uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Канал ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (@beteafework) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 56 662 підписників, посідаючи 898 місце в категорії Релігія і духовність та 598 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 56 662 підписників.

За останніми даними від 03 листопада, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 521, а за останні 24 години на 15, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 21.40%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.77% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 12 126 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 4 969 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 203.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 04 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

56 662
Підписники
+1524 години
+917 днів
+52130 днів

Завантажуємо дані

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
лист '26
листопад '26
+58
в 7 каналах
жовтень '26
+627
в 37 каналах
Get PRO
вересень '26
+747
в 58 каналах
Get PRO
серпень '26
+813
в 52 каналах
Get PRO
липень '26
+737
в 44 каналах
Get PRO
червень '26
+809
в 40 каналах
Get PRO
травень '26
+1 053
в 57 каналах
Get PRO
квітень '26
+1 078
в 84 каналах
Get PRO
березень '26
+664
в 51 каналах
Get PRO
лютий '26
+1 024
в 66 каналах
Get PRO
січень '26
+584
в 44 каналах
Get PRO
грудень '25
+850
в 47 каналах
Get PRO
листопад '25
+706
в 65 каналах
Get PRO
жовтень '25
+669
в 68 каналах
Get PRO
вересень '25
+395
в 61 каналах
Get PRO
серпень '25
+676
в 49 каналах
Get PRO
липень '25
+724
в 68 каналах
Get PRO
червень '25
+433
в 39 каналах
Get PRO
травень '25
+523
в 12 каналах
Get PRO
квітень '25
+1 215
в 59 каналах
Get PRO
березень '25
+1 654
в 82 каналах
Get PRO
лютий '25
+1 022
в 38 каналах
Get PRO
січень '25
+2 106
в 70 каналах
Get PRO
грудень '24
+2 118
в 57 каналах
Get PRO
листопад '24
+2 209
в 74 каналах
Get PRO
жовтень '24
+1 841
в 92 каналах
Get PRO
вересень '24
+1 381
в 89 каналах
Get PRO
серпень '24
+1 550
в 51 каналах
Get PRO
липень '24
+475
в 15 каналах
Get PRO
червень '24
+517
в 18 каналах
Get PRO
травень '24
+989
в 26 каналах
Get PRO
квітень '24
+875
в 26 каналах
Get PRO
березень '24
+998
в 20 каналах
Get PRO
лютий '24
+335
в 14 каналах
Get PRO
січень '24
+422
в 12 каналах
Get PRO
грудень '23
+326
в 19 каналах
Get PRO
листопад '23
+282
в 11 каналах
Get PRO
жовтень '23
+148
в 5 каналах
Get PRO
вересень '23
+172
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+174
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+498
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+525
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+546
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+617
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+367
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+500
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+504
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+307
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+286
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+296
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+440
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+380
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+680
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+378
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+443
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+514
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+395
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+245
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+222
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+203
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+254
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+390
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+409
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+461
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+594
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+684
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+622
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+789
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+719
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+539
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+505
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+19 882
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
04 листопада+6
03 листопада+17
02 листопада+18
01 листопада+17
Дописи каналу
“የትም ቦታ ብትሆን እግዚአብሔርን በልብህ ከማሰብ አትራቅ።” ቅዱስ እንጦንስ

2
በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ሰዎች ወይም በዙሪያው ያሉ ሰዎች ድክመት፣ ኃጢአት ወይም ክፋት ሊኖር ይችላል፤ ምክንያቱም ሁሉም ሥጋ ለባሽ ናቸውና። ነገር ግን በአገልጋዮች ድክመት ተሰናክለህ ከእግ
በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ሰዎች ወይም በዙሪያው ያሉ ሰዎች ድክመት፣ ኃጢአት ወይም ክፋት ሊኖር ይችላል፤ ምክንያቱም ሁሉም ሥጋ ለባሽ ናቸውና። ነገር ግን በአገልጋዮች ድክመት ተሰናክለህ ከእግዚአብሔር ቤት አትራቅ። አንተ የምትሄደው ለሰዎች ብለህ ሳይሆን ለተቀደሰው አምላክህ ብለህ ነውና። የሐኪሙ እጅ ቢቆሽሽ እንኳ የመድኃኒቱን ኃይል እንደማያጠፋው ሁሉ የአገልጋዮቹ ድክመትም የእግዚአብሔርን ጸጋ ሊያጠፋው አይችልም ” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
5 354
3
#ክፋትን_ከአንተ_አርቃት "ሰይጣን ክርስቶስ በልብህ ውስጥ ያለ መሆን አለመሆኑን ያውቃል፡፡ ይኸውም ስትቆጣ ወይም ስትጮህ ወይም የማይረቡ ከንቱ ነገሮችን ስትናገር ሲያይህ ጠላት በአንተ ዘንድ እግዚአብሔር እንደሌለ ያውቃል ያን ጊዜ በውስጥህም በውጭህም ያለውን ሳይቀር ይገዛል ፤ መዝጊያ እንደሌለው ቤት እንደ ክፉ ሌባ ይገባና ውስጥህን ይበረብረዋል፡፡" #ቅዱስ_ባስልዮስ
5 247
4
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፥ ሰዎች በእኛ ላይ በተነሱ ጊዜ፥ ቁጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ህያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ በዚያን ጊዜ ውሃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ በዚያን ጊዜ የጎርፍ ውሃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።" መዝሙረ ዳዊት123/124 ፥ 2 - 8
4 845
5
Still now no one has participated
3
6
No one participated.
