cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Hakim

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
49 990
Obunachilar
+4024 soatlar
+3887 kunlar
+1 89230 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
"አንድ ሃኪም ያለ ምንም እንቅልፍ ለሊቱን ሙሉ ሲሰራ አድሮ ስንት ብር የሚከፈለው ይመስላችኋል?🤔 እውነታውን ማህበረሰባችን ይወቅና ሀሳብ ይስጥበት።" - Dr. Musa Ibrahim @HakimEthio
1 8523Loading...
02
የመገጣጠሚያ እብጠት (Ganglion Cyst) ምንድነው? Ganglion Cyst በመገጣጠሚያ ወይም በጅማት ሽፋን ላይ በፈሳሽ የተሞላ እብጠት ሲሆን ይህ ዕብጠት ጥቅጥቅ ካሉ ተያያዥ ቲሹዎች፤ ከጅማት ሽፋኖች፣ ከራሳቸው ከጅማቶች፣ እንዲሁም ከመገጣጠሚያ ሽፋኖች፣ መነሻቸውን አድርገው ይከሰታሉ ተብሎ ይታሰባል። ይህ እብጠት እነማን ላይ ሊከሰት ይችላል? Ganglion cysts በጣም ከተለመዱ የእጅ ላይ ቲሹ ዕጢዎች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ዕብጠት በሁሉም ዕድሜዎች ሊከሰት የሚችል ቢሆንም በዋነኝነት ግን እድሜያቸው ከ 20-40 ዓመት የሆኑት 70% ያህል ተጋላጭ መሆናቸውን አንዲሁም በጾታዊ ክፍፍል ሲታይ ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ይበልጥኑ ተጋላጭ መሆናችውን ጥናቶች ያመለክታሉ። ይህ ችግር እድሜያቸው ከ 10 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ላይ በብዛት ላይስተዋል ይችላል። የመገጣጠሚያ እብጠት (Ganglion Cyst) በብዛት የት ይከሰታል? ይህ ዕብጠት ብዙውን ጊዜ በእጃችን አንጓ መገጣጠሚያ ጀርባኛው ክፍል ላይ የሚከሰት ሲሆን አንዳንዴም በእጃችን አንጓ መዳፍ ላይም ሊታዩ ይችላሉ። በእጃችን የጀርባ አንጓ ዕብጠቱን በደንብ ለማስተዋል, የእጃችን አንጓን ወደ ፊት በማጠፍ በይበልጥ በደንብ ለማየት ይረዳል። ይህ እብጠት በተለምዶ የእጅ መገጣጠሚያ ላይ ይስተዋል እንጂ ባልተለመደ መልኩ የታችኛው የጣቶቻችን ክፍል ላይ ፤የጣቶቻችን ጫፍ ላይ ፤ጉልበት እና ቁርጭምጭሚት አካባቢ እንዲሁም የታችኛው የእግራችን አናት ላይ ሊታዩ ይችላሉ። Ganglion Cyst መንሳኤው ምንድነው? መንስኤው ብዙውን ጊዜ ባይታውቅም በተደረጉ ጥናቶች መሰረት መገጣጥሚያ ላይ በሚፈጠር ተደጋጋሚ ጫና ፈሳሽ አመንጭ ሕዋሳት (Mucin Cells) ምርታችውን አንዲጭምር በማድረግ ፈሳሽ ወደ ውጭኝው የሽፋን ክፍል በመሄድ አንዲከማች ሆኖ ለስላሳ፣ ክብ፣ የሚንቀሳቀስ እብጠት ሆኖ በመገጣጠሚያ (በተለይ የእጅ የጀርባ አንጓ) ይቀመጠል። Ganglion Cyst ለመሆኑ ምልክቶቹ ምንድናችው? ፦ ለመዳሰስ በምንሞክርበት ወቅት ጠንካራ፣ ለስላሳ፣ ክብ፣ የሆነ እብጠት በመገጣጠሚያ (በተለይ የእጅ አንጓ) ልናስተውል እንችላለን። ፦ ብዙውን ጊዜ የህመም ስሜት ባይኖረውም አልፎ አልፎ፣ እብጠቱ የነርቭ መጨናን ካመጣ ህመምን ከማስከተል ባሻገር እዛ አካባቢ ሲነኩ ስሜት ከማጣት sensory loss እስከ ጣቶችን ማንቀሳቀስ አለመቻል ድረስ ሊደርስ ይችላል። ፦ የእብጠቱም መጠን በጊዜ ሂደት መለዋወጥ የመሳሰሉት በዋነኝነት ከምልክቶቹ ውስጥ ይካተታሉ። Ganglion Cyst ህክምናው ምንድነው? 1) Conservative Management ከእብጠቱ በቀር ምንም አይነት የህመም ምልክት ማይታይ ከሆነ ህክምና ሳያስፈልገው በራሱ የመጥፋት እድሉ 50% ሲሆን እስከ አንድ አመት ጊዜም ሊወስድ ይችላል። 2) Temporarily Brace (የመገጥጠሚያ ድጋፍ) እብጠቱ ያለበት ቦታ ላይ የሚደረግ የመገጥጠሚያ ድጋፍ (Temporarily Brace) ለረጅም ጊዜ ይህንን መጠቀም የጡንችዎች መቀጭጭ የመገጠጥሚያ በቋሚነት አለመንቀሳቀስ ሊያመጥ ስለሚችል ብዙ ጊዜ አይመከርም 3) Ganglion Cyst Aspiration (የእብጠቱን ፈሳሽ ቀድቶ ማውጥት) እብጠቱ ላይ ያለውን ፈሳሽ ቀድቶ ማውጥት (Ganglion Cyst Aspiration) ሌላው አማራጭ ሲሆን ከዚህ ህክምና በሑላ በእንድ አመት ውስጥ ተመልሶ የመምጥት እድሉ ከፍተኝ ነው 4) Ganglion cyst Excision (በቀዶ ጥገና እብጥቱን ቆርጥ ማውጥት) በቀዶ ጥገና እብጥቱን ቆርጥ ማውጥት (Ganglion cyst Excision) ይህ የመጨረሽው እማራጭ ሲሆን ሙሉ ተቆርጥ መውጥቱን እርግጥኝ መሆን ይኖርብናል። ይህም ተመልሶ የመምጣት እድልን እንዲቀንስ ይረዳል። References © 2024 UpToDate, Inc. Schwartz's Principles of Surgery ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ Dr. Ephream Adane @HakimEthio
2 92023Loading...
