uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ analitikasi

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (@beteafework) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 56 225 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 913-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 594-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 56 225 obunachiga ega bo‘ldi.

11 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 511 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 17.98% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.17% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 10 102 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 589 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 134 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

56 225
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+427 kun
+51130 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+158
17 kanalda
Sentabr '26
+747
49 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+813
43 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+737
34 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+809
31 kanalda
Get PRO
May '26
+1 053
48 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+1 078
74 kanalda
Get PRO
Mart '26
+664
45 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+1 024
56 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+584
42 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+850
43 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+706
59 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+669
66 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+395
61 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+676
49 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+724
68 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+433
39 kanalda
Get PRO
May '25
+523
12 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+1 215
59 kanalda
Get PRO
Mart '25
+1 654
82 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+1 022
38 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+2 106
70 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+2 118
57 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+2 209
74 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+1 841
92 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+1 381
89 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+1 550
51 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+475
15 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+517
18 kanalda
Get PRO
May '24
+989
26 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+875
26 kanalda
Get PRO
Mart '24
+998
20 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+335
14 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+422
12 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+326
19 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+282
11 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+148
5 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+172
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+174
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+498
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+525
0 kanalda
Get PRO
May '23
+546
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+617
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+367
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+500
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+504
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+307
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+286
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+296
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+440
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+380
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+680
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+378
0 kanalda
Get PRO
May '22
+443
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+514
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+395
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+245
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+222
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+203
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+254
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+390
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+409
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+461
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+594
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+684
0 kanalda
Get PRO
May '21
+622
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+789
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+719
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+539
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+505
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+19 882
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
10 Oktabr+24
09 Oktabr0
08 Oktabr+13
07 Oktabr+13
06 Oktabr+18
05 Oktabr+31
04 Oktabr+26
03 Oktabr+7
02 Oktabr+13
01 Oktabr+13
Kanal postlari
Send gift, to show
Send gift, to show

2
“ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ። ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ። አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ መንግሥቱ። አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፡ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።” ት
“ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ። ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ። አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ መንግሥቱ። አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፡ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።” ትርጉም፦ ድንግል ሆይ የስሙ ምልክት እና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ ከሚያበራ ወርቅ ይልቅ እንደ እንቁ የጠራ ንፅህና ያለሽ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ለእርሱ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ እርሱም ላንቺ ይሰግዳል (ማኅሌተ ጽጌ)
3 508
3
“አንተ ለሕይወትህ ካቀድከው የተሻለ እግዚአብሔር እንደሚያቅድልህ ታውቃለህ? አንተ ስለአንተ ልትሳሳት ትችላለህ፤ እግዚአብሔር ግን አይሳሳትም። አንተ ስለሕይወትህ ስታቅድ ልትሳሳት ወይም ያነሰውን ልታስብ ትችላለህ፤ እግዚአብሔር ግን ለአንተ የሚገባውንና የተሻለውን በፍጹም ትክክለኛነት ያዘጋጅልሃል።” ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
4 902
4
እግዚአብሔር ይመስገን ከ25 የቻናላችን ቤተሰቦች 86,845 ብር ደርሶልን ያሰብነው ተሳክቶልናል። ልብሰ ተክህኖውን ገዝተን ለቤተክርስቲያኑ ስናስረክብ በፎቶ የተደገፈ መረጃ እና በትክክል ስለመድረሱ በቻናላችን ስም ደብዳቤ የምንቀበል ይሆናል።
5 538
5
እግዚአብሔር ይመስገን ከ25 የቻናላችን ቤተሰቦች 86,845 ብር ደርሶልን ያሰብነው ተሳክቶልናል። ልብሰ ተክህኖውን ገዝተን ለቤተክርስቲያኑ ስናስረክብ በፎቶ የተደገፈ መረጃ እና በትክክል ስለመድረሱ በቻናላችን ስም ደብዳቤ የምንቀበል ይሆናል።
63
6
እግዚአብሔር እየረዳን ከ23 የቻናላችን ቤተሰቦች 80,500 ደርሰናል 5,000 ብር ይቀረናል። ይህቺን ሙሉልኝና ልጨርስ!