2 632
7
ተወዳጅዋ ወርኃ ጽጌ ሁለት ሳምንት ቀራት ለአምስተኛው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ አገልግሎት የሚውል የተፈጥሮ አበባ ገዝቶ የሚያበረክትልን እንፈልጋለን....የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። በውስጥ @natansolo ላይ ያናግሩ
3 880
8
Немає тексту...
7 492
9
ማርያም ሆይ እንወድሻለን! የመጀመርያይቱ ሔዋን ለክፉ መልአክ “አሜን” ብላ ሞትን ወደ ዓለም ስታመጣ አንቺ ግን ለሌላ ቅዱስ መልአክ “አሜን” በማለት ምክንያተ ድኂን ሆንሽልን። (ቅዱስ ሄሬኔዎስ) ሔዋን እና ሌሎች ከሔዋን የተወለዱ ሴቶች ሁሉ ከሞት ጋራ እንድንተባበር ሲያደርጉን አንቺ ግን ከሕይወታችን ከክርስቶስ ጋራ እንድንገናኝ ምክንያት ስለ ሆንሽልን፡፡ መልአኩ ለአንቺ የሰጠውን ዓይነት ሰላምታ በየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አናገኝም። (ቅዱስ አርጌንስ) ዘር ያልተዘራባት እርሻ ሆይ ደስ ይበልሽ! ሙሴ ሳትቃጠል ያያት ዕጸ ጳጦስ ሆይ ደስ ይበልሽ! የያዕቆብ መሰላል ሆይ ደስ ይበልሽ! ሰማያዊ መና የተሸከምሽ መሶበ ወርቅ ሆይ ደስ ይበልሽ! ምክንያተ ድሂን ሆይ ደስ ይበልሽ! አዳምን የፈጠረ አዳም የተሸከምሽ እናት ሆይ ደስ ይበልሽ! የሚታየውንና የማይታየውን ዓለም የፈጠረ የአዳምንም ዕዳ የሚከፍል ንጉሥ ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። (ቅዱስ ኤፍሬም) መልአኩ ካንቺ ክብር የተነሣ መፍራት ሲገበው የፈራሽ ትሑት ሆይ ደስ ይበልሽ! ምንም ሴት ብትሆኚም ሴቶች እንኳን በማይገቡበት ቤተ መቅደስ ያደግሽ ንጽሕት ሆይ ደስ ይበልሽ። (ቅዱስ አርጌንስ) ቅድመ ወሊድ፣ ጊዜ ወሊድ፣ ድኅረ ወሊድ ድንግል የሆንሽ ሆይ ደስ ይበልሽ! ፍጹም እንደኛ አጥንትና ሥጋ ያለውን ብትወልጂም ድንግልናሽ ያልተለወጠ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ! በረድኤት ሳይሆን በእውነት ጌታን የተሸከምሽ ምሥጢራዊቷ ቤተ መቅደስ ሆይ ደስ ይበልሽ! የማኅጸንሽ መሠረት ሳይናወጥ አምላክን የወለድሽ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል! ማኅተመ ድንግልናሽ ሳይለወጥ ንጉሥ ክርስቶስን የወለድሽ ልዩ መድኃኒታችንን በመውለድሽም እናትና ገረድ የተባልሽ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል! እግዚአብሔር ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስን ነሥቶ ሰው ቢሆን የእናትነት ባለሟልነትን አግኝተሻልና ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል። (ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ) ጸጋን የተመላሽ ሆይ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ትለምኝልን ዘንድ ላንቺ ይገባል። (ቅ.ኤፍሬም) ስለዚህ አባ ሕርያቆስ እንዳለው ማርያም ሆይ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን፡፡
