኜ ላንቺ ያለኝን Pharmaceutical care ላሳይሽ።
ያንቺው Milly: ከፋርማሲ
@HakimEthio | 4 245 |
| 4 | “ዶክተር፣ የጉበት ስብ በሽታ (Fatty liver disease) አለብህ አልከኝ፤ ግን መድሀኒት አልሰጠኸኝም?"
✅ እውነታ: የጉበት ስብ በሽታ (Fatty liver disease) ሁልጊዜ በመድሀኒት የሚታከም በሽታ አይደለም።
በአብዛኛው የጉበት ስብ መጨመር የሚመጣው ከሰውነት ውስጥ የሜታቦሊክ ችግሮች ጋር ተያይዞ ነው፤ ለምሳሌ፦
🔹 ከመጠን በላይ ክብደት
🔹 የደም ስኳር መጨመር/የስኳር በሽታ
🔹 የደም ስብ መዛባት
🔹 የእንቅስቃሴ እጥረት
ስለዚህ ዋናው መፍትሄ የእነዚህን መንስኤዎች መቆጣጠር ነው።
🩺 የጉበት ስብ በሽታን ለመቀነስ ምን እናድርግ?
✅ ክብደት መቀነስ
ከመነሻ ክብደት 5% ብቻ መቀነስ የጉበት ስብን ሊቀንስ ይችላል። 7–10% መቀነስ ደግሞ የጉበት እብጠትና ጠባሳን ለማሻሻል ይረዳል።
✅ እንቅስቃሴ
በሳምንት ቢያንስ 150 ደቂቃ የመካከለኛ ደረጃ ስፖርት መስራት ይጠቅማል።
✅ አመጋገባችንን ማስተካከል
- አትክልትና ፍራፍሬ መጨመር
- ስኳር የበዛባቸው መጠጦችን መቀነስ
✅አልኮል ማቆም
💊 ታዲያ መድሀኒት ፈጽሞ አያስፈልግም ማለት አይደለም።
አንዳንድ ሰዎች የጉበት ስብ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ጠባሳ (fibrosis) ሲኖራቸው፣ እንዲሁም ከውፍረት ወይም ከስኳር በሽታ ጋር ሲያያዝ በሐኪም ውሳኔ የተወሰኑ ሕክምናዎች ሊጠቅሙ ይችላሉ።
⚠️ አንዳንድ ጊዜ የምንሰጠው ትልቁ ሕክምና ክኒን ሳይሆን የአኗኗር ለውጥ ነው።
#MythVsFact #FattyLiver #FattyLiverDisease #MASLD #LiverHealth #MetabolicHealth #PreventiveMedicine #HealthEducation #EvidenceBasedMedicine #Hakim #Ethiopia #InternalMedicine
📚 Reference
- (AASLD) Guidance on MASLD
- (EASL) Clinical Practice Guidelines on MASLD
Dr. Ermias Nigusie Balcha: MD Internist
SPHMMC
@HakimEthio | 5 175 |
| 5 | Message of condolences
It is with deep sadness that we announce the passing of Dr. Ermias Getaneh.
His kindness, professionalism, and positive spirit will always be remembered by colleagues, patients, and the community he served.
We extend our heartfelt condolences to his family, friends, and all who knew and loved him. To support his family in their time of need, you can contribute in the below account of his wife.
CBE: 1000296079255
Name: Yemata Sisay Chekole
May his soul rest in peace.
@HakimEthio | 7 632 |
| 6 | የተከፈለ ዋጋ
ዛሬ ነገ እያልኩ ሳልፅፈው ባልፍ ትርፉ ፀፀት ነው። ባሳለፍኳት አጭር ጊዜ በፅናት መሞከር የተሻለ ነገን እንደሚያመጣ ህያው ምስክር ነኝ።
የግል ድካሜን ሳይቆጥርብኝ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን እና ፅናቱን ሰጥቶኝ ከባድ ፈተናዎችን አልፌ ላለሁበት ደርሻለሁ። ይሄ ተደራሽነቱ ህልማቸውን ለሚያሳድዱት ይሁንልኝ።
ሳፊ እንደ ወረደ
ያልተኖረው ልጅነት እንዳለ ሆኖ
1) በፈለገ ህይወት (ባህር ዳር) ሆስፒታል የጨቅላ ህፃናት ክፍል ኢንተርን እያለሁ በማገለግልበት ወቅት በእርጅና ዘመኗ አዝላ ያሳደገቺኝ አያቴ Parkinson's disease (የነርቭ በሽታ) ተሰቃይታ በወርሀ ግንቦት 2010 ስታልፍ ጎህ ሊቀድ አንድ ስአት ሲቀረው ከተወለድኩበት እና ካደኩበት ሀረር ደውለው ያረዱኛል። ሀዘኔን ዋጥ አርጌ እና እንባዬን አብሼ ቀብሯ ላይ እንኳን ሳልገኝ 2 ሰአት ላይ ወደስራ ገበታዬ...