6 900
7
ተወዳጆች ሆይ፦ ወጣቷ ሰማዕት በብዙ ነገር አርአያ ልትሆነን ይገባል፡፡ √ ስለ ክርስቶስ ስትል የከፈለችውን ሰማዕትነት፣ √ ድንግልናን በብጽዐት ለመጠበቅ ስትል የተቀበለችውን መከራ፣ √ ወጣትነቷ ሳያ
ተወዳጆች ሆይ፦ ወጣቷ ሰማዕት በብዙ ነገር አርአያ ልትሆነን ይገባል፡፡    √ ስለ ክርስቶስ ስትል የከፈለችውን ሰማዕትነት፣    √ ድንግልናን በብጽዐት ለመጠበቅ ስትል          የተቀበለችውን መከራ፣    √ ወጣትነቷ ሳያጓጓት ለእምነቷ የከፈለችውን ዋጋ፣    √ ንጽሕናዋን ቅድስናዋን ለመጠበቅ ያሳየችው ጽናት፣    √ በሕይወቷ ሳለች ከሠራችውም በላይ በሰማዕትነቷ ያፈራችውን ፍሬ ልናስብና ልንማርባት ደግሞም እንደ ዓቅማችን ልንመስላት ይገባናል፡፡ ይህን እንድናደርግ ሰውን በመውደዱ ሰው የኾነው ክርስቶስ ይርዳን አሜን!!! እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!
7 495
8
#ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ መስከረም ሃያ ዘጠኝ በዚች ቀን ከቅድስት አርሴማና ከእመምኔቷ ከአጋታ ጋር ደናግል በሰማዕትነት አረፉ። ቅድስት አርሴማ በሮሜ አገር በአንድ የደናግል ገዳም የምትኖር፣ በውበቷ
#ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ መስከረም ሃያ ዘጠኝ በዚች ቀን ከቅድስት አርሴማና ከእመምኔቷ ከአጋታ ጋር ደናግል በሰማዕትነት አረፉ። ቅድስት አርሴማ በሮሜ አገር በአንድ የደናግል ገዳም የምትኖር፣ በውበቷ የታወቀች ድንግል ነበረች። ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ሥዕሏን ሲያይ ልቡ ተማረከና ሚስት ሊያደርጋት ፈለገ፤ አሽከሮቹንም ሊያመጧት ላከ። እርሷና እመምኔቷ አጋታ ከሌሎች ደናግል ጋር ድንግልናቸውን ለመጠበቅ እያለቀሱ ወደ እግዚአብሔር ለመኑ፤ ከዚያም በድብቅ ሸሽተው ወደ አርማንያ ደረሱ። ሆኖም ዲዮቅልጥያኖስ እዚያ እንዳሉ ሰምቶ ለአርማንያ ንጉሥ ለድርጣድስ መልእክት ላከ። ደናግሉ ይህን ሲሰሙ ወደ ሌላ ቦታ ተሰወሩ፤ ነገር ግን ተወነጀሉ፤ አርሴማም እምቢ ብትልም እየተጎተተች ወደ ንጉሡ ቀረበች። እመምኔቷ አጋታ ደግሞ "ሰማያዊ ሙሽራሽን ክርስቶስን አትተዪ" ብላ አጸናቻት። ንጉሡ ሊይዛት ሲጠጋ የእግዚአብሔር ኃይል አደረባትና መሬት ላይ ጣለችው። በጦርነት የታወቀ ጀግና ሆኖ ሳለ በአንዲት ወጣት ሴት መሸነፉ አሳፈረው። በንዴትም አርሴማን በሰይፍ አስቆረጣት፤ ከዚያም አጋታንና ደናግሉን ሁሉ እንዲሁም አብረዋቸው የመጡትን ሁሉ ገደለ። ሁሉም የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጁ። ከዚያ በኋላ ንጉሡ በክፉ መንፈስ ተያዘ፤ መልኩም እንደ እርያ ሆነ። ቅዱስ ጎርጎርዮስ መጥቶ ጸለየለትና ዳነ፤ እርሱም በክርስቶስ አመነ። የሰማዕታቱ አፅም ተሰብስቦ በተከበረ ቦታ ተቀበረ፤ ቤተ ክርስቲያንም ተሠራላቸው፤ በዚያም ብዙ ተአምራት ተገለጡ። የሰማዕት ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከት ከእኛ ጋር ይኹን!