7 408
10
ተወዳጅዋ ወርኃ ጽጌ ሁለት ሳምንት ቀራት ለአምስተኛው ማኅሌተ ጽጌ አገልግሎት የሚውል የተፈጥሮ አበባ ገዝቶ የሚያበረክትልን እንፈልጋለን....የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። እስከአሁን 40 አበቦች አግኝቻለሁ በውስጥ @natansolo ላይ ያናግሩ
5 543
11
"ያለ #እግዚአብሔር የቆመ ሁሉ ይወድቃል፡፡"
7 122
12
እግዚአብሔር ሕግን ወይም ትዕዛዝን ከመስጠቱ በፊት ሰንበትን የባረከውና የቀደሰው መሆኑ ነው ።በሥነ ፍጥረት እግዚአብሔር ብዙ ድንቆችን አድርጓል እርሱ ብርሃናትን ፤ ሰማያትን ፤ ቀላያትን ፤ምድርን ፤ዕጽዋትን ፤እንስሳትን ፤ የሰውን ልጅ ፤ ሁሉ ፈጥሯል ። እነዚህን ሁሉ ፍጥረታት ከፈጠረባቸው ዕለታት መካከል እግዚአብሔር ባርኮታል ቀድሶታልም የተባለለት ከሰንበት በቀር ሌላ ቀን የለም ። ስለ ሁሉም ዕለታት የተነገረ ቢኖር "ያ መልካም እንደሆነ አየ "የተባለው ብቻ ነው { ዘፍ 1*12*18*20} ። ከሳምንቱ ሰባት ቀናት መካከል ለዕረፍት የተቀደሰው የተባረከውም ዕለት ሰንበት ብቻ ነው። ሌሎቹ ቀናት የተባረኩት ለሥራ ነው እርሱ ሠርቶባቸው እኛም ልንሰራባቸው ሰጥቶናል ። ይህም ሰው በየፊናው የግል ሥራውን የሚያከናውንባቸው ሌሎች ዕለታት ከእግዚአብሔር ጋር ከሚነጋገርበት በስብሐት እግዚአብሔር ከሚጠመድበት መንፈሳዊና ሰማያዊውን ነገር ብቻ በማሰብ ከሚውልበት ዕለት ሰንበት ጋር የሚስተካከል ቅድስናና በረከት እንዲሁም ክብር የሌላቸው መሆኑን የሚያስረዳ ነው ። በዚህ መሠረት ፀሐይ ፤ ጨረቃ ፤ ከዋክብትም ፤ ሁሉ ከተፈጠሩበት ዕለት ይልቅ አንድ ሰንበት የዕረፍት ቀን የበለጠ መሆኑን እናስተውላለን ። ማርታ ደስ እያላት ያለ አንዳች እረፍት የሠራችው ሥራ ማርያም ከጌታ እግር ስር ተቀምጣ በጸጥታ ቃለ እግዚአብሔርን ከመስማቷ የበለጠ ክብር አልነበረውም ። {ሉቃ 10፥40}  በመሆኑም ዕለተ ሰንበት ዐርፈው ቃለ እግዚአብሔርን የሚሰሙበት በተዘክሮተ እግዚአብሔር የሚያሳልፉት መንፈሳዊውን ተግባራትን የሚሠሩበት በመሆኑ ከሌሎቹ ዕለታት የከበረ ነው ። (አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ)
8 060
13
የተከፈለበት ማስታወቂያ Zeራማ English 📚 መልካም ዜና 📣📣 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ከእኛ የምታገኙት ✅ የሁሉንም ደረጃ ያማከለ ፡ ከጀማሪ (Beginner) እስከ