2) ከስድስት አመት በኋላ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊቲ ትምህርት ክፍል ሶስተኛ አመት ተማሪ እያለሁ ሳገለግል ለስምንት አመት በሳንባ ካንሰር ስትሰቃይ የነበረችው እናቴ ለ15 ቀን በፅኑ ህሙማን ክፍል ለDVT እና stroke ስትረዳ ቆይታ በተረኝነት ባሳለፍኩት እለተ ማክሰኞ ለእረቡ አጥቢያ ጥቅምት 21/2016 ማረፉን ያረዱኛል። የምለውጠው ነገር ባይኖርም የሚያንገበግበው ቀኑ የዋለው በፈረንጆች አቆጣጠር Oct 31 ነበር ሺፍቴን ጨርሼ እኔን ለማየት የሚንቀዋለሉ አይኖቿን ለማየት Nov 1 ቀነ ቀጠሮ ይዤ ወደ ትውልድ አገሬ ለመሄድ።
3) ሲሰልስ ደግሞ ጥቅምት 1 2018 አምስት ወር የሚሆን ልጄ ለአንጀት አፈጣጠር ችግር (HSD) Operation አዲስ አበባ በሚሰራበት ወቅት እኔ ድሬዳዋ ስራዬ ላይ...
ሶስት ትውልድ (generation) በሚጠብቅህ ቦታ እንዳለመገኘት የሚያሳዝን ነገር የለም።
ከዚህም በላይ ዋጋ የከፈሉ ይኖራሉ ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ሁላችንም ብዙ ነገር ችለን እየሞከርን ነው ፈጣሪ ፅናቱን ያብዛልን።
የሚመለከታቸውም የክልል ጤና ቢሮ ሀላፊዎች እንደ ሀገር የፀደቀውን ደሞዝ ጭማሪ እና የትርፍ ሰአት በወጣው አዋጅ መሰረት ቢከፍሉ መልካም ነው። የስንት ቤት ጫና እንደሚቃለል ባለቤቱ ያውቀዋል።
ዶ/ር አለልኝ ሙንጣዝ: የማህፀን እና ፅንስ እስፔሻሊስት
@HakimEthio | 7 085 |
| 7 | ESOG Executive Committee Recognizes Dr Mahlet Yigeremu for Her Contribution to the Addis Ababa Professional Ethics Committee
In a significant advancement, Dr. Mahlet Yigeremu, a prominent member of the Executive Committee at the Ethiopian Society of Obstetricians and Gynecologists (ESOG), has received recognition for her outstanding service by ESOG for her service in the Addis Ababa Professional Ethics Committee for three years. This acknowledgment underscores her substantial contributions to medical ethics and her persistent dedication to the progress of the field.
With Dr. Mahlet’s departure from the Ethics Committee, Dr. Dawit Desalegn, also a member of ESOG, will take over her responsibilities. This leadership transition is expected to bring fresh perspectives and continuity to the committee's initiatives, further enhancing the dialogue on professional ethics within healthcare in Ethiopia.
Dr. Mahlet has made significant contributions to the Ethics Committee, emphasizing the guidance of ethical standards and practices in the swiftly changing healthcare environment. Her involvement not only demonstrates her commitment but also highlights the necessity of upholding high ethical standards in the medical field.
Dr. Dawit Desalegn, stepping into the role, is well-regarded in his field. His background in obstetrics and gynecology, along with his involvement in ESOG, positions him well to uphold the committee's objectives. The transition is seen as a strategic move to ensure that the committee remains responsive to the ethical challenges faced by healthcare professionals.
As Dr. Mahlet Yigeremu steps down from her position at the Addis Ababa Professional Ethics Committee, her enduring legacy of ethical dedication will surely continue to motivate future practices within the healthcare sector.
The appointment of Dr. Dawit Desalegn is expected to sustain the ongoing dialogue on ethics, which is essential for nurturing trust and integrity in the medical field.
@HakimEthio | 6 621 |
| 8 | Jimma University Pharmacy Class of 2026 Highest-Scoring Graduates 🎓
🥇 Zekarias Ketema (Gold Medalist) — CGPA: 3.84
🥈 Milkessa Takele — CGPA: 3.81
🥉 Husen Tibeso — CGPA: 3.80
🌸 Highest-Scoring Female Graduate
⭐ Meklit Sanga — CGPA: 3.54
@HakimEthio | 6 357 |
| 9 | Nigist Daniel; the 2026 highest scoring Anesthesia graduate of Jimma University with a CGPA of 3.88.
