uz
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Kanalga Telegram’da o‘tish

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Jafer Books 📚 analitikasi

Jafer Books 📚 (@jafbok) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 33 256 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 872-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 009-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 33 256 obunachiga ega bo‘ldi.

17 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 860 ga, so‘nggi 24 soatda esa 20 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 17.85% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.91% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 934 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 963 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 38 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbook...

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 18 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

33 256
Obunachilar
+2024 soatlar
+1257 kunlar
+86030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+519
0 kanalda
Iyun '26
+767
0 kanalda
Get PRO
May '26
+432
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+405
2 kanalda
Get PRO
Mart '26
+258
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+315
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+471
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+340
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+384
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+376
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+331
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+453
2 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+413
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+433
1 kanalda
Get PRO
May '25
+493
3 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+380
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+334
3 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+272
3 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+284
5 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+698
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+592
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+798
7 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+637
4 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+848
3 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+665
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+419
3 kanalda
Get PRO
May '24
+598
5 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+732
6 kanalda
Get PRO
Mart '24
+939
7 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+940
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+961
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+740
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+379
8 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+424
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+353
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+305
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+227
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+226
0 kanalda
Get PRO
May '23
+218
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+420
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+225
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+313
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+608
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+264
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+211
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+350
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+546
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+286
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+180
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+160
0 kanalda
Get PRO
May '22
+224
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+195
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+390
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+254
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+307
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+457
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+603
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+315
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+281
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+206
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+193
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+191
0 kanalda
Get PRO
May '21
+135
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+174
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+234
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+422
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+360
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+14 493
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
18 Iyul+10
17 Iyul+20
16 Iyul+5
15 Iyul+13
14 Iyul+20
13 Iyul+18
12 Iyul+20
11 Iyul+38
10 Iyul+18
09 Iyul+26
08 Iyul+44
07 Iyul+29
06 Iyul+65
05 Iyul+36
04 Iyul+73
03 Iyul+24
02 Iyul+31
01 Iyul+29
Kanal postlari
በጸጥታ ቢራችንን እየተጎነጨን ትንሽ እንደቆየን፣ በድንገት ዐይኑን ከተከለበት ጣሪያ ላይ ሳያነሳ “መኪናዋ ስንት የተገዛች ይመስልሃል?” ሲል ጠየቀኝ፡፡ የመኪናዋ የገበያ ዋጋ ይሆናል ያልኩትን ግምት ነገርኩት፡፡  ዐይኑን ከጣሪያው ወደ እኔ መልሶ፣ “አይደለም…” አለኝ፡፡ ዐይኑ ከወትሮው ቀልቶና ፈዝዞ ነበር፡፡ “ስንት ነው ታድያ?” አልኩት፡፡ ነገረኝ፤ ደነገጥኩ፡፡ “ይህን ሁሉ ገንዘብ ከየት አገኘህ? ዕድሜዬን ሸጬ እንዳትለኝ ብቻ…?” “ምን አለበት?” “ለመኪና?” “ምን ችግር አለው?” “እንዴት የለውም? ያውም ባንክ፣ ያውም ሪስክ አናሊሲስ እየሠራህ?” “እኮ አሱ አይደል ዋናው፤ በደንብ ሠርቼዋለሁ፡፡ ይኸውልህ…ታክሲ ለመያዝ ከእንቅልፌ የምነሳበትን፣ ታክሲ መያዣው ድረስ በእግሬ የምሄደውን፣ ከዛ ታክሲ ሰልፍ ላይ የማጠፋውን፣ ከታክሲ ወርጄ ቢሮ ድረስ ያለውን፣ ማታ ከቢሮ ወጥቼ ታክሲ እስከደርስ የሚወስደውን ጊዜ፣ ታክሲ ሰልፍ ላይ ተገትሬ የማመሸውን፣ ታክሲው ሰው እየጫነና እያወረደ ሲጎተት የሚሰርቀውን ዕድሜዬን አጠራቅሜ ነው የገዛሁት…መኪናው ይህን ሁሉ ግዜ ይቆጥባል፤ ገባህ?” አወራሩ እንኳን እኔን ሊያሳምን፣ እራሱም እንዳላመነበት ያስታውቃል፡፡ ድምፁ ልሙጥና የታከተ ነበር፡፡ “እሺ ያልከው ‘ልክ ነው’ እንበል… ይሄ ሁሉ ተደምሮ የመኪናውን ዋጋ ይሸፍናል?” “አይሸፍንም፡፡” “ታዲያ የቀረውን እንዴት አደረግኽ?” “ከቢሮ ተበደርኩ፡፡” “ባንተ ደሞዝ የመኪናውን ሩብ ቢችል ነው…” “ከፋዘርና ከማዘር ትንሽ ተበደርኩ…” “ምን?” “ያላቸውን ትንሽ ጥሪትና ትንሽ ዕድሜ…” “እንዴ…?” “ከዚያ ትንሿ ሲስተሬ ትንሽ ዕድሜ ሸጣ ሞላችልኝና ተገዛ” “ይሄ ሁሉ ለመኪና?” “በናትህ…” ዐይኑ ላይ ሊዘረገፍ የተከማቸ እንባ ነበር፡፡ “ለምን…?” “በቃ እወዳታለሁ…በመኪና ምክንያት ላጣት አልፈልግም፡፡ ከ “ዕድሜ ገበያ” አጭር ታሪክ የተቀነጨበ፡፡ ዐሥራ ሁለት ታሪኮችን የያዘው የ ደራሲ አበረ ሽፈራው “የዕድሜ ገበያ” የአጫጭር ታሪኮች መድብል እኛ ጋር ይገኛል!

2
Matn yo'q...
630
3
ዛሬ ቅዳሜ በስምንት ሰአት የመጽሐፍ ፊርማ ስነ-ስርእት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ቅርንጫፍ ይካሄዳል :: " ዝሃ ፩ " የተሰኘው በዳግማዊ አመለወርቅ የተደረሱው መጽሐፍ ሐምሌ 11 /2018
ዛሬ ቅዳሜ በስምንት ሰአት የመጽሐፍ ፊርማ ስነ-ስርእት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ቅርንጫፍ ይካሄዳል :: " ዝሃ ፩ " የተሰኘው በዳግማዊ አመለወርቅ የተደረሱው መጽሐፍ  ሐምሌ 11 /2018 ዕለት  የመጽሐፍ ፊርማ ስነ - ስርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው መደብር ውስጥ ይከናወናል ::  ደራሲ ዳግማዊ  2005 ላይ ማስትርሱን በአ.አ.ዩ  በtheatre and development አጠናቀቀ ለ5 ዓመት በመምህርነት አገለገለ ፡፡ " ዓመል "  የቴሌቭዥን ድራማ፤ የቃቄ  ውርዶት ከመጋረጃ  ጀርባ ፤ አልቢኖ ፤ እና የኮከቡን ሰው እና ሌሌችም ከ40 በላይ በሚሆኑ የመድረክ ቴአትሮች ውስጥ በትወና በዝግጅትናበድርሰት ተሳትፏል እጅግ ተወዳጅ ቴአትሮችንና የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎችን ለእይታ እቀርቦልናል !
2 206
4
የአበረ ሽፈራው " የዕድሜ ገበያ " የተሰኘው መጽሐፍ ነገ ይመረቃል :: ደራሲው ከዚህ ቀደም " የበርበሬ ዐውሎ ነፋስ " የተሰኘ መጽሐፍ አስነብቦናል !
የአበረ ሽፈራው " የዕድሜ ገበያ " የተሰኘው መጽሐፍ ነገ ይመረቃል :: ደራሲው ከዚህ ቀደም " የበርበሬ ዐውሎ ነፋስ " የተሰኘ መጽሐፍ አስነብቦናል !