የተከፈለበት ማስታወቂያ Zeራማ English 📚 መልካም ዜና 📣📣 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ከእኛ የምታገኙት ✅ የሁሉንም ደረጃ ያማከለ ፡ ከጀማሪ (Beginner) እስከ ከፍተኛ (Advanced) ደረጃ ላለ ማንኛውም ሰው የሚመጥን ቀለል ያለ የማስተማሪያ መንገድ። ✅የተለያዩ የመማሪያ አማራጮች፡ በኦንላይን (ባሉበት ቦታ) ወይም በአካል (እርስዎ በሚመርጡት አመቺ ቦታ) ለመማር የሚያስችል አሰራር። ✅ ለTOEFL, Duolingo, IELTS and Visa፡ ብቁ የሚያደርግ ዝግጅት ✅ በልምድ የበለጸጉ መምህራን፡ በዘርፉ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ትምህርት። 📌 ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ፡ +251956470772 ✈️ቴሌግራም፡ @ZeramaEnglish 📍 አድራሻ: አዲስ አበባ Zeራማ English 📖 — English for everyone
7 738
14
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይለናል፦ አንዳንድ ቀን ድኾችን ስትረዱ አያለሁ፡፡ ነገር ግን በጣም አዝንባችኋለሁ፡፡ ምክንያቱም "እከሌ ይኼን ያህል ብር ሰጠ" ለመባል ብቻ ስለምትመጸውቱ፡፡ ታዲያ ከዚህ በላይ ምን የሚያሳዝን አለ? ለምንድነው ደካማውና ሟቹ እኔ እንዳመሰግናችሁ የምትፈልጉት? ባለጸጋው እግዚአብሔርን ትታችሁ ከድኻው ከእኔ ምስጋናን የምትሹት ለምንድን ነው? የዘለዓለም ሕይወት የምሰጠው እኔ ነኝን? እንዴት ነው የምታስቡት? እግዚአብሔር ድኻ ነውን? ታዲያ እርሱ እንደማያመሰግናችሁ አድርጋችሁ በመቍጠር እኔ በደለኛው እንዳመሰግናችሁ የምትጠብቁት ለምንድን ነው? (አምስቱ የንስሐ መንገዶች - ገጽ 80)
7 801
15
"የቤተክርስቲያን መሪዎቻችን በሥልጣንና በሃብት ሰክረው ተኝተዋል። ከተማዋ በለቅሶና በፍርሃት እየተንቀጠቀጠች ባለችበት በዚህ ሰዓት፣ እነሱ ግን ለስላሳ ልብስ ለብሰው ከመኳንንቱ ጋር እየተጋበዙ ነው። ለመሥዋዕት የሚቀርበውን መባ ለራሳቸው ቅንጦት ያውሉታል፤ ነገር ግን በዳኞች ፊት ቆመው ስለ ንጹሐን የሚማልዱበት (የሚሟገቱበት) ጊዜ ሲመጣ፣ ይሸሻሉ ራሳቸውንም ይደብቃሉ። ራሳቸውን ለሚመግቡ መንጋው ግን እንዲጠፋ ለሚተዉ እረኞች ወዮላቸው!" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ , "«Against those who seek high offices»)
9 875
16
አንዳንድ ሰው ነሐስን ቀጥቅጦ እጅግ ውብ ቅርጽ እንዲኖረው፣ በላዩ ላይም የተለያየ ዓይነት ሐረግ በማውጣት የማሳመር ችሎታ አለው፡፡ ሌላው ሰው ደግሞ ጥቃቅን ዕንጨቶችን አገጣጥሞ በመሥራት ማንም ሰው ሊሰብረው የማይችል ውብ ጠረጴዛ የመሥራት ችሎታ አለው፡፡ ሦስተኛው ሰው እጅግ ውብ የኾነ ክር የመፍተል ችሎታ አለው፡፡ አራተኛው ሰው ደግሞ ይህን የመሸመን ችሎታ አለው፡፡ አምስተኛው ሰው ድንጋይ በድንጋይ ላይ በማኖር ቤት የመገንባት ችሎታ አለው፡፡ ስድስተኛው ሰው ደግሞ በተገነባው ቤት ላይ ጣሪያ የመክደን