uk
Feedback
Arada education office

Arada education office

Відкрити в Telegram

Показати більше
9 314
Підписники
+1024 години
+407 днів
+9230 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+45
в 0 каналах
серпень '26
+243
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+510
в 4 каналах
Get PRO
червень '26
+288
в 7 каналах
Get PRO
травень '26
+309
в 16 каналах
Get PRO
квітень '26
+124
в 5 каналах
Get PRO
березень '26
+86
в 2 каналах
Get PRO
лютий '26
+81
в 7 каналах
Get PRO
січень '26
+77
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+84
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+87
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+119
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+114
в 5 каналах
Get PRO
липень '25
+149
в 4 каналах
Get PRO
червень '25
+90
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+162
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+116
в 3 каналах
Get PRO
березень '25
+121
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+128
в 6 каналах
Get PRO
січень '25
+283
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+316
в 2 каналах
Get PRO
листопад '24
+345
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+431
в 3 каналах
Get PRO
вересень '24
+497
в 5 каналах
Get PRO
серпень '24
+489
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+478
в 6 каналах
Get PRO
червень '24
+285
в 2 каналах
Get PRO
травень '24
+675
в 16 каналах
Get PRO
квітень '24
+419
в 5 каналах
Get PRO
березень '24
+449
в 6 каналах
Get PRO
лютий '24
+301
в 12 каналах
Get PRO
січень '24
+450
в 4 каналах
Get PRO
грудень '23
+291
в 10 каналах
Get PRO
листопад '23
+61
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '23
+316
в 6 каналах
Get PRO
вересень '23
+201
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+3 987
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 вересня+1
04 вересня+13
03 вересня+7
02 вересня+7
01 вересня+17
Дописи каналу
2
በካቶሊክ ካቴድራል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሀገር አቀፍ ውጤት ማላቂያ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
2 263
3
+4
Немає тексту...
2 272
4
Немає тексту...
2 102
5
ቀን 22/12/2018 ዓ.ም አራዳ ዜና ትምህርት በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር በሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ሶስት ክላስተር ማዕከላት ሲሰጥ የነበው የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ሀገር አ+3
ቀን 22/12/2018 ዓ.ም አራዳ ዜና ትምህርት በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር በሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ሶስት ክላስተር ማዕከላት ሲሰጥ የነበው የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በዛሬው ቀን በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ በማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ ተሳታፊ ለነበሩ ቶፕ 30 ተማሪዎች እና ትምህርቱን በተገቢው ሲያስተምሩ ለነበሩ መምህራን የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ለሁሉም ተሰጥቷል፡፡
2 177
6
+1
Немає тексту...
3 284
7
እንዴት አረፈዳችሁ ውድ ር/መ/ራን ለቅ/አንደኛ መካከለኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመጋቢ እናቶች የጤና ምርመራን ይመለከታል የመጋቢ እናቶች የነፃ ጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ከጤና ፅ/ቤት ጋር በመነጋገር ለጤና ጣቢያዎችም ያወረደ በመሆኑ በየት/ቤታችሁ የሚገኙ መጋቢ እናቶችን ስም ዝርዝር በደብዳቤ በየወረዳችሁ ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች በማሳወቅ ከዛሬ ከ20/12/2018 ዓ ም ጀምሮ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉና የምርመራ ውጤታቸውን ኮፒ በማድረግ በ27/12/2018 ዓ ም መረጃውን በደብዳቤ እንድትልኩልን ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። መልካም ቀን ማሳሰቢያ፡-ምገባ ባለሙያዎችም ይህንን ተግባር እንድትከታተሉና መረጃውን በወቅቱ እንድትልኩ።
2 943
8
ቀን 20/12/2018 ዓ.ም እንዴት አደራችሁ ለመንግስት ት/ቤት 1.  የት/ምህርት ቤት መሻሻል ም/ር/መም/ር 2.  የወረዳ የት/ጽ/ቤት የት/ቤት መሻሻል ትግበራ ቡድን መሪ ባሳለፍነው ሳምንት የትምህርት ለትውልድ የተከናወኑ ሥራዎች ካሉ እስከ ዛሬ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጠምራችሁ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም የተከናወነ ተግባር ከሌለ አለመኖሩን አሳውቁ። መልካም ቀን!!!