03
Media files
2 3743Loading...
04
Stay updated with the official Lancet General Hospital Telegram group: Access the latest updates on our specialists' schedules, new medical services, and offerings as well as advancements in the medical field. Have your health related questions answered directly by our team of experienced professionals. https://t.me/lancethealthplc Lancet General hospital - Hub of Subspecialists 📍Megenagna, Afarensis Bldg ☎️9171/0977717171 Get in touch: Telegram | Facebook | Instagram | TikTok | Website |
2 3750Loading...
05
የምጥ ህመም ማስታገሽያ ብዙ አይነት የምጥ ህመም ማስታገሽያዎች አሉ ሆኖም ግን በአይነቱ ለየት ያለና ዉጤታማ የሆነዉ የኢፒዱራል የምጥ ህመም ማስታገሽያ (epidural labour analgesia) ምንድን ነዉ? የኢፒዱራል የምጥ ህመም ማስታገሽያ በጀርባ አጥንቶች መካከል በኢፒዱራል ክፍተት ዉስጥ በሚቀበር ረቂቅ በሆነ ትቦ አድርጎ የሚሰጥ የማስታገሽያ አይነት ነዉ። በምጥ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ ከአንገት በታች ለሆኑ ህመሞች እንደ ማስታገሽያነት ያገለግላል ። በተጨማሪም ታካሚው ሳይተኛ እንደ ከፊል አንስቴዢያነት ያገለግላል። 🔵 ጥቅሞች - በምጥ ጊዜ ና ከምጥ በኋላ ያሉ ህመሞችን ያስታግሳል - በእንግዴ-ልጅ ወደ ፅንሱ የሚደርሰዉን የደም ዝዉዉር ያሻሽላል። - ከወሊድ በኋላ የሚመጡ ድብርተኝነት ይቀንሳል። - በምጥ ህመም ምክንያት የሚመጡ የሱዉነት ጫናዎችን ይቀንሳል። ለምሳሌ በልብ፣ በጨጓራ፣በሳንባ ላይ የሚመጡትን ጫናዎች ይቀንሳል። 🟣በምን አይነት ታካሚዎች ላይ እንጠቀም? - ለሁሉም ምጥ ላይ ላሉ እናቶች? - በቀላሉ ደም የመፍሰስ ችግር የሌለባቸው - የጀርባ ወይም የመቀመጫ ቁስል የሌላቸዉ - የአዕምሮ እጢ ወይም ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ ዉስጥ ግፊት የሌላቸዉ መሆን አለባቸዉ። - ሆኖም ግን በሀገሪቱዋ ዉስጥ ባለው እጥረት ምክንያት በመንግስት ሆስፒታሎች በተወሰኑ የልብ ወይም ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ላላቸዉ እናቶች ይሰጣል። ⚫️የጎንዮሽ ጉዳቶች? - ጥቂትና በቀላሉ የሚታከሙ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት። እነሱም - የደም ግፊት የማዉረድ - የማሳከክ - የራስ ምታት- ጋደም በማለትና ፈሳሽ በመዉሰድ ማስታገስ ይቻላል። - የጀርባ ህመም- እረፍት በመዉሰድ ና ከባሰም በአፍ በሚወሰዱ ማስታገሻዎች ይጠፋል። ⚪️የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች - የሀኪም ምርመራ - አንዳንዴም የደም ምረመራ ሊያስፈልግ ይችላል። - ከሀኪሙ ጋር ከተወያዩ በኋላ የስምምነት ፍርሚያ ያስፈልጋል። - ምግብም ሆነ ፈሳሽ አይከለክልም። 🟤 ኢፒዱራል የማስገባቱ ሂደት እንዴት ይመስላል? - መጀመሪያ ታካሚዉ/ነፍሰጡር በጎን ማስተኛት ወይም አጎንብሰው አንዲቀመጡ ማድረግ። - የደም ግፊት መለኪያ ና የፅንሱን መቆጣጠርያ መሳሪያዎች ማድረግ። - በመቀጠልም ጀርባቸውን በአልኮል ወይም ተመሳሳይ በሆነ አንቲሴፕቲክ ማጠብ። - የሚቀባ ወይም አነስና አጠር ባለች መርፌ የሚሰጥ ማደንዘዣ በጀርባ መስጠት። በሂደቱ ላይ ያለን ህመም ይቀንሳሉ። - ቀጥሎም ወደ አፒዱራል ክፍተት የሚገባዉን መርፌ ማሳለፍ። - በመርፌ ዉስጥ የሚያልፈዉን ረቂቅ ትቦ ማስገባት ና መርፌውን ማዉጣት። - በመጨረሻም በፕላስተር ቦታ አስይዞ ማጣበቅ። - አንስቴዝዬሎጂስቱም ያዘጋጀዉን የአንስቴዝያ መድሀኒት በመመጠን በትቦዉ አድርጎ ይሰጣል። ከጎንም በመሆን የደም ግፊትና የፅንሱን ሁኔታ ይከታተላል። - ባስፈለገ ልክ በየስዓቱ ወይም ከዚያ በታች በሆነ ጊዜ መድሀኒቱን ይሰጣል። - ፅንሱ ከተወለደ ከተወሰነ ስዓት ወይም አንድ ቀን በኋላም ትቦዉን ማዉጣት ይቻላል። ዶ/ር ይስሐቅ አብርሃም ፥ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንስቴዝዬሎጂ ስፔሻሊስት @HakimEthio
1 9245Loading...
06
Media files
1 6730Loading...