ችሎታ አለው፡፡ እዚህ ልንዘረዝራቸው የማንችላቸውና እነርሱን ለመማር ብዙ ዓመታትን የሚፈጁ ሌሎች ሙያዎችም አሉ፡፡ ባለጸጎች ሊኖራቸው የሚገባ ችሎታስ ምንድን ነው? ነሐስ መቀጥቀጥ፣ ወይም ዕንጨቶችን መገጣጠም፣ ወይም ቤቶችን መሥራት የሚችሉበት ሙያ አያስፈልጋቸውም፡፡ እነርሱ ሊማሩት የሚገባው ሙያ ሀብታቸውን እንደ ምን ሊጠቀሙበትና በዙሪያቸው ያሉ ሰዎችንም እንዴት ሊጠቅሙ እንደሚገባ ነው፡፡ አንድ እደ ጥበበኛ “ይህን መማር’ማ ቀላል ነው” ብሎ ሊያስብ ይችላል፡፡ ነገር ግን ከኹሉም ይልቅ እጅግ ከባዱ ሙያ ይኼ ነው፡፡ ይህን ማወቅ ከፈለጋችሁም ስንት ባለጸጎች ይህን ማድረግ እንዳቃታቸውና ወደ ጽድቅ ሕይወት የሚመጡት እጅግ ጥቂቶች እንደ ኾኑ ተመልከቱ፡፡ (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች መጽሐፍ)
10 942
17
ለ፬ኛ ሳምንት ለማኅሌተ ጽጌ የተፈጥሮ አበቦችን ተባብራችሁ ግዙልን @natansolo
703
18
Zeራማ English 📚 መልካም ዜና 📣📣 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ከእኛ የምታገኙት ✅ የሁሉንም ደረጃ ያማከለ ፡ ከጀማሪ (Beginner) እስከ ከፍተኛ (Advanced)
Zeራማ English 📚 መልካም ዜና 📣📣 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ከእኛ የምታገኙት ✅ የሁሉንም ደረጃ ያማከለ ፡ ከጀማሪ (Beginner) እስከ ከፍተኛ (Advanced) ደረጃ ላለ ማንኛውም ሰው የሚመጥን ቀለል ያለ የማስተማሪያ መንገድ። ✅የተለያዩ የመማሪያ አማራጮች፡ በኦንላይን (ባሉበት ቦታ) ወይም በአካል (እርስዎ በሚመርጡት አመቺ ቦታ) ለመማር የሚያስችል አሰራር። ✅ ለTOEFL, Duolingo, IELTS and Visa፡ ብቁ የሚያደርግ ዝግጅት ✅ በልምድ የበለጸጉ መምህራን፡ በዘርፉ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ትምህርት። 📌 ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ፡ +251956470772 ✈️ቴሌግራም፡ @ZeramaEnglish 📍 አድራሻ: አዲስ አበባ Zeራማ English 📖 — English for everyone
10 573
19
#አብዝቶ_ማድነቅ (ከወቅቱ ጋር የሚሄድ በጭፍን አድናቆት ለምንመራ..ይነበብ) የአንድ ቀን ንጉሥ ሆኖ የሞተ አንድ ንጉሥ ነበር። ይህ የሆነው በከባድ ነገር አይደለም። ይልቁንም በተሾመ ዕለት ከበው እጅ ከሚነሱት ሕዝብ ብዛት የተነሣ እስትንፋስ አጥሮት ነው። በእውነቱ ኀዘናችን ከሚጎዳን እኛው ደስታ የምንለው ያመጣብን እዳ ብዙ ነው። ረጋሚዎቻችን ካጠፉን ይልቅ አድናቂዎቻችን የገደሉን ይበዛል። ሰዎችን በተቀመጡበት ቦታ እንዳይገኙ፥ ቃላቸውን እንዳይጠብቁ፤ ለሕዝብና ለእግዚአብሔር ለራሳቸውም እንዳይታመኑ የሚያደርጋቸው ጭፍን አድናቂ ነው። እንደ ሰዎች ልክ ብንሆን እንደ እግዚአብሔር