7 982
9
እግዚአብሔር እየረዳን ከ23 የቻናላችን ቤተሰቦች 80,500 ደርሰናል 5,000 ብር ይቀረናል።
6 520
10
እግዚአብሔር እየረዳን 79,850 ደርሰናል 5,650 ብር ይቀረኛል።
6 729
11
11,300 ብር ይቀረኛል።
9 109
12
21,300 ብር ይቀረኛል።
9 503
13
#ወርኃ_ጽጌ (ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማ
#ወርኃ_ጽጌ (ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፡፡ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ ፡፡ በዚህ በወርኃ ጽጌ (በዘመነ ጽጌ) የሚጾሙ ክርስቲያኖች ሲኖሩ ጾሙን መንፈሳውያን ሰዎች ሳይታዘዙ በራሳቸው ፈቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ (የፈቃድ) የትሩፋት ጾም ይባላል፡፡ በቀኖና ቤተክርስቲያን ከታዘዙት ከ7ቱ አጽዋማት ውጪ የሆነ ትርፍ ጾም ማለት ነው፡፡ ከታዘዘው አትርፎ የጾመ ሰው የመጾሙን ዋጋ ያገኛል፡፡ ብዙ መንፈሳዊ ሥራ የሰራ ሰው ብዙ ክብር እንደሚያገኝ መጽሐፍ ይናገራልና፡፡ ‘’እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ሐጢአትዋ ተሰርዮላታል፡፡ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል’’ (ሉቃ. 7፡47) እንዲል፡፡ የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች በክብርም ከእመቤታችን ጋር ይተባበራሉ፡፡ ነገር ግን የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች ለመመጻደቅ መጾም የለባቸውም፡፡ የማይጾሙ ሰዎችንም መንቀፍና መክሰስ የለባቸውም፡፡ የጽጌ ጾም እንዲጾም በቀኖና ቤተክርስቲያን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተደርጎ ስላልተወሰነ የማይጾሙ ሰዎች ሕገ ጾምን እንዳፈረሱ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ነው፡፡ ይልቁንም የሚጾሙ ሰዎች ቢችሉ መጾማቸው እንዳይታወቅባቸው ቢያደርጉ የተሻለ ነው፡፡ "ስትጾሙ እንደግብዞች አትጠውልጉ" (ማቴ. 6፥16) የተባለው ለዚህ ዓይነቱ ጾም ነው፡፡ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!
11 716
14
«ለመተኛት ወደ አልጋህ ባመራህ በቀረብህ ጊዜ አልጋዬ፡ ምን አልባት በዚህ ሌሊት ለእኔ መቃብሬ ልትኾኚ ይኾን ይኾናል፤ በጊዜአዊው ዕንቅልፍ ፈንታ በዚህ ሌሊት ያኛው እንቅልፍ (ሞት) ይመጣብኝም እንደ ኾነ አላውቀውም በላት። ስለዚህ ነጻ እግሮች እያሉህ ከመልካም ሥራ በኋላ ሩጥ፤ ከታሠሩ መፈታት በማይችሉበት ማሰሪያ ከመታሠራቸው በፊት፡፡ የእጆችህ ጣቶችም እስካሉህ ድረስ ሞት ከመምጣቱ በፊት በጸሎት ፊትህንና መላ ሰውነትህን በትእምርተ መስቀል አማትብ፡፡ ዐይኖች እስካሉህ ድረስ በአቧራ ከመሽፈናቸው በፊት በእንብዕ(በእንባ) ምላቸው። ሰው ሆይ ከዚህ ዓለም መለየትህን አስብ፣ እንዲህም በል፡- እነሆ የታዘዘ መልአክ ከበር ቆሞአል (ደርሶአል)፣ እኔንም ይከተለኛል። ለምን ሊል ዘሊል እኾናለሁ? መመለሻ የሌለው ዘለዓለማዊ መንገድ አለ፡፡ ከመለኮት ደግነት የተነሣ የሰውን ልብ የሚገዛውና ነፍስን ወደ ሕይወት የሚመራት የመጀመሪያው ትምህርት ተዘክሮተ ሞት ነው። ተዘክሮተ ሞት በሰይጣን እጅግ በብዙ ይጠላል፡፡ እርሱም ከሰው ተዘክሮን ለመንቀል በሙሉ ኃይሉ መሞከርን አይተዉም፡፡ የሚቻለውስ ቢኾን በምድራዊ ሕይወት አሳብ ተብትቦ ተዘክሮተ ሞትን ከሰው ልብ (አእምሮ) ለማስወገድ ምድራዊ መንግሥታትን ለሰው በሰጠው ነበር፡፡ አታላዩ ሰይጣን ተዘክሮተ ሞት በሰው ሁልጊዜም ካለ፣ አሳቡ ለአሁኑ ሕይወት መታለሎች የተጣበቀ ኾኖ እንደማይቀር አልያም የሰይጣን ማታለሎች ሰውን ሊቀርቡት እንደማይችሉ ያውቃል፡፡" (ማር ይስሐቅ ሶርያዊ)
10 382
15
ሰው ኾኖ የማይበድል የለም፡፡ ይኽም በሌሎች ሰዎች ላይ እንዳንፈርድባቸው ይልቁንም ድካማቸውን እንድንረዳላቸው እና እንድንሸከማቸው ይረዳናል፡፡ አንድን ሕንጻ ለመገንባት የሚያገለግሉ ድንጋዮች አንድ ዓይነት አገልግሎት የላቸውም፡፡ አንዱ ለመሠረት ይኾናል፤ ሌላው ለማዕዘን ይኾናል፡፡ ለማዕዘን የሚኾነው ድንጋይ ለመሠረት አይኾንም፤ ለመሠረት የሚኾነውም ለማዕዘን አይኾንም፡፡ ይኽ በቤተ ክርስቲያን ዘንድም የሚሠራ ነው፡፡ በሰውነታችንም እንደዚኹ ነው፡፡ አንገት ጭንቅላትን ይሸከማል፤ እግርም ከእግር በላይ ያለውን የሰውነት አካል ይሸከማል፡፡ ኹሉም ብልቶቻችንም በየራሳቸው የቆሙ አይደሉም፤ የእያንዳንዱ ህልውና በሌላው የመሸከም ዓቅም የተመሠረተ ነው እንጂ፡፡ ሙሉ ሰውነትንም የሚገነቡት ለየብቻቸው ተነጣጥለው ሳይኾን አንድ ላይ ሲሸካከሙ ነው፡፡ ክርስቲያንም ወንድሙን እንዲኽ ሊሸከመው ይገባል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም” ያለን ስለዚኹ ነውና /ገላ.፮፡፪/፡፡” (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
10 058
16
🙏🙏🙏
1
17
"በዚህ ዓለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው ቤትህ እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ። ያን ጊዜ ለዚህ ዓለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ።" (አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ)