@HakimEthio | 6 985 |
| 10 | My name is Geresu Karebaso Kalala, I was born 610 km away from Addis Ababa in Kemele kebele, Konso Zone. Last week I completed my Clinical Chemistry MSc from Addis Ababa University's College of Health Science with a CGPA of 4.0.
I am from South Ethiopia region, born to parents that did not have any formal education. But my family gave me the gift of education.
During my first year of my MSc study, I was ill for about six months and was admitted to SPMMC Hospital. I had lost hope of continuing my studies, but eventually, with some encouragement I resumed my activities.
Although my first proposal was rejected, I persevered and ultimately completed my studies and received an excellent rating for my thesis research work. With the help of God I was able to complete my studies within two years at the age of 26. Currently, I am working as a graduate assistant at Blue Hora University.
I would like to thank my family and community for giving me a chance to advance my education.
@HakimEthio | 7 574 |
| 11 | 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐔𝐫𝐞𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐑𝐞𝐢𝐦𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐟𝐨𝐫 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 𝐕 𝐕𝐔𝐑
A 10-month-old infant with a known history of Grade V bilateral vesicoureteral reflux (VUR) on continuous antibiotic prophylaxis presented with a three-day history of high-grade fever, persistent vomiting, diarrhea, irritability, dysuria, and reduced urine output.
The clinical presentation was consistent with a breakthrough febrile urinary tract infection despite continuous antibiotic prophylaxis, raising concern for failure of conservative management and progression of the underlying urinary tract disease.
The diagnosis of Grade V bilateral VUR had previously been established following imaging studies. Renal ultrasonography demonstrated severe bilateral hydroureteronephrosis with marked dilatation of the pelvicalyceal systems and ureters, suggestive of longstanding high-grade reflux.
Voiding cystourethrogram (VCUG) subsequently confirmed Grade V bilateral vesicoureteral reflux, demonstrating gross reflux into markedly dilated and tortuous ureters extending to both renal collecting systems.
In view of recurrent breakthrough febrile urinary tract infections despite prophylactic antibiotics, together with laboratory findings suggestive of acute kidney injury superimposed on chronic kidney disease secondary to reflux nephropathy, definitive surgical intervention was indicated.
Our pediatric surgical team then successfully performed bilateral ureteral reimplantation through a suprapubic approach. Both ureters were carefully mobilized and reimplanted into the bladder after creating adequate submucosal tunnels to establish a durable anti-reflux mechanism. Bilateral ureteral stents were placed to facilitate postoperative drainage, followed by insertion of a transurethral bladder catheter. The procedure was completed successfully without intraoperative complications.
The infant recovered well following surgery with resolution of the acute infection and was discharged home in stable condition for continued follow-up and long-term monitoring of renal function.
Why This Matters
Grade V vesicoureteral reflux is the most severe form of urinary reflux, carrying a significant risk of recurrent febrile urinary tract infections, renal scarring, hypertension, and chronic kidney disease. In children with breakthrough infections despite conservative management, timely surgical intervention is essential to preserve kidney function.
At 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨-𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥, we provide comprehensive care for pediatric urological conditions, combining advanced diagnostics with specialized reconstructive procedures, including bilateral ureteral reimplantation, to achieve the best possible outcomes for our young patients.
𝐀𝐜𝐤𝐧𝐨𝐰𝐥𝐞𝐝𝐠𝐦𝐞𝐧𝐭
This case was expertly managed by Ethio TEBIB Hospital’s full time Pediatric Surgeon 𝐃𝐫. 𝐀𝐫𝐨𝐧 𝐖/𝐠𝐞𝐛𝐫𝐢𝐞𝐥, along with the committed 𝐏𝐞𝐝𝐢𝐚𝐭𝐫𝐢𝐜 𝐒𝐮𝐫𝐠𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐞𝐚𝐦𝐬 𝐚𝐭 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥, highlighting the hospital’s dedication to delivering advanced care.
📞 For more information or to schedule an appointment, call 0935402078 or our toll-free number 9000.
📍 Visit us on the road to Kolfe, Masalemiya Sefereselam
📱Telegram 📱Tiktok 📱Facebook 📱Instagram 📱Youtube
𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨-𝐓𝐄𝐁𝐈𝐁 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥
We always strive for your health!
@HakimEthio | 7 362 |
| 12 | 🇪🇹 20 Years of Neurosurgery Residency Training in Ethiopia: A Leap into the Future
Twenty years ago, Ethiopia had only three neurosurgeons serving nearly 80 million people.
Today, Ethiopia has:
✅ More than 120 neurosurgeons
✅ Over 40 neurosurgery residents training in three residency programs
✅ Advanced neurosurgical services across multiple subspecialties
✅ Training programs that educate residents from South Sudan, Rwanda, Somalia, and Somaliland
✅ Ethiopian neurosurgeons contributing to patient care and training in countries including Rwanda, Ghana, Chad, and Somalia.