አናውቅሞ። አባ አጋቶን ሊያርፍ በተቃረበ ጊዜ ሦስት ቀን ያለ መንቀሳቀስ በአቱ ውስጥ ተኛ። ሦስተኛው ቀን ላይ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ አንጻር በአንቃዕድዎ ሰቅሎ ዋለ። ደቀመዛሙርቱም አባታችን ምን ታያለህ? አሉት። እርሱም ወደ ክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እመለከታለሁ ሲል መለሰላቸው። እነርሱም ምነው አባታችን አንተም ፍርድን ትፈራለህን ቢሉት፤ አይ ልጆቼ! እንደ እኔ ሠራሁ ብያለሁ እርሱ ገና ነህ አልሠራህም ቢለኝ የት እገባለሁ ብሎ አስተማራቸው። እንደ እኛ የበሰለው በእግዚአብሔር በፊት ጥሬ ይሆናል። እንደ እኛ ያጸደቅነው በቅድመ እግዚአብሔር ኩኑን ይሆናል። እንደ እኛ ያከበርነው በፍትሐ እግዚአብሔር ኅሡር ይሆናል። ለወደፊት የሚረቡትን ሁሉ እንዲጠፉ ያደረግናቸው ያለመጠን እያደነቅን ስሕተታቸውን የሚያዩበት እድል ነስተናቸው ነው። እንደዚህም ስላደረግን ለሃይማኖትና ለሕዝብ ሳይሆን ለስማቸው የሚሞቱ ድልድሎችን አፍርተናል። እናም ዝምታ የክርስቲያኖች ግርማ ነውና በሥራ እየተናገርን ማንንም ከማድነቅ ከመተቸት ብናርፍ እንዴት ማለፊያ ነው! በዚህ ወቅት አብዝቶ ቢያደንቁት እውነት እየመሰለው ኩራት ጥፋት፤አብዝቶ ቢተቹት ሽንፈት እየመሰለው ክፋት ነው የሚያበዛውና ሰውን በሥራ መዝለፍ። ጌታ ዝም ብሎ ሥራውን ሠርቶ ራሱን እንደገለጠ በሥራ እንገለጥ፤ በሥራ እናመስግን፤ በሥራ እንዝለፍ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምሮ ሲጨርስ አብዝተው ላጨበጨቡለት ሕዝብ ለኔ ማጨብጨባችሁ ምን ያደርገልኛል። ይልቁንስ ያዘዝኳችሁንም ስትፈጽሙ ያን ጊዜ ነው ያጨበጨባችሁልኝ ነበር ያላቸው። ሞኝ ሕዝብ የሚባለው ፈጥኖ የሚያምን ፈጥኖ የሚክድ፥ ፈጥኖ የሚወድ ፈጥኖ የሚጠላ፤ ቸኩሎ የሚያደንቅ ቸኩሎ የሚተች፤ ቸኩሎ የሚመርቅ ቸኩሎ የሚረግም ነው። ይህም ይህ ነው። የነገሩትን ሁሉ ሳይመረመር የሚቀበል ነው። እንደ እባብ ሊገድል የሚያመሰግን አለ። እንደ ዮሐንስ መጥምቅ እናንተ የእፉኝት ልጆች እያለ ለድኅነት የሚዘልፍም አለ። የምንወድውን ያደነቀ ሁሉ ወዳጅ ላይሆን ይችላል። የማይወዱንን ሁሉ የሚነቅፍም አሳቢ አይደለም። አንጥያኮስ የሚባል የፅርዕ ንጉሥ ወደ እስራኤል ግዛት ለማስፋፋት ሲገባ እንዲህ ነበር ያደረገው። ይህ ሰው ጣኦት አምላኪ ሲሆን ወደ እስራኤል ሲመጣ ግን መልኩን ደብቆ፦ በኦሪት አምናለሁ፣ መሥዋዕተ በግዕ እሠዋለሁ፣ ለሥዕለ ኪሩብ እሰግዳለሁ፣ አነጥፋለሁ እጋርዳለሁ አላቸው። በዚህ ሕዝቡን መክፈል ቻለ። ግማሹ ሕዝብ አንጥያኮስን ያህል ንጉሥ ይህን ሁሉ ሊፈጽም ቃል ሲገባ ለምን ወደ መቅደስ እናስገባውም አሉ። ነገሩም አልቀረ ሌሎቹም አመኑና ሰውየው መቅደስ ገባ። በደንብ ሥልጣኑን ካረጋገጠ በኋላ ግን ነገሩን አመጣ። መሥዋዕተ በግዕ በሚሠዋበት ቦታ እርያም ሠዋበት። የሊቀ ካህናቱንም ሚስት በጡቶቿ መቅደስ ውስጥ ሰቅሎ ገደላት። ሊቀ ካህናቱንም በሰም አቅልጦ በብረት ምጣድ ተኩሶ፣ ሌሎችንም በሰይፍ ፈጃቸው። የሚወዱትን ሃይማኖታቸውን ከነሥርዓቱ ከማድነቅ በላይ ለሥርዓቱ ሊታዘዝ ቃል ገብቶ የመጣው በሐሰት ሰዎችን በሞት ሥርዓቱን በክህደት በመጣስ ፈጸመ። በዚህ ዘመንም ወይ አንጥያኮሶች ሆነው የሚያደንቁን፥ ወይ እባብ ለብሰው የሚያወያዩን፥ ወይ የሚጠሉንን በመተቸት የእኛን ድክመት ተጠቅመው ክብር የሚሰበስቡ ፥ሌሎችን በመተቸት ብቻ ለራሳቸው ዝና ከማጠራቀም በቀር ለእኛ ቀዳዳዎች አንድ እንጨት የማይቆርጡ የገቢያ ግርግር ሽፍታዎች ናቸው የበዙት። በሃይማኖትም ሰው ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በረት ወጥቶ የሚኮበልለው ሌላው እውነት ስለሆነ ሳይሆን ሌላው ውስጥ መወደስ እንጅ መገሠጽ ስለሌለ ነው። መብላት እንጅ መጾም፥ መቀማጠል እንጅ ትሕርምት የለም። ሰው እንደሚወደው እንጅ እግዚአብሔር እንደሚወደው ስለማይኖር ነው። ዓለም ደግሞ የራሱን ይወዳል ብሎናል መድኀኒታችን። እንደ ጌታ ፈቃድ ጽሙና ሳይሆን ዝላይ ወዳለበት፥ ሥርዓት ሳይሆን መረን መልቀቅ ወዳለበት የሚጎርፈውም ስለዚህ ነው። እንደ ዮሐንስ መጥምቅ የሚገሥጹን ግን ለሕይውት መንገድ ለክርስቶስ ያደርሳሉ። ለዚህ ነው እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁል ጊዜ ልጆቿን ከማመስገን ይልቅ የምትገሥጸው! አሁንም ንስሐ ለመግባት ልባችን ይስበርልን #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ_ገብረ_ኪዳን
11 991
20
"#በእንተ_ስዱዳን_ናስተበቁዕ - #ስለተሰደዱ_ሰወች_እንማልዳለን" መጽሐፈ ኪዳን በስደት ታሪክ ውስጥ ከፍጥረታት የመጀመሪያው ስደተኛ ዲያብሎስ ሲሆን ቀጥሎ ደግሞ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አዳምና ሔዋን ናቸው። ዲያብሎስ የተሰደደው አስቀድሞ ከትሕትና ስለተሰደደና በአምልኮተ እግዚአብሔር እርሱ መግባት ሲጀምር ነው። ሌሎቹ መላእክት በትሕትና ጸንተው ፍጡራን ነን ሲሉ እርሱ ግን ከትሕትና ሀገር ወጣና ፈጣሪ ነኝ አለ። ሌሎቹ መላእት በአምልኮተ እግዚአብሔር ምርኩዝ ሲጸኑ እርሱ አምላክ ነኝ በማለቱ አዳጠውና ወደቀ ላይጠገን ተሰበረ፣ ላይመለስ ተሰደደ። ሀገር የሚፈርሰው ርስት በስደት የሚተካው ሕዝብ የሚተራመሰው ትሕትና በሌላቸውና አምልኮተ እግዚአብሔርን በሚገዳደሩ ፍጡራን ነው። ዲያብሎ ከትሕትና ሲኮበልል የብርሃን ሀገሩን ኢዮርን አጥቶ ባደረው ጨለማ ተጠቅልሎ ወደ ትዕቢት መንደር ወደ ሲዖል ተሰደደ። በተሰጠን ነገር ካልኖርንባት ወደምንጎዳበት እንሰደዳለን። ኢዮር የመላእክት ከተማ ናት፤ በሀገሪቱ ለመኖር ትሕትናን መሰላል፣ ምስጋናን ምግብ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔርን ምርኩዝ፣ ንጽሕናን ልብስ፣ ትጋትን ግብር፣ አንድነትን ኃይል