07
Join us on Friday Registration link https://tinyurl.com/2az477n8 @HakimEthio
1 8543Loading...
08
🦵ለአመታት በጉልበት ህመም እና ዳሌ አጥንት ህመም ስትሰቃዩ ለነበራችሁ በሙሉ ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል የምስራች ይላችኋል! ከጥንስሱም ማህበረሰባችንን ለማገልገል ቁርጠኛ ሁነን ነው እና የተነሳነው፣ ለአመታት በጉልበት ህመም እና ዳሌ አጥንት ህመም ስትሰቃዩ ለነበራችሁ በሙሉ አስደሳች ቅናሽ የሚከተሉት ላይ አድርገን እንጠብቃችኋለን። 1. ምርመራ (ሲቲ ስካን፣ ላብራቶሪ እና ሌሎችም)፣ 2. ቀዶ ህክምና ላይ ፣ የጉልበት እና ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ 3. ፊዝዮቴራፒ አገልግሎት በስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን 4. ማገገሚያ (rehabilitation) 👩🏽‍⚕️አንዳንድ አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀነው የአጥንት ህክምና ዘመቻ ላይ እራስዎን እንዲሁም ወዳጅ ዘመድዎን ተጠቃሚ በማድረግ ከህመም ተገላግለው ዘላቂ ደስታ እና ምርታማነትዎን ይመልሱ። ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቅናሹ አጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ዛሬውኑ በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ። ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +2511 15 50 00 79/ +2511 15 50 00 66 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
2 2865Loading...
09
ጥያቄ: 'እናቴ 55 አመቷ ነው ፣ ሀኪሞች አጥንቷ ሳስቷል አሉኝ ፣ ምን አልባት ትንሽ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጡኝ" የወንድማችን ጥያቄዎ ተቀባይነት ያለው ነው ፣ ስለዚህ ትነሽ ነገር ልበል የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) ምንድን ነው? -Osteoporosis የምንለው የሰውነታችን የአጥንት መሳሳት ችግር ሲሆን የአጥንት የሚነራል ክምችት (Bone mineral density) በእጅጉ እንዲቀንስ የሚያደርግ ችግር ነው። በአለም ላይ በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በዚህ ችግር ተጠቂ ነው። -አጥንቶቻችን ያለማቋረጥ ሊሰባበሩ የሚችሉ ከዛም በምትካ አካል ነው። ነገር ግን አዲስ አጥንት መተካት ሳይችል ሲቀር የአጥንት መሳሳት ሊያመጣ ይችላል። ማንን ያጠቃል? -የአጥንት መሳሳት ሴቶችም ወንዶችም ላይ ሊከሰት የሚችል በተለይም እድሜያቸው ገፋ ያሉ ሴቶች ላይ እና ከማረጥ በዃላ (post menopause) ፣ እድሜ እየገፋ ሲሄድ የEstrogen hormone እየቀነሰ ስለሚሄድ ፣ ወንዶች ላይ ደግሞ የtestesretone hormone ማነስ መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ hormones ለአጥንት መጠንከር አስፈላጊ ስለሆኑ ነው። ለአጥንት መሳሳት የሚያጋልጡን ተጨማሪ ነገሮችስ? -የተመጣጠነ ምግብ እጥረት (Malnutrition) -መድሀኒቶች ለምሳሌ Corticosteroid የምንላቸው ለቀላሉም ለከባዱም ህመም በተደጋጋሚ የምንወስዳቸው ማስታገሻዎች ፣ ለአስም የሚወሰዱ, በተጨማሪ Anticonvulsant የምንላቸው የሚጥል በሽታ መድሀኒቶች -ሲጋራ ማጨስ ፣ አልኮል መጠጥ -የኩላሊት ፣ የጉበት ችግር ፣ የአንጀት መቆጣት ችግር ምልክቶቹስ? -በአብዛኛው ጊዜ የአጥንት መሳሳት ስበራት እስኪኖር ድረስ ምልክት ላያሳይ ይችላል። -ምልክት የሚያሳይ ከሆነ አጥንት አካባቢ የህም ስሜት ፣ የቁመት መቀነስ(height loss) የሚያመጣውስ ችግር? - በመውደቅ ወይም በግጭት አንዳንዴ ጎንበስ ስንል እንኳን የአጥንት መሰበር በተለይም የጀርባ አከርካሪት እና የዳሌ አጥንት ስብራት በቀላሉ መሰበር (Hip fracture) እሰከ የእለት ከእለት አንቅስቃሴ ማገድ ድረስ፣ሊያደርስ ይችላል። ይህ ሲሆን ደግሞ የሰውነት ክብደት መጨመር ከዛም ከውፍረት መጨመር ጋር ተያይዞ ለስኳር ፣ ለልብ በሽታ ተጋላጭነት ይጨምራል። -የአከርካሪ እና የዳሌ አጥንት ስብራት እሰከ ሞትም ሊያደርስ ይችላል። እንዴት መከላከል እንችላለን? -በቂ የሆነ የፀሀይ ብርሀን ማግኘት Vitamin D የምናገኝበት ስለሆነ እና Vitamin D ደግሞ ለአጥንት ጥንካሬ በጣም ወሳኝ እና ዋነኛው ነገር ነው -የተመጣጠነ በካልሽየም የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ለምሳሌ ወተት እና የወተት ተዋፅኦ ፣ የአሳ ምርቶች እንዲሁም በzinc ፣ magnesium ፣ የበለፀጉ ምግቦች ፣ የብርቱካን ጭማቂ -በቂ የአካል በቃት እንቅስቃሴ ማድረግ -ተመጣጣኝ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን ማድረግ -ቡና እና ጨው አለማብዛት ምክንያቱም ካልሽየም በብዛት በሽንት እንዲወጣ ስለሚያደርጉ የአጥንት መሳሳት እንዴት ማረጋጋጥ እንችላለን? -የአጥንት ሚንራል ክምችት በcentral dual-energy x-ray absorbitometry (DXA) ታይቶ መረጋገጥ ይችላል። ህክምናውስ? -አጥንት እንዲደራጅ እና የስብራት ተጋላጭነት አንዲቀንስ የሚያደርጉ መድሀኒቶች መስጠት የአጥንትን የሚነራል ክምችት ሙሉ በሙሉ መመለስ ባይቻልም በተወሰነ መለኩ መመለስ ይችላል። -ያረጡ ሴቶች ላይ Estrogen የመተካት ህክምና -ስብራት ካለ ስብራቱን መጠገን ነገር ግን በእድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች ስብራት ከተከሰተ በዃላ መጠገን እና ወደነበረበት መመለስ ጊዜ የሚወስድ እና ትንሽ ከበድ ስለሚል መጠንቀቅ ይገባል። ጤና ይብዛሎ! ዶ/ር ኤርሚያስ ማሞ @HakimEthio
2 7055Loading...