This incredible transformation began with a vision.
Recognizing the urgent need for neurosurgical care, Dr. Zenebe Gedlie Damtie initiated the effort to establish Ethiopia's first neurosurgery residency program.
Through the invaluable partnership of Addis Ababa University, the Ethiopian Ministry of Health, Myungsung Medical Center, the University of Bergen, Haukeland University Hospital, and the dedicated support of the Foundation for International Education in Neurological Surgery (FIENS) and countless visiting neurosurgeons, the residency program was launched in 2006.
In addition to the academic collaboration, the World Federation of Neurosurgical Societies (WFNS) and FIENS provided essential financial and material support that contributed significantly to the establishment and growth of the residency program.
The first graduates became the teachers of future generations, creating a sustainable system that continues to grow.
What was once limited primarily to neuro- trauma surgery has evolved into a comprehensive neurosurgical service offering:
🧠 Brain tumor surgery
🧠 Vascular and endovascular neurosurgery
🧠 Skull base surgery
🧠 Complex spine surgery
🧠 Pediatric neurosurgery
Today, Ethiopia is training its own specialists and continues to expand access to high-quality neurosurgical care.
This 20-year journey is a powerful example of how visionary leadership, local commitment, and sustained international collaboration can build world-class neurosurgical capacity in a resource-limited setting.
We celebrate the pioneers who laid the foundation, the educators who built the program, the residents who continue the legacy, and every healthcare professional who has contributed to this remarkable journey.
20 years of excellence.
Countless lives changed.
The next chapter starts now.
#Neurosurgery #Ethiopia #MedicalEducation #GlobalSurgery #GlobalNeurosurgery #Healthcare #AfricanMedicine #ResidencyTraining #NeurosurgicalEducation #Hakim #WFNS #FIENS
Dr. Mekdes Musie: Neurosurgeon at AFCSH
@HakimEthio | 7 226 |
| 13 | Miraf Kassahun; the 2026 highest scoring MPH graduate of Wolaita Sodo University with a CGPA of 3.95.
Yonas Gamachu; the 2026 highest scoring Public Health Officer graduate of Jimma University with a CGPA of 3.78.
@HakimEthio | 5 939 |
| 14 | Dr. Dibora Reta; Jimma University's Medicine 2nd overall top scorer and highest scoring female graduate with a CGPA of 3.76.
@HakimEthio | 6 437 |
| 15 | "Tell us your assessment" the R4 said (the most አስፈሪ R4 btw)
*New term. New environment. New faces all over the place. ቁልጭ ቁልጭ . . .
I started reading my completely incomplete and disorganized history of present pregnancy
"This is a 31 year old premigravid mother whose Gestational age .... is "
BTW thats her exact age and line I wrote on my first ever history when I was C1 and I still remember her name even.
The R4 got pissed off ...
The R2 ታኮ ገብቶ ደገፍ አደረገኝ ..."he meant if you could tell us your diagnosis of the patient please" he said.
The R2 thought he saved me but things got complicated even more.
Here is how.. diagnosis and assessment are different things. Assessment is an umbrella term which includes a set of different diagnoses. But diagnosis is just one specific disease.
" Oh okay. Precelamsia" I said
The R4 ፊቱ ተቀያየረ
"የመጀመሪያችሁ ነው?" He said
Because what I said was not even closer to what he expected me to say.
Well I didn't put my assessment properly. ሲጀመር I didn't know what ASSESSMENT mean in the first place. What I knew about assessment was just assessment. Not ASSESSMENT. you know.
ሲጀመር med school ላይ ብዙ English terms ቦታቸውን የሳቱ ይመስላሉ but they aren't.
ለምሳሌ the word "Appreciate" has different meaning in the medical world. Appreciating is not ማደናነቅing here. Its more like looking for some signs or changes on patients body during physical exam.
"አዎ!" አልን በአንድ ድምጽ። እንደዛ እንዲሉን ስንቋጥር ነበር ሲጀመር። መቼስ በመጀመሪያ ቀን አያዝጉንም ብለን ነው ጫር ጫር አርገን የሄድነው።
By the way the question "የመጀመሪያችሁ ነው?" is every C1 students hiding place. አቤት እንደዛ ሲሉን እንዴት ደስ እንደሚለን። እስከ 4th attachment ሁላ ነው ምንጠቀማት። ያው አንዳንዴ ደግሞ 3rd attachment አከባቢ ይባንኑብናል እንጂ።
"በቃ ዛሬ ዝም ብላችሁ ስሙ። ቀጣይ ላይ በደንብ ተዘጋጅታችሁ ትመጣላችሁ።" the R4 said.