10 152
18
ልጄ ሆይ ማናቸውንም ነገር በምትፈፅምበት ጊዜ ሥራህን በፀሎት ጀምር። የምትሰራቸውን ሥራዎች ሁሉ በትምህርተ መስቀል ባርካቸው። በምትበላም፣ በምትጠጣም ጊዜ፣ በምትተኛም፣ በምትነቃም ጊዜ፣ በቤት ውስጥም ሳለህ ይሁን በጎዳና፣ ማማተብን አትዘንጋ። የጌታህን ስቅለት አስታውሶ ከክፋት የሚጠብቅህ ይህን የመሰለ ጠባቂ ከቶ አታገኝም። እርሱ ለምታደርጋቸው ድርጊቶችህ ሁሉ እንደ ግንብ ነው (ማስተዋልን ይሰጥኻል)። ማማተብን በስርዓት ይፈፅሙት ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ሁሌም በፊታቸው ይስሉ ዘንድ ለልጆችህ በጥንቃቄ አስተምራቸው። (ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ)
11 429
19
ከዐሥራ ስምንት የቻናላችን ቤተሰቦች 63,700 ብር አግኝቻለሁ፤ 21,300 ብር ይቀረኛል።
ከዐሥራ ስምንት የቻናላችን ቤተሰቦች 63,700 ብር አግኝቻለሁ፤ 21,300 ብር ይቀረኛል።
9 507
20
እግዚአብሔር ሰዎችን ኹሉ ሲፈጥራቸው በመንፈሳዊ ማንነታቸው እኩል አድርጎ ነው፡፡ እንዲህም ስለ ኾነ እያንዳንዱ ሰው በጎም ኾነ ክፉ ግብር ለመሥራት እኩል ዝንባሌ አለው፡፡ እግዚአብሔርን ለመታዘዝም ኾነ ላለመታዘዝ እኩል የመምረጥ ዕድል አለው፡፡ ከዚህ ውጪ በኾነ ነገር ግን ሰው ኹሉ እኩል አይደለም፡፡ አንዳንዱ እጅግ አስተዋይ ነው፤ ሌላው ደግሞ ደከም ያለ ነው፡፡ አንዳንዱ በሰውነቱ ብርቱና ጤናማ ነው፤ ሌላው ደግሞ ደካማና ሕመም የሚበዛበት ነው፡፡ አንዳንዱ ሰው መልከ መልካምና ማራኪ ነው፤ ሌላው ደግሞ አይደለም፡፡ ይህ ኹሉ ቢኾንም ግን በኾነ ነገር ስጦታው ያለው ሰው ስጦታው የሌለውን ሌላውን ሰው ሊንቀው አይገባም፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ ለእያንዳንዳችን የተለያየ ስጦታን የሰጠን አንዳችን አንዳችንን እንድንጠቅም ነውና፡፡ እግዚአብሔር እያንዳንዳችን ከሌላው ወንድማችን የምንፈልገው ጥቅም እንዲኖር ያደረገው በመካከላችን መጠላላትና መለያየት እንዳይኖር ነው፤ እንድንፋቀርና አንድ እንድንኾን አስቦ ነውና፡፡ ስለዚህ ወዳጄ ሆይ! ወንድምህ ከአንተ ይልቅ አስተዋይና ዐዋቂ፥ ብርቱም ቢኾን በዚህ ቅር አይበልህ፡፡ ከዚህ ይልቅ እግዚአብሔርን አመስግን፤ ከወንድምህ አስተዋይነትና ዐዋቂነት ብርታትም ትጠቀማለህና፡፡ በዚህ ብቻ ሳታቆምም ራስህን፡- “ስጦታዬ ምንድን ነው? ወንድሜን እኅቴን በምን ልጠቅም እችላለሁ?” ብለህ ጠይቅ፡፡ ይህን ጥያቄ በትክክል ስትመልስ፥ እንደ መለስከው ምላሽም ስትተገብር በአንድ መልኩ በሚበልጥህ ሰው ቅር መሰኘትህን፥ በሌላ መልኩ ደግሞ የምትበልጠውን ሌላውን ወንድምህን መናቅህን ታቆማለህ፡፡ (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
10 787