2 976
9
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
8 857
10
uniform distribution summary format 2019.xlsx
3 277
11
እንዴት አረፈዳችሂ ለመንግስት ት/ቤት በሙሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዛሬ በቀን 17/12/2018ዓም ባስተላለፈዉ መልእክቱ የተማሪ የደብ ልብስ ርክክብ አስመልክቶ በትምህርት ቢሮ እና በከቲባ ቢሮ ስለሚገመገም እስከ 15/12/2018 ድረስ የገባውን የደንብ ልብስ ትምህርት ቢሮዉ በላከዉ የኤክስኤል ቅፅ መሠረት በመሙላት ለወረዳ ትምህርት ጵ/ቤት በመላክ የወረዳ ትምህርት ጵ/ቤት ትምህርት ቤት መሻሻል ትግበራ ቡድን መሪ እንደ ወረዳ በመጠመር በ18/12/2018 እስከ 4:00 ድረስ ኦነድትልኩ በማለት እናሳስባለን። ቅፁ አባሪ አደርገን ልከናል።
3 133
12
ለሁሉም የግል አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ ጉዳዩ፦ የኮከብ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ይመለከታል ግራር ሲስተም ቴክኖሎጂ ከአራዳ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተግባራዊ ለሚደረገዉ  የኮከብ ኢ-ለርኒንግ የግንዛቤ ማስጨበጫ  ስልጠና ላይ  የሁሉም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች ዋና ር/መምህር እና 1 ICT መ/ር በስልጠና መርሃ ግብሩ ላይ ነገ ነሀሴ ``18`` ቀን 2018 ከሰዓት  8:00(ስምንት ሰዓት) በአራዳ ክ/ከተማ  ትምህርት ጽ/ቤት በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል እንገልጻለን።
3 326
13
ሰላም አንዴት ከረማችሁ emis digitalizatio ተግባራዊ ያደረጋችሁ የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ውጤት ለመሙላት በሁለት አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ 1.data submission , student , rerults, including enrolment data template አውርዳችሁ መሙላትና upload ማድረግ ሁለተኛው አማረጭ data Query ,student,results,add,select አርጋችሁ online የያንዳንዲን ተማሪ ዉጤት መሙላት
4 152
14
ለሁሉም የመንግስት ት/ቤት 1. የ2019ዓ.ም የተማሪ የደንብ ልብስ ርክክብን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዛሬ በቀን 15/12/2018ዓ.ም ሁሉም ጋርመንቶች እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው በመሆኑ የርክክብ ኮሚቴው ይህን እዲያውቅ በማድረግ ርክክቡ በአሠራር ሂደቱ እንዲቀጥል እንድታደርጉ፡፡ 2.  የት/ቤት መሻሻል ም/ር/መም/ራን ርክክብ ከተፈፀመ በኋላ ከ9፡00 በፊት ሪፖርቱን በቅፁ መሠረት እንድትልኩ በማለት እንገልፃለን፡፡
4 227
15
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎትና የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክቶሬት የ2019 የተማሪዎች ቅበላ ላይ የንቅናቄ መድረክ ስላዘጋጀ ሁሉም1ኛ ደረጃ ር/መምህር ነገ በ14/12/2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ጀምሮ በትምህርት በዳ/ምኒልክ 2ኛ ደረጃ አዳራሽ  እንዲገኙ እያሳሰብን መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
4 783
16
ቀን 10/12/2018 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል። ተሳታፊዎች 1ኛ የመንግስት ዋና ር/መምህራን 2ኛ. የወረዳ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች 3ኛ. ሁለቱ የወረዳ ቡድን መሪዎች ቦታ:- ትምህርት ጽ/ቤት ሰዓት :-1:30 የስብሰባ ቀን ማክሰኞ በቀን 12/12/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ:- መቅረትና ማርፈድ የተከለከለ ነው። ሰዓት ይከበር! ለማስታወስ ነው
4 844
17
ቀን 10/12/2018 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል። ተሳታፊዎች 1ኛ የመንግስት ዋና ር/መምህራን 2ኛ. የወረዳ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች 3ኛ. ሁለቱ የወረዳ ቡድን መሪዎች ቦታ:- ትምህርት ጽ/ቤት ሰዓት :-1:30 የስብሰባ ቀን ማክሰኞ በቀን 12/12/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ:- መቅረትና ማርፈድ የተከለከለ ነው። ሰዓት ይከበር!