10
Media files
2 4660Loading...
11
👉 Is there a potential of cure for HCC? "The term cure in oncology is difficult to come up with a uniform definition . So i will use Survival in place of cure." NB- Gordon Birdwell is one of the long survivor (>40yrs) of liver transplantation for HCC. (shown in the picture). ✍️ The Answer is yes. What are the Options? ✂️ Surgical resection (the only, cure intent, available treatment option in Ethiopia ) ✂️ Liver Transplantation ✍️ If HCC left untreated what will be the outcome? 1- 5yr survival < 10% 2- Median survival < 6-8months ✍️ But If HCC got treated with 1- Resection A- 5yr survival - 50-70% B- median survival Early stage-5yrs Intermediate - 2-3yrs 2- Transplantation (Milan criteria) A- 5yr survival- 85% B- median survival- > 5yrs NB-The 💪 Currently we only have the options of Surgical resection on the table. But, For those who can afford treatment abroad , we have to advice them on the options of Liver transplantation. At last 💪 screening and early detection is key for successful outcome Yitagesu aberra (Dr): MD, General Surgeon, HPB Surgery የጉበት, ቆሽት እና ሐሞት ቀዶ ህክምና Sub-Speciality Fellow, AAU-TASH, Addis Ababa, Ethiopia @HakimEthio
3 0083Loading...
12
Media files
10Loading...
13
Wax ka ogow xanunka BRUCELLOSIS Xanuunkan waxaa sababa bacteriyada brucella, oo ah gram negative bacteria taas oy gudbiyaan xoolaha aynu dhaqano (zoonotic disease). Noocyada brucellaha ee bani aadamka ku dhici kara waa B.abortus (waxa laga helaa LO'DA) B.melitensis (ADHIGA) B.suis (baraar) B.canis (EYDA) Brucella melitensis iyo Brucella suis aya xanuun sida yaal ah (pathogenic) Xanuunkan waxaa laga qaadi karaa xerada xoolaha, hilibka, caanaha (kuwa aan la karkarinin) iyo codcodkooda. Waxaana sido kale lagu kala qaadi karaa taabashada calyadooda,kaadidooda, dhagortooda iyo hawo qaadashada digadooda. Xanuunkan waxa uu ku badanyahay oo uu saameeyaa xoola dhaqatada iyo cid kasto la xiriidha xirfadooda shaqo xoolaha noocyadoda kala duwan Calaamadaha brucelada: Waqtiga ay bacteriyadu jidhku ku tarmayso ee wali uusan jirin xanuun (incubation period) wuxuu qaadan karaa 5 cisho ilaa 2 todobaad. Waxaana laisku arki karaa badanaa Madax xanuun darran Qandho, dhidid Dhabar xanuun Kala goysyo xanuun Murqo xanuun Daal Wareer ama dilaan Bog xanuun ama laab jeex Cuna la aan Qufac Miisaan dhac. Baro baro ama jaama jaamo maqaarka ah. Waxuuna sido kale ku dhacaa dhamaan qaybaha jidhkoo dhan sida wadnaha (endocarditis), sambabada (lobar pneumlnia), beerka (hepatitis), kaadi haysta (cystitis), xiniinta (orchitis), makaanka (tubo ovarian abcess) iyo maqaarka (erythema). Intaasi waa calaamadaha ugu badan ee brucellaha Xaqqiijinta brucellaha: Waxaa laga baadhi karaa dhiiga,dhuuxa lafaha(bone marrow) iyo dhareerka xangulaha(csf) oo la bacrimiyo (culture) Tijaabinta labeenta dhiiga (serologic test), waana midda ugu badan ee laga isticmaalo shaybaadhadeena. X ray: Raajida laf dhabarta iyo kalagoysyada lugaha Daaweynta brucellaha : Haddii aad isku aragtid calaamadaha kor ku xusan fadlan la xidhiidh dhakhtarka kugu dhaw Daaweyntiisu waxay qaadataa muda dheer waxaana lagu daaweeya antibiotics. Ka hortagga brucellaha: Waxaa looga hortagi karaa tallaabooyinkan hoose: √ Hilibka oo si fcn loo bisleeyo √ Caanaha oo la karkariyo √ Xidhashada af saab iyo gacma galisyo xilliyada ka shaqaynta nadaafada xoolaha iyo xerada xoolahaba. √ Tallaalida iyo daaweynta xoolaha buka, waana midda ugu muhiimsan. Dr Maxamed Dubad @HakimEthio
3 0330Loading...
14
Media files
2 9250Loading...
15
"Kids who grew up "Academically Gifted" are now anxious adults who have thousands of abandoned hobbies and spiral into self hate whenever they make basic mistakes, or they are Doctors. There is no in between." - Dr. Ahmed Hassen @HakimEthio
3 06417Loading...