3 122
5
የአንታርክቲካው የአሜሪካ የምርምር ጣቢያ የቤዝ 66 ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ኮሎኔል ጄምስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ። በስብሰባው ላይ የተገኙት ሳይንቲስቶችና የጦር መኮንኖች ከዶክተር ሄርዊን የደረሳቸውን+1
የአንታርክቲካው የአሜሪካ የምርምር ጣቢያ የቤዝ 66 ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ኮሎኔል ጄምስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ። በስብሰባው ላይ የተገኙት ሳይንቲስቶችና የጦር መኮንኖች ከዶክተር ሄርዊን የደረሳቸውን መረጃ ደጋግመው መረመሩት ። በማርች በኩል የተገኘው የርቀት እይታ ውጤት ጉዳዩን ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግረው ቢሆንም ፤ መረጃው ከዚህ ቀደም ከነበራቸው ግኝቶች ጋር ተዳምሮ ትልቅ ስጋትን ጭሮባቸዋል። #የአርማጌዶን_በር #አለማየሁ_ደመቀ #ጃዕፋር_መፅሃፍ_መደብር
3 049
6
👎
112
7
" ብዙ ዓይነት ጓደኝነት አለ ። የጨዋታ ጓደኝነት ፣ የደስታ የፍስሐ ወዳጅነት፣ በኃዘን በመከራው እንደማንኛወም ሰው የሚሆን ለውለታ የማይገደዱበት፤ ግን በቃ የአስረሽ ምቺው ወዳጅነት። ይሄ ጓደኝነት
" ብዙ ዓይነት ጓደኝነት አለ ። የጨዋታ ጓደኝነት ፣ የደስታ የፍስሐ ወዳጅነት፣ በኃዘን በመከራው እንደማንኛወም ሰው የሚሆን ለውለታ የማይገደዱበት፤ ግን በቃ የአስረሽ ምቺው ወዳጅነት። ይሄ ጓደኝነት በብዙዎች ዘንድ ይበዛል። ያ የልብ ጓደኝነት። ያ የማይገኘው እንደ-ራሴ የሚሉት ወዳጅነት ግን ሌላ ነው። እሱ ጓደኝነትም በቀላሉ አይገኝም። በሥራና በመስዋዕትነት የሚመጣ ነው። እሱ ጓደኝነት ማለት በሌላ ሰው ፊት የማታደርገውን ነገር ግን ጓደኛህን አምነህ የምታደርገው፤ ለማንም የማትነግረውን ምስጢር አሳልፈህ የምትነግረው ነው :: ይሄ የእኛ ጓደኝነት ከየት መጥተን እንደተገናኘን አናውቅም ። ስንጨርስም ወዴት እንደምንሄድ አናውቅም። ይሄ የጨዋታ ወዳጅነት ነው። የመሸታ ቤት ወዳጅ ። ለእስክስታ ለእልልታ ብቻ ፤ ለመሳቅ ለመሳሳቅ ብቻ ” በቃልኪዳን ኃይሉ የተደረሰው " የቃል ፌርማታ " መጽሐፍ በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል !!
3 597
8
ከ 20%_50%ቅናሻችን እንደተጠበቀ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚📚 ☎️0911932088 0911125324
ከ 20%_50%ቅናሻችን እንደተጠበቀ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚📚 ☎️0911932088 0911125324
4 161
9
የፊታችን ቅዳሜ ስነስርእት " ዝሃ ፩ " የተሰኘው በዳግማዊ አመለወርቅ የተደረሱው መጽሐፍ ሐምሌ 11 /2018 ዕለት የመጽሐፍ ፊርማ ስነ - ስርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ተወልደ ሕንጻ
የፊታችን ቅዳሜ ስነስርእት " ዝሃ ፩ " የተሰኘው በዳግማዊ አመለወርቅ የተደረሱው መጽሐፍ ሐምሌ 11 /2018 ዕለት የመጽሐፍ ፊርማ ስነ - ስርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው መደብር ውስጥ ይከናወናል :: ደራሲ ዳግማዊ 2005 ላይ ማስትርሱን በአ.አ.ዩ  በtheatre and development አጠናቀቀ ለ5 ዓመት በመምህርነት አገለገለ ፡፡ " ዓመል " የቴሌቭዥን ድራማ፤ የቃቄ  ውርዶት ከመጋረጃ ጀርባ ፤ አልቢኖ ፤ እና የኮከቡን ሰው እና ሌሌችም ከ40 በላይ በሚሆኑ የመድረክ ቴአትሮች ውስጥ በትወና በዝግጅትናበድርሰት ተሳትፏል እጅግ ተወዳጅ ቴአትሮችንና የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎችን ለእይታ እቀርቦልናል !