1
18
በትምህርት ቤቶች እየተተገበረ የሚገኘው የከተማ ግብርና ስራ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትን በተግባር እንዲያዩና ክህሎታቸዉን እንዳዳብሩ በማድረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ በመስከረም+9
በትምህርት ቤቶች እየተተገበረ የሚገኘው የከተማ ግብርና ስራ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትን በተግባር እንዲያዩና ክህሎታቸዉን እንዳዳብሩ በማድረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ በመስከረም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎች ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትን በተግባር እንዲያዩና ክህሎታቸዉን እንዳዳብሩ ከፍተኛ እገዛ በማድረግ ላይ መሆኑ ተገልጻል፡፡ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ባሉ ክፍት ቦታዎች የተለያዩ የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬዎችን ፣ እፅዋትን በማልማት እንዲሁም የበግና የዶሮ እርባታ ስራ እየተከናወነ ይገኛል። በት/ቤቱ እየተከናወነ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት ስራ ተማሪዎችን ፣ መምህራንን ፣ የተቋሙን ሰራተኞችና አመራሮች ተጠቃሚ ከማድረጉ ባለፈ በአከባቢው ለሚገኙ ገበያዎች ምርቶችን በማቅረብ የኑሮ ውድነት እንዲቀንስና የገበያ መረጋጋት እንዲፈጠር የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንደሚገኝ አቶ ጌትዩ ምንዳ የመስከረም አጠቃለይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዋና ርዕስ መምህር ገልጸዋል፡፡ በትምህርት ቤቱ እየተተገበረ የሚገኘው የከተማ ግብርና ስራ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የሚማሩትን ትምህርት በተግባር እንዲያዩና እንዲማሩ ብሎም ክህሎት እንዲያሳድግ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝም ጨምረው ተናግረዋል፡፡ ይህ ቀደም ብሎ የተጀመረ እና በ90 ቀናት እቅድ ተጠናክሮ የቀጠለ የከተማ ግብርና ስራ ሲሆን ትምህርት ቤቱ አረንጓዴ ፣ ምቹ እና ሳቢ ከማድረግ ባሻገር ለተማሪዎች የግብርና ትምህርትን በተግባር የሚያሳይ ትልቅ የትምህርት መድረክ ሆኖ በማገልገል ላይ እንደሚገኝ ያሳያል።
5 420
19
እንዴት አረፈዳችሁ ውድ ር/መ/ራን በጣም አስቸኳይ መረጃ፡-በዚህ ሰነድ መሰረት የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በቀን 09/12/2018ዓ.ም ወላጆች ልጆቻቸውን በቤት ውስጥ የንባብ ባህል እንዲያዳብሩ ቤት/ቤቱ ተወማ ተወካይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱ ይታወቃል በመሆኑም በተሰጠው ስልጠና መሰረት በት/ቤታችሁ የግንዛቤ ማሰጨበጫ ስልጠና ያገኙ ወላጆች መረጃ በጾታ ተጠቅሶ እስከ 13/12/2018 ከጠዋቱ 4 ድረስ በሸኒ ደብዳቤ እንድትልኩልን እናሳስባለን
2 898
20
ለመንግስት ት/ቤት በሙሉ የ2019ዓም የተማሪ የደንብ ልብስ እየተሰራጨ መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ በስርጭት ወቅት የልተፈቀደ ሎጎ የት/ቤቱ ስም የሌለበት ያስገቡ ስላሉ እንዳያስገቡ እገዳ ሰለተጣለባቸው እንዳትቀበሉ። ድርጅቱ ሌጀንድ እና ያፊ መሆናቸውን እየገለፅን ከዚህ እገዳ በኋላ ተላልፋችሁ ብትቀበሉ ሃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን።
4 623
Arada education office - Статистика та аналітика Telegram каналу @av12c