ማድረግ ይገባ ነበር። ሀገሪቱ መልካም ናት ሐሀገሪቱ የሚገባውን ያልያዙ ግን አይኖሩምና ዲያብሎስ እነዚህን በማጉደሉ ተሰደደ። ኢትዮጵያ መልካም ናት። የእግዚአብሔር ሀገር እንደሆነች ሰው ቢክድ ጋራው ሸንተረሩ፣ እንስሳት አራዊቱ ይመሰክራሉ። ነገር ግን ለሀገሪቱ የሚገባቸውን ያልያዙ አይኖሩባትም። ከኢትዮጵያ ትሕትና ከጎደለ ያን ጊዜ ስደትና ትርምስ ይበዛል። አንድነት በመለያየት ከተተካ የርስት ሀገር መሆኗ ቀርቶ ገፊ የስደት ሀገር ትሆናለች። ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ፍቅር ከኮበለሉ ኢትዮጵያም መኖሪያቸው አትሆንም። በኢትዮጵያ እግዚአብሔርን የመፍራት በትር ከጠፋ ኢትዮጵያ የቁጣና የአመጽ መንደር የደም መሬት ትሆናለች። አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን የተሰደዱት ገነት ሰልችታቸው አልነበረም፤ ለገነት የሚገባቸውን ስላላጸኑ እንጅ። እነርሱ የገነትን ሕግ ሲያፈርሱ ገነት የእነርሱ ሀገር የመሆኗ ውል ቀረና ተሰደዱ። እነርሱ ለገነት አልሆናት ሲሉ ገነትም ሀገር አልሆናቸው አለች። በገነት የነበረው ሕግ ፈሪሃ እግዚአብሔር፣ ጾም፣ ሕግን ማክበር፤ ንጽሕና ትጋትና ጸሎት፣ ትሕትናና መታዘዝ ነበሩ። እነዚህ ሲጣሱ የገነት ርስትነት በስደት ተለወጠ። የሰው ልጅም በሞት እንዲፈርስ ተፈረደበት። ለምድሩም ለሰማዩም ሕይወት መመሪያው ይኸው ነው። አየህ ወዳጄ ሀገር አትሰለችም። ግን አንተ ለሀገሪቱ ካልሆንካት ሀገሪቱ ለአንተ አትሆንህም። የስደትና የሞት ምንጮች እግዚአብሔርንም መገዳደርና ሕጉን ማፍረስ ናቸው። ያላመኑች ያመኑት በኃጢአት እግዚአብሔርን ሲያዝኑት ሞትና ስደት ይበዛሉ። የሁከት መርዶ እንደ ጎርፍ ይጥለቀለቃል። ሰው ሰውነቱ ፈስሶ እንስሳ አውሬ ሰይጣን መሆን ሲጀምር ያን ጊዜ ሀገር ትፈርሳለች፤ የሰው አካልም በሞት ይፈርሳል። ዛሬ በሀገራችን ትሕትና ፈርሷል፤ ሁሉም በኃይሉ ይዝታል። በአላዋቂ ቤት ባለጌ ናኘበት እንዲሉ ሌሎች እንዲኖሩ ያደረጉ መልከኞቹ ኢትዮጵያውያን በአውሬወቹ እየተበሉ ነው። ያመነም ያላመነም አንድ እስኪመስል ድረስ የሥርዓተ ቢስና የመደዴ መልክ አንሠራርቷል። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን እኛ ከተመለስን ሀገሪቱ ወደ ክብሯ ትመለሳለች። ሀገር ስለሰው ተፈጥራለች እንጅ ሰው ስለ ሀገር አልተፈጠረም። ምድርን በመጠገን በማስዋብና በመውደድ የምድር ጌታዋ ክቡር የሰው ልጅን ማፍረስ ሰይጣናዊ ድንቁርና ነው። እግዚአብሔር በፈጠራት በባረካት ሀገሩ አምልኮ እየተከለከለበት ነው። እግዚአብሔርንና እናቱን ከኢትዮጵያ ለማሰደድ ቀን ከሌሊት እንደ ሰይጣን የሚተጉ አሉ። ግን ሄሮድስ ሞቶ ሕጻኑና እናቱ ወደ ናዝሬት በሰላም መመለሳቸው እንደማይቀር እርግጡን ለሄሮድሶች ንገሯቸው! (#መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ_ገብረ_ኪዳን)
11 318