በስማምምም!! እንዴት ልባችንን እንደዘለለ አልነግራችሁም። ፈገግ እያልን ጨረስን roundኡን.
And I still remember almost everything about that day.
I invite you to join my channel for this kind of real life clinical year stories and many more ... here 🖊 https://t.me/NK_arts
Dr. Nardos Keyema
Quality Director, Jinka General Hospital
@HakimEthio | 6 373 |
| 16 | MSc in pediatrics and child health nursing graduates of Harar health science college, 2026.
Msc in integrated clinical and community mental health graduates of Aksum University, 2026.
@HakimEthio | 5 757 |
| 17 | የስኳር ሕመም (Diabetes)፦ ምንነት፣ ዓይነቶች፣ የሕክምና አማራጮች
የስኳር ሕመም (Diabetes) ሰውነታችን ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚጠቅመውን ምግብ ወደ ኃይል (Energy) የመቀየር ተፈጥሯዊ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ሥር የሰደደ የጤና እክል ነው።
በተለመደው የሰውነት አካሄድ፣ የምንመገበው ምግብ ተፈጭቶ ወደ ግሉኮስ (ስኳር) ከተቀየረ በኋላ ወደ ደም ዝውውር ሥርዓት ይገባል። በዚህ ጊዜ በቆሽት (Pancreas) አማካኝነት የሚመረተው ኢንሱሊን የተባለ ሆርሞን፣ ግሉኮስ ከደም ወጥቶ ወደ ሴሎቻችን እንዲገባ እና ለኃይል አገልግሎት እንዲውል እንደ ቁልፍ ሆኖ ያገለግላል። በስኳር ሕመም ጊዜ ግን ይህ የተዋቀረ ሥርዓት ይስተጓጎላል።
ዋና ዋና የስኳር ሕመም ዓይነቶች
· ዓይነት 1 ስኳር (Type 1 Diabetes)፦ የሰውነታችን የነጭ ደም ሴሎች (የበሽታ መከላከል ሥርዓት) በስህተት ኢንሱሊን የሚያመርቱትን የቆሽት ሴሎች በሚያጠፉበት ጊዜ ይከሰታል። በዚህም ምክንያት ሰውነት ጨርሶ ኢንሱሊን ማምረት ያቆማል። ሕመሙ በአብዛኛው በልጅነት ወይም በወጣትነት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚቀሰቀስ ነው።
· ዓይነት 2 ስኳር (Type 2 Diabetes)፦ ሰውነታችን የሚመረተውን ኢንሱሊን በአግባቡ መጠቀም ሳይችል ሲቀር (Insulin Resistance) ወይም ቆሽት ለሰውነት የሚበቃ የኢንሱሊን መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ይከሰታል። ይህ በስፋት የሚስተዋለው የሕመም ዓይነት ሲሆን፣ በአብዛኛው ከአኗኗር ዘይቤ፣ ከክብደት መጨመር እና ከዕድሜ መግፋት ጋር የተያያዘ ነው።
· የእርግዝና ስኳር (Gestational Diabetes)፦ በአንዳንድ ሴቶች ላይ በእርግዝና ወቅት ብቻ ተከስቶ፣ ከወሊድ በኋላ በራሱ ጊዜ የሚጠፋ ጊዜያዊ የስኳር ዓይነት ነው።
ሊታዩ የሚችሉ የተለመዱ ምልክቶች