16
"ያ የአካላችን ክፍል አእምሮ ይባላል።" እንደሰው ልጅ የሚዝናና የለም። እስካሁን Meme አይቶ የሳቀ ድመት የለም። "እስቲ አሪፍ ፊልም አይቼ ዘና ብዬ ልምጣ" የሚል ሌላ ፍጥረት ተሰምቶ አይታወቅም። "አጭር ግጥም፤ ለጆሮ የሚጥም።" ብሎ ቋንቋን መልእክት ከማስተላለፍ በዘለለ ውበትን ለመፍጠር የሚጠቀም የለም። "እስቴ ሆዴ ስር አረንጓዴ ቲሸርት ለብሶ ከቆመው ሰውዬ ጋር ፎቶ አንሱኝና ፌስቡክ ላይ ልለጥፍ።" የሚል ሊመር የለም።😉 ....ዝርዝሩ ላይ እናንተ ቀጥሉበት። ብቻ እንደ ሰው የሚዝናና የለም! በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ሰው የሚጨነቅ የለም። "ተመርቄ ስራ ባላገኝስ?" የሚል አንበሳ መኖሩን እኔ'ንጃ! "የአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል!" ብሎ የሚብሰለሰል አሞራ ያለ አይመስለኝም።"ልጄን የት ትምህርት ቤት ላስገባ?" ብሎ እንቅልፍ የሚያጣ ግመል መኖሩ ያጠራጥራል። በአጠቃላይ ደስታችንን፣ ጭንቀታችንን፣ ፍላጎታችንን፣ ስጋታችንን የሚቆጣጠረው ያ የአካላችን ክፍል አእምሮ ይባላል። በዩቲዩብ የአእምሮ ጤና መረጃ ለማግኘት https://www.youtube.com/@dryonaslakew3386 ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም! ዶ/ር ዮናስ ላቀው @HakimEthio
3 3817Loading...
17
Good news from Ayder The CHS, Ayder Specialized Hospital-MU management has been tirelessly working to maintain the MRI. Today the first patient has been scanned after three long years. This is a big news for our patients who were traveling to Addis Ababa for MRI imaging. Thank you all involved in this endeavor! BuildBackBetter! Source: CHS, Ayder Specialized Hospital-MU @HakimEthio
3 3213Loading...
18
Hi to all of you! We have scheduled CME through Google Meet beginning on May 30, 2024, in anticipation of our yearly scientific conference and general meeting. Kindly sign up using the provided link below! https://forms.gle/FwFAmhrQwgpRdxpW7 @HakimEthio
3 2298Loading...
19
#መልካም_ዜና! ለሀዋሳ እና አጎራባች ከተሞች በሙሉ! በያኔት የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማዕከል ተጨማሪ የሰብ ስፔሻሊቲ ህክምና ተጀመረ! ⭐️የደም ማነስ እና ተዛማች ችግሮች ህክምና አገልግሎት ⭐️የደም መድማት ችግር ህክምና አገልግሎት ⭐️የደም ካንሰር ህክምና እና የማማከር አገልግሎት ⭐️የአጥንት መቅኔ ላይ ናሙና እና ምርመራ እንዲሁም ማንኛውም አይነት ከደም ጋር የተያያዙ ችግሮች ህክምናን በያኔት የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ማዕከል በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም አገልግሎቱን ያግኙ! ለበለጠ መረጃ በ0937 55 78 78 ላይ ይደውሉልን! #ለጤናዎ_ዘብ_ቆመናል! #ያኔት!
3 6395Loading...
20
In recognition of May, Mental Health Awareness Month, Aha Psychological Services is holding a panel discussion with mental health professionals and mental health advocates. Come join us! Register using the Google Form link or scan the bare code to secure your spot! https://forms.gle/89YZPCStft3hZoEn8 Confirmation will be sent via SMS. Event Date: Saturday, June 1, 2024 Event Address: The Urban Center 📍  In front of Estifanos Church https://maps.app.goo.gl/8LeKSsGQbMe9igyaA Fee: FREE ENTRANCE For additional information please contact us at: +251116622437 +251940200454
3 4266Loading...
21