4 466
10
«ፌርማታ»፡ የደራሲና ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ኃይሉ አምስተኛ መጽሐፍ ለንባብ በቃ! ​ከአራት ስኬታማ መጻሕፍት እና ከአምስት ዓመታት የፈጠራ እረፍት (አፍታ) በኋላ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ ገብሬ
«ፌርማታ»፡ የደራሲና ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ኃይሉ አምስተኛ መጽሐፍ ለንባብ በቃ! ​ከአራት ስኬታማ መጻሕፍት እና ከአምስት ዓመታት የፈጠራ እረፍት (አፍታ) በኋላ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ ገብሬ «ፌርማታ» የተሰኘ አዲስና ማራኪ መጽሐፉን ለገበያ አቅርቧል። ​ደራሲው ይህንን አዲስ መጽሐፉን ለተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በስጦታ አበርክቷል። ​📌 መጽሐፉ ምን ይዟል? ​«ፌርማታ» (የጣሊያንኛ ቃል ሲሆን «ማቆሚያ» ማለት ነው) የደራሲውን የጽሕፈት እረፍት ከማሳየቱ ባሻገር፣ በሁለት ዓበይት ክፍሎች የተዋቀረ ድንቅ ሥራ ነው፦ ​የወግና መጣጥፍ ክፍል («ፍኖት»)፦ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ያለውን የትውልድ ፍልስፍና (ከሳይለንት ጀነሬሽን እስከ ጄኔሬሽን ዚ) ይዳስሳል። በተጨማሪም ስለ ነፃነት ምንነት፣ ስለ «ጎደሎው አድዋ» እና ስለ ኢትዮጵያ ደራስያን ታሪክ ጥልቅ ትንታኔ ያቀርባል። ​የልብወለድ ክፍል፦ ትኩረትን የሚስቡ ስድስት አጫጭር ልብወለዶችን በውስጡ አካትቷል። ​🚌 የሽፋኑ ምስጢር፡ «66፣ 83፣ 97 እና 10» ​በመጽሐፉ ሽፋን ላይ በባስ (አውቶቡስ) ቁጥር መልክ የተመለከቱት እነዚህ ቁጥሮች፤ ኢትዮጵያ ትልቅ የታሪክ እጥፋትና ውሳኔዎችን ያስተናገደችባቸውን የ1966፣ 1983፣ 1997 እና 2010 ዓ.ም. ወሳኝ ታሪካዊ ምዕራፎች (ማቆሚያዎች) የሚወክሉ ናቸው። ​🛒 አሳታሚና አከፋፋይ፦ ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር እንዲሁም በሁሉም መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል።
4 562
11
የደራሲ ዓለማየሁ ደመቀ " የአርማጌዶን በር " የተሰኘው ሶስተኛ መጽሐፉ ለንባብ በቃ !
የደራሲ ዓለማየሁ ደመቀ " የአርማጌዶን በር " የተሰኘው ሶስተኛ መጽሐፉ ለንባብ በቃ !
5 045
12
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት !
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት !
6 039
13
ዛሬ ቅዳሜ ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ+1
ዛሬ ቅዳሜ ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ
7 903
14
ቀን 5 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት+4
ቀን 5 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት
8 735
15
Matn yo'q...
1
16
+1
Matn yo'q...
1
17
+1
Matn yo'q...
8 472
18
ቀን 4 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ🔥🔥+1
ቀን 4 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ🔥🔥
7 423
19
ቀን 3 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ቅርንጫፍ በምስል+1
ቀን 3 ቅናሹ እንደቀጠለ ነዉ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ቅርንጫፍ በምስል
7 698
20
sticker.webp
1