· የሽንት መደጋገም (በተለይ በሌሊት)፦ ኩላሊት በደም ውስጥ ያለውን ትርፍ ስኳር በሽንት መልክ ለማስወገድ ከተለመደው በላይ ተጋድሞ ስለሚሠራ ይከሰታል።
· ከፍተኛ የውሃ ጥም እና የማያቋርጥ የራብ ስሜት፦ በሽንት መደጋገም ምክንያት ብዙ ፈሳሽ ከሰውነት ስለሚወጣ ከፍተኛ የውሃ ጥም ይፈጠራል፤ እንዲሁም ሴሎች ግሉኮስን ማግኘት ስለማይችሉ ከተመገቡ በኋላም እንኳ የረሃብ ስሜቱ አይረካም።
· ያልታወቀ የክብደት መቀነስ፦ ሰውነት ግሉኮስን ለኃይል መጠቀም ሲሳነው ፣ በምትኩ በሰውነት ውስጥ የተከማቸውን ስብ እና ጡንቻ ማቅለጥ ስለሚጀምር ያለ ምንም ጥረት ክብደት ይቀንሳል።
· ከፍተኛ የሰውነት ዝለት እና የእይታ ብዥታ፦ በቂ ኃይል ወደ ሴሎች ፈጥኖ መድረስ ባለመቻሉ የማያቋርጥ የአቅም ማጣት ስሜት ይፈጠራል፤ በተጨማሪም ከፍተኛ የስኳር መጠን በዓይን ሌንስ ቅርጽ ላይ ተጽዕኖ ስለሚያደርግ እይታ ሊጋረድ ይችላል።
· የቁስሎች የመፈወስ አቅም መዘግየት እና ተደጋጋሚ ኢንፌክሽኖች፦ በከፍተኛ ስኳር ምክንያት የሰውነት የመጠገን አቅም ስለሚዳከም ቁስሎች ለመዳን ረጅም ጊዜ ይወስዳሉ፤ የቆዳ፣ የድድ ወይም የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኖችም ሊደጋገሙ ይችላሉ።
· የእጅ ወይም የእግር መደንዘዝ፦ በከፍተኛ ስኳር ምክንያት የነርቭ መጉዳት (Neuropathy) ሲከሰት፣ በእጅ ወይም በእግር ጫፎች ላይ የማቃጠል፣ የመደንዘዝ ወይም የመርፌ መውጋት ስሜት ይስተዋላል።
⚠️ ሕመሙ በአግባቡ ካልተያዘ ሊያስከትላቸው የሚችሏቸው የጤና እክሎች፦
የስኳር መጠን ለረጅም ጊዜ ሳይቆጣጠሩት ከፍተኛ ሆኖ ከቀጠለ ለልብና የደም ሥር በሽታዎች፣ ለኩላሊት መጉዳት፣ ለነርቭ መጉዳት እና ሙሉ ለሙሉ የእይታ ማጣት ምክንያት ሊሆን ይችላል።
የሕክምና ክትትል እና መድኃኒቶች፦
• ለዓይነት 1 ስኳር፦ ሰውነት ኢንሱሊን ስለማያመርት የዕለት ተዕለት የኢንሱሊን መርፌ መውሰድ ግዴታ ነው።
• ለዓይነት 2 ስኳር፦ እንደ በሽታው ደረጃ እና ሁኔታ በሐኪም የሚታዘዙ የአፍ ኪኒን መድኃኒቶች ወይም የኢንሱሊን መርፌ መውሰድ።
2. ጤናማ አመጋገብ (Diet)፦ ጣፋጭ ምግቦችን፣ የአልኮል መጠጦችንና የተቀነባበሩ ካርቦሃይድሬቶችን (ነጭ ዱቄት፣ ነጭ ሩዝ) በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ፤ በምትኩ በፋይበር (ቃጫ) የበለፀጉ ምግቦችን፣ አትክልትና ፍራፍሬዎችን እንዲሁም ሙሉ ጥራጥሬዎችን መመገብ።
3. አካላዊ እንቅስቃሴ፦ በሳምንት ቢያንስ 150 ደቂቃ (በቀን 30 ደቂቃ ለ5 ቀናት) ቀለል ያለ ስፖርት ወይም ፈጣን እርምጃ ማድረግ በደም ውስጥ ያለውን ስኳር ለመቀነስ በእጅጉ ይረዳል።
4. የደም ስኳርን በቤት ውስጥ መለካት፦ የግሉኮሜትር መሣሪያን በመጠቀም የስኳር መጠንን በየጊዜው መከታተል እና ለሕክምና ክትትል ማሳየት።
📌 ማሳሰቢያ፦ በተለይ በዓይነት 2 ስኳር መጀመሪያ አካባቢ ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት ሳይታይ በበሽታው መያዝ ሊኖር ስለሚችል፣ ሕመሙ መኖሩን ለማረጋገጥ ብቸኛውና አስተማማኝው መንገድ የደም ምርመራ ማድረግ ብቻ ነው። ጤናዎን ይጠብቁ፤ በየጊዜው ይመርመሩ!