ማጅራት ገትር : Meningitis አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ነው። ሽፋኑ (Meninges) አንጎልን ሸፍኖ ከልዩ ልዩ ባዕድ ነገሮች ይጠብቃል ፤ ወጪና ገቢ ምልልሶች በምጥጥን እንዲከወኑ ይረዳል ፤ ጤናማ ዑደት እንዲኖራቸው ያግዛል። የአንጎል ሽፋን ብግነት ማጅራት-ገትር ተብሎ ተሰይሟል። ህመሙ በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ነው። በተለይ በባክቴሪያ የሚመጣው ማጅራት ገትር በቶሎ ካልታከመ ሒወትን ሊነጥቅ የሚችል ከባድ ህመም ነው። በማጅራት ገትር በተለየ ሁኔታ ተጠቁ የሆኑ አሉ። ህፃናት፣ አዛውንቶች ፣ የካንሰር ታማሚዎች ፣ የHIV/AIDS፣ የአካል ንቅለ ተከላ ያካሔዱ፣ ኬሞቴራፒ የወሰዱ፣ ለብዙ ግዜ እስቴሮይድ የሚወስዱ፣ የምግብ እጥረት፣ በተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል ድክመት ያለባቸው፣ ክትባት ያልወሰዱ ፣.... እነዚህ ግለሰቦች ለማጅራት ገትር ተጋላጭ ናቸው። ማንም ሰው ከ ማጅራት ገትር ተጋላጭነት ነፃ አይደለም። ሁሉም ተጋላጭ ነው፤የተጋላጭነት ስፋቱና ክብደቱ ይለያያል እንጂ! ማጅራት ገትርን መከላከል ይቻላል። ከመከላከል አልፎ የመጣን በበቂ እና አስተማማኝ ህክምና መፈወስ ተችሏል። በክትባት የህክምና ውጤት ይኸንን ገዳይ ህመም የሚያመጡ ዋና ተዋንያን ጀርሞችን ማክፈሽ ተችሏል። ክትባት ለብዙዎች ውለታውን ካበረከተበት አንዱ ማጅራት ገትርን በመግታት ነው። ልጆችን በማስከተብ ከዳይ የሆነውን ማጅራት ገትር ከመሬት በታች መቅበር ይቻላል። ያንን አለማድረግ ልጆችን ከመሬት በታች እንዲሆኑ ማድረግ ነውና ሳንዘናጋ እንስከትብ። በኛ ሀገር አሁንም ወጥ የሆነ የግንዛቤ ሽፋን ባለመኖሩ ችግሩ በስፋት ይታያል። ብዙ ህፃናት ፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች ዛሬም እንደ ጥንተ- ጠዋቱ የማጅራት ገትር በትር ሰለባ እየሆኑ ነው። ማጅራት ገትር ዘሎ የሚከሰት ህመም አይደለም። ሌሎች የአጎራባች አካል ክፍሎችን ህመም ተተርሶ የሚመጣ ስለሆነ መከላከያ መንገድ ብዙ አለ። ጉንፋንን፣ የጆሮ ኢንፌክሺንን፣ የቶንሲል ኢንፌክሺንን፣ የሳንባ ኢንፌክሺንን ... የጭንቅት ቅል ምትን አስታኮ ስለሚከሰት እነዚህን በቶሎ ማከም አለያም እንዳይፈጠሩ በማድረግ ማጅራት ገትርን ማስቀረት ያስችላል። ማጅራት ገትር በህፃናት ላይ ሲከሰት በአዳጊ አንጎላቸው ላይ መስተጓጎልን በመፍጠር ልጆችን ለልዩ ልዩ የአንጎል ህመሞች ይዳርጋል። ለእስትሮክ፣ ለአንጎል ንዝረት (epilepsy)፣ ለመስማት ችግር ፣ለንቃተ ህሊና መድከም፣ የአስተሳሰብ እና ትምህርት አቀባበል ችግሮች፣ ለአይነ ስውርነት፣... አሳልፎ የሚሰጥ መጥፎ ህመም መሆኑን አውቆ ልጆችን በማስከተብ ፤ ቀላል ኢንፌክሺኖችን በመከላከልና በማሳከም ህፃናትን ከማጅራት ገትር እንጠብቅ። ህፃናትን ጤናማ ማድረግ የሐገርን ቀጣይ እጣ ፈንታ በጥሩ መሰረት ላይ ማኖር ነው። ወጣቶች ብዙ ግዜ የተደራጀ የበሽታ መከላከል ተቋም ባለቤት ስለሆኑ የመጠቃት እድላቸው አናሳ ነው። ሆኖም HIV/AIDS የወጣቱን አቅም ነጥቆ ለማጅራት ገትር እየዳረገ ይገኛል። መፍትሔው ቀላልና በእጃችን ነው። የማጅራት ገትር ምልክቶች :- ከፍተኛ ትኩሳት + ማንቀጥቀጥ+ ንቃት መውረድ + አንገት ማጠፍ አለመቻል/መገተር + እራስ ምታት ከነዚህ ውስጥ ሁለቱ ካሉ በፍጥነት ሐኪም ማማከር ይገባል። ለምሳሌ ትኩሳት እና ንቃቱ የወረደ ህፃን ፤ ትኩሳትና ማጅራት መገተር ፤ ትኩሳትና እራስ ምታት... ወዘተ የምልክት ጥምረት ያሳየ ሰው ተገቢውን የባለሙያ ጉብኝት ማግኘት ይገባዋል። አፋጣኝ ነው! ህክምናው በተኝቶ ህክምና የሚሰጥ ነው የሚሆነው። ማጅራት ገትር የህፃናትን የወደፊት የማሰብ ችሎታና አቅም የሚገድብ ህመም ነውና እናስከትብ! Reference Jankovic, J., Mazziotta, J. C., Pomeroy, S. L., Newman, N. J., & Bradley, W. G. (Walter G. (n.d.). Bradley and Daroff’s neurology in clinical practice.p.1184. ዶ/ር መስፍን በኃይሉ: ጥቁር አንበሳ @HakimEthio
3 4978Loading...
22
Media files
3 8423Loading...
23
Interested applicants should submit your abstract via email [email protected] or telegram t.me/ZED_Yoh
4 6729Loading...
24
Yearly University Rankings by CWUR has been released. They ranked 20,966 institutions, and those that placed at the TOP 10 Precentile made the Global 2,000 list. From 🇪🇹Ethiopia: - 1st is Addis Ababa University (4.1 World percentile ) - 2nd is Gondar University (8.2%ile) - 3rd is Mekelle University (8.5%ile) - 4th is Jimma University (8.4 %ile) - 5th is Bahir Dar University (9%ile) -6th is Haromaya University (9.5% ile) Source: https://cwur.org/2024.php @HakimEthio
5 04115Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
"አንድ ሃኪም ያለ ምንም እንቅልፍ ለሊቱን ሙሉ ሲሰራ አድሮ ስንት ብር የሚከፈለው ይመስላችኋል?🤔 እውነታውን ማህበረሰባችን ይወቅና ሀሳብ ይስጥበት።" - Dr. Musa Ibrahim @HakimEthio
Hammasini ko'rsatish...
