cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አቡቀለምሲስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው

Більше
Рекламні дописи
2 177
Підписники
-124 години
+97 днів
+3030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ልዩ የትንሣኤ በዓል ዝግጅት ቅዳሜ በEOTC TV ይጠብቁን
Показати все...
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በትህትና ዝቅ ብሎ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጠበበት ጸሎተ ሐሙስ መታሰቢያ በዓል በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተከበረ። በዓሉ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ የክፍላት ሓላፊዎች ፣ የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት ቆሞስ አባ ይትባረክ መኮንን ተገኝተዋል። በተመሳሳይ በርካታ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና ሕዝበ ክርስቲያን በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። ፎቶ፦ሚኪያስ ዐቢይ ፦ቴዎድሮስ አየለ
Показати все...
የሰሙነ ሕማማት እለተ ረቡዕ የጸሎት እና የስግደት ሥርዓት በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በፎቶ:- እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻእር ወድካም አመ ከመዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም!!!
Показати все...
Перейти до архіву дописів