Join us
✅Telegram ✅Facebook
✅Tik tok ✅Website
📱9825/0952-34-34-34
📍ቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጐ ፊት ለፊት
📍ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ ገባ ብሎ
Location
@HakimEthio | 6 652 |
| 18 | ጥርሷ:- እረ የጤፍ ያለህ
የ18 ዓመት ተማሪ የነበረችው ወጣት፣ ለሁለት ዓመታት ያህል የጨጓራ የሚመስል ህመም ሕይወቷን እያመሰቃቀለው ነበር።
[የሕክምና ታሪኮች #37]
በተደጋጋሚ "ለጨጓራ መቆጣት" የጨጓራ አሲድ መቀነሻ መድኃኒቶችን ስትጠቀም ብትቆይም፣ ምንም ዓይነት መሻሻል ሊታይባት አልቻለም ነበር። ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚሰማት ከፍተኛ ድካምም ሌላው እንቆቅልሽ ነበር።
በምርመራ ላይ እያለን አንድ ነገር ትኩረቴን ሳበው። ያም የጥርስ መሸርሸር ነበር። የፊት ጥርሶቿ ላይ ያለው የጥርሶቹዋ የመበላት ምልክት፣ ታሪኳን በጥልቀት እንድመርመር አስገደደኝ።
በውይይታችን መሃል፣ እንደ ቀልድ "አንዳንድ ጊዜ ተቅማጥ ይሰማኛል" ብላ ስትናገር የበሽታዋን መፍቻ ቁልፍ እንደሰጠችኝ አልተረዳችም ነበር። ተጨማሪ ማብራሪያ ስጠይቃትም፣ ከልጅነቷ ጀምሮ የስንዴ ዳቦ በምትመገብበት ጊዜ ሆዷ እንደሚነፋ እና ተቅማጥ እንደሚያስቸጎራት ስትናገር፣ የጥርሷ መሸርሸር የጥርስ ሕመም ምልክት ብቻ እንዳልሆኑ ይልቁንም የውስጣዊ አካል ችግር 'ምስክር' መሆናቸውን ተረዳሁ።
የበሽታዋን መንስኤ ይበልጥ ለማረጋገጥ የኤንዶስኮፒ ምርመራ ስሰራላት፣ የመጀመሪያው የትንሽ አንጀት ግድግዳ ላይ የታየው ክላሲክ የሆነ ምልክት በግልጽ የበሽታዋን መንስኤ ሲጠቁም ናሙና ከአንጀቱዋ ላይ በመውሰድ የፓቶሎጂ ውጤቱም ይበልጥ የበሽታዋን ምክንያት አረጋገጠ።
ምንም እንኳን የኢኮኖሚ አቅሟ የበሽታዋን መንስኤ በላብራቶሪ የደም ምርመራ ለማድረግ ባይፈቅድም፣ በፓቶሎጂው ውጤት እና በነበራት ምልክቶች መነሻ በማድረግ ግሉተን ያለባቸውን ምግቦች (ስንዴ፣ ገብስ እና አጃ) ከአመጋገቧ ሙሉ በሙሉ እንድታስወግድ እና ተጨማሪ የቫይታሚንና ካልሲየም መድሀኒቶች እንድትወስድ ተደረገ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ የሆድ ህመሟ ጠፋ፣ የጠፋው አቅሟም ተመለሰ።
ቁልፍ ነጥቦች
ሴሊያክ በሽታ (Celiac Disease)
ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ሰዋች ግሉተን የተባለ ንጥረ ነገር የያዙ ምግቦችን (ስንዴ፣ ገብስ እና አጃ) ሲመገቡ በዋነኝነት በአንጀት ላይ የሚከሰት የበሽታ መከላከል ስርዓት ችግር ነው።
ይህ በሽታ ብዙ መልክ ያለው በመሆኑ ሁልጊዜ እንደ ተቅማጥ እና የክብደት መቀነስ ባሉ የተለመዱ ምልክቶች ብቻ አይገለጽም። ይልቁንም እንደ የደም ማነስ ፣ ሥር የሰደደ ድካም፣ በተደጋጋሚ የሚከሰት የሆድ ህመም፣ የሆድ መነፋት፣ የአጥንት መሳሳት፣ መካንነት፣ የነርቭ ሕመም ምልክቶች፣ የጉበት ኢንዛይሞች መዛባት፣ የቆዳ መቆጣት እና አልፎ ተርፎም የጥርስ ኢናሜል መሸርሸር ባሉ ከአንጀት ውጭ የሆኑ ምልክቶችን ሊከሰት ይችላል።
የበሽታው መገለጫ እጅግ የተለያየ በመሆኑ እነዚህን ፍንጮች በአግባቡ በመለየት እና ለሁል ጊዜው ከግሉተን ነፃ የሆነ አመጋገብን በመከተል ሙሉ በሙሉ ከሕመሙ ማገገም ይቻላል።
Segenet Bizuneh
Internist, GI/Hepatology fellow
St. Paul's Hospital Millennium Medical College - SPHMMC
@HakimEthio | 6 865 |
| 19 | Many researchers finance projects with personal resources or minimal institutional support, resulting in limited sample sizes and simplified methodologies. Sustainable national funding is essential to address priority areas such as infectious diseases, antimicrobial resistance, genomics, digital health, non-communicable diseases, maternal and child health, and environmental health.
8. Incentives That Reward Quantity Rather Than Quality
Academic evaluation systems frequently emphasize publication numbers instead of scientific impact. Greater recognition should be given to innovation, reproducibility, collaboration, and research that produce meaningful societal benefits.