😢 12👍 4😁 4😱 2
የመገጣጠሚያ እብጠት (Ganglion Cyst) ምንድነው? Ganglion Cyst በመገጣጠሚያ ወይም በጅማት ሽፋን ላይ በፈሳሽ የተሞላ እብጠት ሲሆን ይህ ዕብጠት ጥቅጥቅ ካሉ ተያያዥ ቲሹዎች፤ ከጅማት ሽፋኖች፣ ከራሳቸው ከጅማቶች፣ እንዲሁም ከመገጣጠሚያ ሽፋኖች፣ መነሻቸውን አድርገው ይከሰታሉ ተብሎ ይታሰባል። ይህ እብጠት እነማን ላይ ሊከሰት ይችላል? Ganglion cysts በጣም ከተለመዱ የእጅ ላይ ቲሹ ዕጢዎች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ዕብጠት በሁሉም ዕድሜዎች ሊከሰት የሚችል ቢሆንም በዋነኝነት ግን እድሜያቸው ከ 20-40 ዓመት የሆኑት 70% ያህል ተጋላጭ መሆናቸውን አንዲሁም በጾታዊ ክፍፍል ሲታይ ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ይበልጥኑ ተጋላጭ መሆናችውን ጥናቶች ያመለክታሉ። ይህ ችግር እድሜያቸው ከ 10 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ላይ በብዛት ላይስተዋል ይችላል። የመገጣጠሚያ እብጠት (Ganglion Cyst) በብዛት የት ይከሰታል? ይህ ዕብጠት ብዙውን ጊዜ በእጃችን አንጓ መገጣጠሚያ ጀርባኛው ክፍል ላይ የሚከሰት ሲሆን አንዳንዴም በእጃችን አንጓ መዳፍ ላይም ሊታዩ ይችላሉ። በእጃችን የጀርባ አንጓ ዕብጠቱን በደንብ ለማስተዋል, የእጃችን አንጓን ወደ ፊት በማጠፍ በይበልጥ በደንብ ለማየት ይረዳል። ይህ እብጠት በተለምዶ የእጅ መገጣጠሚያ ላይ ይስተዋል እንጂ ባልተለመደ መልኩ የታችኛው የጣቶቻችን ክፍል ላይ ፤የጣቶቻችን ጫፍ ላይ ፤ጉልበት እና ቁርጭምጭሚት አካባቢ እንዲሁም የታችኛው የእግራችን አናት ላይ ሊታዩ ይችላሉ። Ganglion Cyst መንሳኤው ምንድነው? መንስኤው ብዙውን ጊዜ ባይታውቅም በተደረጉ ጥናቶች መሰረት መገጣጥሚያ ላይ በሚፈጠር ተደጋጋሚ ጫና ፈሳሽ አመንጭ ሕዋሳት (Mucin Cells) ምርታችውን አንዲጭምር በማድረግ ፈሳሽ ወደ ውጭኝው የሽፋን ክፍል በመሄድ አንዲከማች ሆኖ ለስላሳ፣ ክብ፣ የሚንቀሳቀስ እብጠት ሆኖ በመገጣጠሚያ (በተለይ የእጅ የጀርባ አንጓ) ይቀመጠል። Ganglion Cyst ለመሆኑ ምልክቶቹ ምንድናችው? ፦ ለመዳሰስ በምንሞክርበት ወቅት ጠንካራ፣ ለስላሳ፣ ክብ፣ የሆነ እብጠት በመገጣጠሚያ (በተለይ የእጅ አንጓ) ልናስተውል እንችላለን። ፦ ብዙውን ጊዜ የህመም ስሜት ባይኖረውም አልፎ አልፎ፣ እብጠቱ የነርቭ መጨናን ካመጣ ህመምን ከማስከተል ባሻገር እዛ አካባቢ ሲነኩ ስሜት ከማጣት sensory loss እስከ ጣቶችን ማንቀሳቀስ አለመቻል ድረስ ሊደርስ ይችላል። ፦ የእብጠቱም መጠን በጊዜ ሂደት መለዋወጥ የመሳሰሉት በዋነኝነት ከምልክቶቹ ውስጥ ይካተታሉ። Ganglion Cyst ህክምናው ምንድነው? 1) Conservative Management ከእብጠቱ በቀር ምንም አይነት የህመም ምልክት ማይታይ ከሆነ ህክምና ሳያስፈልገው በራሱ የመጥፋት እድሉ 50% ሲሆን እስከ አንድ አመት ጊዜም ሊወስድ ይችላል። 2) Temporarily Brace (የመገጥጠሚያ ድጋፍ) እብጠቱ ያለበት ቦታ ላይ የሚደረግ የመገጥጠሚያ ድጋፍ (Temporarily Brace) ለረጅም ጊዜ ይህንን መጠቀም የጡንችዎች መቀጭጭ የመገጠጥሚያ በቋሚነት አለመንቀሳቀስ ሊያመጥ ስለሚችል ብዙ ጊዜ አይመከርም 3) Ganglion Cyst Aspiration (የእብጠቱን ፈሳሽ ቀድቶ ማውጥት) እብጠቱ ላይ ያለውን ፈሳሽ ቀድቶ ማውጥት (Ganglion Cyst Aspiration) ሌላው አማራጭ ሲሆን ከዚህ ህክምና በሑላ በእንድ አመት ውስጥ ተመልሶ የመምጥት እድሉ ከፍተኝ ነው 4) Ganglion cyst Excision (በቀዶ ጥገና እብጥቱን ቆርጥ ማውጥት) በቀዶ ጥገና እብጥቱን ቆርጥ ማውጥት (Ganglion cyst Excision) ይህ የመጨረሽው እማራጭ ሲሆን ሙሉ ተቆርጥ መውጥቱን እርግጥኝ መሆን ይኖርብናል። ይህም ተመልሶ የመምጣት እድልን እንዲቀንስ ይረዳል። References © 2024 UpToDate, Inc. Schwartz's Principles of Surgery ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ Dr. Ephream Adane @HakimEthio
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 4
Photo unavailableShow in Telegram
Stay updated with the official Lancet General Hospital Telegram group: Access the latest updates on our specialists' schedules, new medical services, and offerings as well as advancements in the medical field. Have your health related questions answered directly by our team of experienced professionals. https://t.me/lancethealthplc Lancet General hospital - Hub of Subspecialists 📍Megenagna, Afarensis Bldg ☎️9171/0977717171 Get in touch: Telegram | Facebook | Instagram | TikTok | Website |
