cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አቡቀለምሲስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው

Більше
Рекламні дописи
2 179
Підписники
-224 години
-47 днів
+2430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
Media files
630Loading...
02
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል እና የገዳሟ ቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም።
730Loading...
03
Media files
1780Loading...
04
Media files
1750Loading...
05
Media files
1420Loading...
06
Media files
900Loading...
07
የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል በወይንዬ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ። ግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም (አቡቀለምሲስ ሚዲያ ፤ ደብረ ብርሃን) ++++ ++++ +++++ ++++ +++++ +++++ ++++ የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በደብረ ብርሃን ከተማ በወይንዬ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በማስመልከት የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ስብከተ ወንጌል ክፍል ሓላፊ ሊቀ ካህናት በኃይሉ በቀለ "እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና" በሚል ኃይለ ቃል ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጽላት ወይንዬ አፋፍ ላይ ወጥቶ በማደሩ ቁልቁለቱን እና ዳገቱን መውረድና መውጣት የማይችሉ አቅመ ደካሞች መደሰታቸውን ምእመናን ገልጸዋል። የወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ልማት አሰተባባሪ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ አየለ ለገዳሙ ልማት እና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል በጮሌ ቀበሌ መሬት አስተዳደር ለቤተ ክርስቲያኑ መከለሉን ገልጸው ለሚመለከታቸው ሁሉ ምሥጋና አቅርበዋል። መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ አየለ አክለውም በዚሁ ቦታ ላይ ለቤተ ክርስቲያኑ የሚጥቅሙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ እና ምእመናንም ለልማቱ አጋዥ እና አጋር እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። በክብረ በዓሉ ላይ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት ዘማርያን እና በርካታ ሕዝበ ክርስቲያን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። ዘጋቢ፦ዲ/ን አሰፋ ጌትነት
1580Loading...
08
https://youtu.be/DEJrC0M_wqQ?si=wisX1Gfpl61CimiS
1730Loading...
09
Media files
1690Loading...
10
Media files
1630Loading...
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል እና የገዳሟ ቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም።
Показати все...
የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል በወይንዬ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ። ግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም (አቡቀለምሲስ ሚዲያ ፤ ደብረ ብርሃን) ++++ ++++ +++++ ++++ +++++ +++++ ++++ የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በደብረ ብርሃን ከተማ በወይንዬ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በማስመልከት የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ስብከተ ወንጌል ክፍል ሓላፊ ሊቀ ካህናት በኃይሉ በቀለ "እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና" በሚል ኃይለ ቃል ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጽላት ወይንዬ አፋፍ ላይ ወጥቶ በማደሩ ቁልቁለቱን እና ዳገቱን መውረድና መውጣት የማይችሉ አቅመ ደካሞች መደሰታቸውን ምእመናን ገልጸዋል። የወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ልማት አሰተባባሪ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ አየለ ለገዳሙ ልማት እና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል በጮሌ ቀበሌ መሬት አስተዳደር ለቤተ ክርስቲያኑ መከለሉን ገልጸው ለሚመለከታቸው ሁሉ ምሥጋና አቅርበዋል። መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ አየለ አክለውም በዚሁ ቦታ ላይ ለቤተ ክርስቲያኑ የሚጥቅሙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ እና ምእመናንም ለልማቱ አጋዥ እና አጋር እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። በክብረ በዓሉ ላይ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት ዘማርያን እና በርካታ ሕዝበ ክርስቲያን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። ዘጋቢ፦ዲ/ን አሰፋ ጌትነት
Показати все...
Перейти до архіву дописів