cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Jafer Books 📚

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Більше
Рекламні дописи
22 679
Підписники
+1624 години
+2117 днів
+62930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ማዕበል ጠሪ ወፍ | ዓለማየሁ ገላጋይ | የመጻሕፍት ወግ | BookTalk | እሱባለው አበራ ንጉሤ

👍 2
" ዮቶር ቁጥር ² " በቅርቡ ::
Показати все...
20👍 4👏 3
" ቀሪ ይመልከተው " የተሰኘው የሌ/ኮ ግርማ ዘገየ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
Показати все...
" የሹራብ ሥራ መማሪያ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
Показати все...
👍 10
" ምሥጥሩን ማወቅ " ሰባተኛው ዕትም ገበያ ላይ ውሏዋል ። ስለ ምሥጢሩን ማወቅ  መጽሐፍ  ከኒውስዊክ ጸሐፊ (ጄሪ አድለር) የተሰጠ አስተያየት . . . በሕትመትን ዓለም የራስን ማሻሻያ(SELF-HELP) መጻሕፍት ደራሲያን በአንድ መጽሐፍ አይወሰኑም፡፡ አውስትራሊያዊቷ የቲቪ አዘጋጅ ርሆንዳ ባይርን በ2006 ዓ.ም ባወጣችውና ከፍተኛ የሽያጭ ደረጃ ባገኘላት “ ምሥጢሩ” (THE SECRET) መጽሐፏ “የመላውን ዩኒቨርስ መስተጋብር ፤ እያንዳንዱን የሕይወት ክስተትና ገጠመኝ” የሚወስን ሕግ ይፋ አደረገች፡፡ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ደግሞ የምሥጢሩን የምሥጋና መጽሐፍና የምሥጢሩን ዕለታዊ አስተምህሮዎች በተከታታይ አስነበበች፡፡ አንባቢያን ' ምን ቀራት ' ሲሉ ጠየቁ . . . በቀጣይ 'ኃያሉ ምሥጢር ' ( THE MAGIC) ለሕትመት በበቃ በአንደኛው ቀን የአማዞንን ከፍተኛ ደረጃ ተቀላቀለ፡፡ የዚህ የሽያጭ ደረጃ እንግዳ ነገር ደግሞ ደራሲዋ ባይርን ቃለ መጠየቅ አለመስጠቷና መጽሐፋንም አለማስተዋወቋ ነበር፡፡ ከ19 ሚሊዮን ቅጂ በላይ ታትሞ የተሸጠላትን “ ምሥጢሩ) /THE SECRET/ መጽሕፍ ታሳቢ ያደረገ አንባቢ ደራሲዋን በቀላሉ ሊመለከታት አይችልም፡፡ የርሆንዳ ባይርን ጠቃሚ (ምክራዊ) ቃላት 1፡ “ሕይወት አስደሳች መሆን  አለባት፡፡ ስትደሰቱ በታላቅ ስሜት ውስጥ ስለምትሆኑ የተመኛችሁትን ዓይነት ሕይወት ስታጋኙ ፤  በመጨነቅ ደግሞ የሚያስጨንቅ ሕይወት ይኖራችኃል፡፡” 2፡“በልጅነታቹ ፤በጉርምስናቹም ሆነ በአዋቂ ዕድሜያችሁ የገጠማችሁና የማትወዷውን ነገሮች ይዛችሁ በሕይወት መስመር ተጔዙ፡፡” 3፡“እያንዷንዷ ሴኮንድ ሕይወታችሁን የምትቀይሩበት ዕድል ናት በየትኛውም ቅፅበት ሐሳባችሁን መቀየር ስለምትችሉ!” 4፡“የአእምሮአችሁ ሾፌር በመሆናችሁ ወደየት መሄድ እንዳለበት በማዘዝ ምሩት አእምሮችሁ በራሱ መሻት ከመስመር ውጪ ሲራመድ የሚችለው እናንት ምን ማድረግ እንዳለበት ካልነገራችሁት ብቻ ነው፡፡” 5፡“የምትናገሩት ታሪክ መጥፎም ይሁን ጥሩ የሕይወታችሁ ታሪክ ይሆናል፡፡ ስለ ሕይወታችሁ አስደናቂነት መናገር ስትጀምሩ የስበት ሕጉ የተናገራችሁትን አስደናቂ ሕይወት ትቀበሉ ዘንድ ያደርጋል፡፡” 6፡“የግዛታችሁ መሪ ናችሁና ያሰባችሁት ወይም የተሰማችሁ ስሜት ግዛታችሁ በሆነው ሰውነታችሁ ውስጥ ሕግ ይሆናል፡፡” 7፡“ማመስገን ፀጋን የምናበዘባት አንዱ ስሜት ነው፡፡ ስለዚህ በየዕለቱ ጤነኛ ስለሆናችሁ አመስግኑ፡፡” 8፡“ሕይወት በእናንተ ላይ የሚከሰት ነገር አይደለም፡፡ሕይወታችሁ የሐሳባችሁ አፀፌታ ምላሽ ናት፡፡”
Показати все...
👏 4👍 1👌 1
" ዮቶር ኮብላይ ካህን " በዓለማየሁ ደመቀ አስራአራተኛው ዕትም :: ጥቂት ቅጂዎች ይቀሩናል :: እና ገዝተው የግልዎ አድርገዋል ?
Показати все...
👌 6
የሕይወት ተፈራ ሁለት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ ገበያ ቀርበዋል :: በቅርቡ " ማማ በሰማይ " ለገበያ ይበቃል :: @jafbok
Показати все...
2👍 1
መዲና በየወሩ የምትወጣ ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለሥነ ጽሑፍ እና ስለ ሌሎች የጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ወዲያውም ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ለሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር፤ ለተደራስያኑም አማራጭ ጣዕም መስጠት ነው። መዲና ዲጂታል መጽሔት መዲና ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር 2 https://t.me/Medinamagazine
Показати все...
6👍 1🔥 1
Repost from Esubalew Abera N.
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | ከአድማስ ባሻገር “የመጻሕፍት ወግ” ለበዓሉ ግርማ የመጀመሪያ ድርሰት በኾነው “ከአድማስ ባሻገር” ልብ ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ ቆይታውን አድርጓል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ። 📌 ሊንኩ ይኼው 👇 https://youtu.be/A5FwU-DhPyw?si=mc_XH9CE2v8bfM70
Показати все...
🔥 3