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የምጥ ህመም ማስታገሽያ ብዙ አይነት የምጥ ህመም ማስታገሽያዎች አሉ ሆኖም ግን በአይነቱ ለየት ያለና ዉጤታማ የሆነዉ የኢፒዱራል የምጥ ህመም ማስታገሽያ (epidural labour analgesia) ምንድን ነዉ? የኢፒዱራል የምጥ ህመም ማስታገሽያ በጀርባ አጥንቶች መካከል በኢፒዱራል ክፍተት ዉስጥ በሚቀበር ረቂቅ በሆነ ትቦ አድርጎ የሚሰጥ የማስታገሽያ አይነት ነዉ። በምጥ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ ከአንገት በታች ለሆኑ ህመሞች እንደ ማስታገሽያነት ያገለግላል ። በተጨማሪም ታካሚው ሳይተኛ እንደ ከፊል አንስቴዢያነት ያገለግላል። 🔵 ጥቅሞች - በምጥ ጊዜ ና ከምጥ በኋላ ያሉ ህመሞችን ያስታግሳል - በእንግዴ-ልጅ ወደ ፅንሱ የሚደርሰዉን የደም ዝዉዉር ያሻሽላል። - ከወሊድ በኋላ የሚመጡ ድብርተኝነት ይቀንሳል። - በምጥ ህመም ምክንያት የሚመጡ የሱዉነት ጫናዎችን ይቀንሳል። ለምሳሌ በልብ፣ በጨጓራ፣በሳንባ ላይ የሚመጡትን ጫናዎች ይቀንሳል። 🟣በምን አይነት ታካሚዎች ላይ እንጠቀም? - ለሁሉም ምጥ ላይ ላሉ እናቶች? - በቀላሉ ደም የመፍሰስ ችግር የሌለባቸው - የጀርባ ወይም የመቀመጫ ቁስል የሌላቸዉ - የአዕምሮ እጢ ወይም ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ ዉስጥ ግፊት የሌላቸዉ መሆን አለባቸዉ። - ሆኖም ግን በሀገሪቱዋ ዉስጥ ባለው እጥረት ምክንያት በመንግስት ሆስፒታሎች በተወሰኑ የልብ ወይም ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ላላቸዉ እናቶች ይሰጣል። ⚫️የጎንዮሽ ጉዳቶች? - ጥቂትና በቀላሉ የሚታከሙ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት። እነሱም - የደም ግፊት የማዉረድ - የማሳከክ - የራስ ምታት- ጋደም በማለትና ፈሳሽ በመዉሰድ ማስታገስ ይቻላል። - የጀርባ ህመም- እረፍት በመዉሰድ ና ከባሰም በአፍ በሚወሰዱ ማስታገሻዎች ይጠፋል። ⚪️የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች - የሀኪም ምርመራ - አንዳንዴም የደም ምረመራ ሊያስፈልግ ይችላል። - ከሀኪሙ ጋር ከተወያዩ በኋላ የስምምነት ፍርሚያ ያስፈልጋል። - ምግብም ሆነ ፈሳሽ አይከለክልም። 🟤 ኢፒዱራል የማስገባቱ ሂደት እንዴት ይመስላል? - መጀመሪያ ታካሚዉ/ነፍሰጡር በጎን ማስተኛት ወይም አጎንብሰው አንዲቀመጡ ማድረግ። - የደም ግፊት መለኪያ ና የፅንሱን መቆጣጠርያ መሳሪያዎች ማድረግ። - በመቀጠልም ጀርባቸውን በአልኮል ወይም ተመሳሳይ በሆነ አንቲሴፕቲክ ማጠብ። - የሚቀባ ወይም አነስና አጠር ባለች መርፌ የሚሰጥ ማደንዘዣ በጀርባ መስጠት። በሂደቱ ላይ ያለን ህመም ይቀንሳሉ። - ቀጥሎም ወደ አፒዱራል ክፍተት የሚገባዉን መርፌ ማሳለፍ። - በመርፌ ዉስጥ የሚያልፈዉን ረቂቅ ትቦ ማስገባት ና መርፌውን ማዉጣት። - በመጨረሻም በፕላስተር ቦታ አስይዞ ማጣበቅ። - አንስቴዝዬሎጂስቱም ያዘጋጀዉን የአንስቴዝያ መድሀኒት በመመጠን በትቦዉ አድርጎ ይሰጣል። ከጎንም በመሆን የደም ግፊትና የፅንሱን ሁኔታ ይከታተላል። - ባስፈለገ ልክ በየስዓቱ ወይም ከዚያ በታች በሆነ ጊዜ መድሀኒቱን ይሰጣል። - ፅንሱ ከተወለደ ከተወሰነ ስዓት ወይም አንድ ቀን በኋላም ትቦዉን ማዉጣት ይቻላል። ዶ/ር ይስሐቅ አብርሃም ፥ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንስቴዝዬሎጂ ስፔሻሊስት @HakimEthio
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Join us on Friday Registration link https://tinyurl.com/2az477n8 @HakimEthio
Hammasini ko'rsatish...
00:53
Video unavailableShow in Telegram
🦵ለአመታት በጉልበት ህመም እና ዳሌ አጥንት ህመም ስትሰቃዩ ለነበራችሁ በሙሉ ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል
የምስራች ይላችኋል!
ከጥንስሱም ማህበረሰባችንን ለማገልገል ቁርጠኛ ሁነን ነው እና የተነሳነው፣ ለአመታት በጉልበት ህመም እና ዳሌ አጥንት ህመም ስትሰቃዩ ለነበራችሁ በሙሉ አስደሳች ቅናሽ የሚከተሉት ላይ አድርገን እንጠብቃችኋለን።
1. ምርመራ (ሲቲ ስካን፣ ላብራቶሪ እና ሌሎችም)፣ 2. ቀዶ ህክምና ላይ ፣ የጉልበት እና ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ 3. ፊዝዮቴራፒ አገልግሎት በስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን 4. ማገገሚያ (rehabilitation)
👩🏽‍⚕️አንዳንድ አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀነው የአጥንት ህክምና ዘመቻ ላይ እራስዎን እንዲሁም ወዳጅ ዘመድዎን ተጠቃሚ በማድረግ ከህመም ተገላግለው ዘላቂ ደስታ እና ምርታማነትዎን ይመልሱ። ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቅናሹ አጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ዛሬውኑ በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ። ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +2511 15 50 00 79/ +2511 15 50 00 66 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1

👍 21