A Vision for Ethiopia
Imagine universities connected through vibrant national research networks, equipped with modern laboratories and supported by sustainable funding. Imagine early-career researchers receiving mentorship, leading innovative projects, and collaborating internationally. Imagine hospitals routinely implementing locally generated evidence, and policymakers relying on Ethiopian research to guide national decisions. Such a future is achievable through deliberate investment, long-term planning, and a strong commitment to scientific excellence.
Recommendations
To strengthen Ethiopia's research ecosystem, I respectfully recommend that the Ministries of Health and Education:
Expand and modernize research infrastructure across all regions.
Establish competitive national research funding, particularly for early-career researchers.
Develop structured mentorship and research leadership programs.
Strengthen collaboration among universities, hospitals, government agencies, industry, and international partners.
Invest in advanced laboratories, digital research resources, and access to scientific literature.
Create effective systems for translating research findings into policy and clinical practice.
Reform academic evaluation systems to emphasize research quality, innovation, reproducibility, and societal impact.
Encourage multidisciplinary and multicenter research addressing national priorities.
Support participation in international conferences, scientific exchanges, and collaborative projects.
Develop national platforms for sharing research expertise, infrastructure, and data.
Final Reflection
The future of healthcare, education, and economic development depends on the strength of Ethiopia's research system. Research is not a luxury; it is a strategic investment that drives innovation, improves public health, informs policy, and strengthens national prosperity.
Let us move beyond conducting research solely for academic requirements. Let us build a research culture that generates solutions, influences policy, advances science, and improves the lives of our people.
The next groundbreaking discovery may already exist in the mind of a young Ethiopian researcher. Our responsibility is to provide the environment, resources, and opportunities that allow that idea to flourish.
Respectfully,
Abowak Ulfata Megersa (BSc, MPH in Epidemiology)
@HakimEthio | 6 013 |
| 20 | An Open Letter to the Ministries of Health and Education
"Research is the art of turning observations into evidence and evidence into solutions." Unknown
Dear Honorable Leaders of the Ministries of Health and Education,
Science begins with curiosity. Every technology, medicine, and public health intervention that benefits humanity today started as an idea pursued through research. The discovery of penicillin by Alexander Fleming is a classic example. Although chance played a role, it was scientific curiosity, careful observation, and rigorous experimentation that transformed an unexpected finding into one of the greatest medical breakthroughs in history. This reminds us that innovation flourishes where strong research systems exist.
Ethiopia has made encouraging progress in expanding higher education and research activities. Universities and research institutions now produce thousands of undergraduate projects, master's thesis, doctoral dissertations, and scientific publications each year. However, much of this research remains confined to libraries or academic journals, with limited influence on public policy, healthcare, innovation, or national development.
Research should not merely fulfill graduation requirements or academic promotion criteria. Its true purpose is to generate knowledge that solves real-world problems, informs evidence-based policymaking, strengthens healthcare systems, advances technology, and contributes to sustainable national development. Therefore, our concern should not only be the quantity of research produced but also its quality, originality, relevance, and societal impact.
Key Challenges
1. Limited Research Infrastructure
Many researchers lack access to modern laboratories, advanced equipment, reliable internet, computational resources, and scientific literature. Young investigators often possess innovative ideas but lack the facilities needed to test them, preventing promising research from progressing beyond the proposal stage.
2. Insufficient Specialized Research Institutes
Although Ethiopia has research institutions, they cannot adequately serve the growing scientific community. More specialized centers in fields such as genomics, biotechnology, molecular biology, epidemiology, pharmaceutical sciences, biomedical engineering, artificial intelligence in healthcare, and translational medicine are needed to address national priorities effectively.
3. Inadequate Training for Early-Career Researchers
Research methodology courses alone are insufficient. Young scientists need practical training in scientific writing, research ethics, and grant proposal development, advanced biostatistics, data management, bioinformatics, laboratory techniques, clinical trials, systematic reviews, research leadership, intellectual property, and science communication. These competencies are essential for producing high-quality research and competing internationally.
4. Limited Opportunities for Young Researchers
Early-career researchers often contribute only to data collection while being excluded from study design, data analysis, manuscript preparation, and leadership roles. A healthy research culture should recognize competence, creativity, and innovation regardless of seniority, allowing young researchers to develop into future research leaders.
5. Weak Collaboration and Mentorship
Many researchers work in isolation with limited mentorship or collaboration across institutions. Strong national research networks and structured mentorship programs would improve research quality, encourage multidisciplinary studies, and strengthen grant competitiveness.
6. Weak Translation of Research into Policy
Excellent research often fails to influence healthcare guidelines, educational reforms, or government policy. Strengthening mechanisms that connect researchers with policymakers would ensure locally generated evidence contributes directly to national decision-making.
7. Inadequate Research Funding | 1 |
