አቡቀለምሲስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
前往频道在 Telegram
አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው መረጃ t.me/AbukelemsisSMSbot
显示更多2 465
订阅者
+324 小时
+47 天
+430 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+22
在0个频道中
八月 '26
+65
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+69
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+49
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+60
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+55
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+52
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+63
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+60
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+117
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+78
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+69
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+77
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+73
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+69
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+80
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+58
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+209
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+164
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+119
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+80
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+100
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+304
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+319
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+87
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+84
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+73
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+42
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+89
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+95
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+79
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+56
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+346
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | +3 | |||
| 19 九月 | +1 | |||
| 18 九月 | 0 | |||
| 17 九月 | +1 | |||
| 16 九月 | 0 | |||
| 15 九月 | +1 | |||
| 14 九月 | +1 | |||
| 13 九月 | 0 | |||
| 12 九月 | +1 | |||
| 11 九月 | +2 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | +2 | |||
| 08 九月 | +1 | |||
| 07 九月 | +1 | |||
| 06 九月 | +2 | |||
| 05 九月 | +2 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | +2 | |||
| 01 九月 | +2 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 264 |
| 3 | 没有文字... | 224 |
| 4 | በአቡነ ኤፍሬም ዐጸደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ።
መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም(አቡቀለምሲስ ሚዲያ: ደብረ ብርሃን)
+++++++++++++++++++++
በአቡነ ኤፍሬም ስም በተሰየመው የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ዐጸደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እና የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ አባታዊ ቡራኬ ተከናውኗል። | 169 |
| 5 | 没有文字... | 332 |
| 6 | 没有文字... | 331 |
| 7 | ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የሰኮሩ ልማት በር ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን ጎበኙ።
መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም አቡቀለምሲስ ሚዲያ (ደብረ ብርሃን
++++ ++++ ++++ ++++ ++++ ++++ +++++
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መሞሪያና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ቡልጋ ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የምትገኘውን የሰኮሩ ልማት በር ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን ጎብኝተዋል።
ብፁዕነታቸው በጉብኝታቸው በሰበካው እየተሰጠ ያለውን አገልግሎት እንዲሁም በመከናወን ላይ ያለውን ልማት አስመልክተው አባታዊ ቃለበረከትና የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። | 274 |
| 8 | 没有文字... | 341 |
| 9 | 没有文字... | 367 |
| 10 | 没有文字... | 291 |
| 11 | በሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ቤተ ክህነት ዐዲስ ለሚገነባ ሕንጻ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም አቡቀለምሲስ ሚዲያ (ደብረ ብርሃን)
++++ ++++ ++++ ++++ ++++ ++++ +++++
በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ቤተ ክህነት ለንፋስ አምባ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ዐዲስ ለሚገነባው ሕንጻ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ በብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ተቀምጧል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ አባቡ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ "የተወደደች የጌታ ዓመት"ሉቃ 4:19 በሚል ኃይለ ቃል መነሻነት ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
በዝርዝር እንመለሳለን | 340 |
| 12 | 没有文字... | 728 |
| 13 | ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ!
የብፁዕነታቸውን ሙሉ መልእክት እነሆ!!
++++++++++ +++++ ++++++
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቻችን በመጀመሪያ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ከ2018 ወደ 2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!
“ምድር እንተ ዘልፈ ይሔውጻ እግዚአብሔር አምላክከ ወአዕይንቲሁ ለእግዚአብሔር አምላክከ ላዕሌሃ እምርእሰ ዓመት እስከ ማኅለቅተ ዓመት”
«አምላክህ እግዚአብሔር የሚጎበኛት አገር ናት፤ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የአምላክህ የእግዚአብሔር ዓይን ሁልጊዜ በእርሷ ላይ ነው።» ዘዳግም 11፥12
ይህ ቃል እስራኤል ወደ ተስፋይቱ ምድር ሲገቡ ሙሴ የነገራቸው ነው። የግብጽ ምድር ከሀገራቸው ከእስራኤል የተለየች ምድር መሆኗን ይገልጻል። የእስራኤል ምድር ከሰማይ የሚወርደው ጠል በረከቱን በመጠባበቅ የምትኖር ምድር ናት።
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በሀገር ውስጥና በውጭው ዓለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን!!
«የእግዚአብሔር ዓይን ሁልጊዜ በእርሷ ላይ ነው» ማለት፤ እግዚአብሔር ቅድስቲቱን ሀገር የሚጠብቃት፣ የሚንከባክባት፣ የሚመራትና የሚመግባት መሆኑን ያሳያል። «ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ» የሚለው ቃል ደግሞ እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ የሚለዋወጥ አምላክ እንዳልሆነ፤ ከመጀመሪያው እስከ ፍጻሜው ድረስ ታማኝ፣ መጋቢና ጠባቂ መሆኑን ያስተምረናል።
የአንድ አገር ታላቅነት በተራሮቿ፣ በወንዞቿ፣ በማዕድኗ፣ በሕንፃዎቿ ወይም በሀብቷ ብቻ አይመዘንም። የአገር እውነተኛ ክብር በዜጎቿ ማንነት፣ በፍትሕ፣ በሰላም፣ በፍቅርና በሰብአዊነት ይገለጣል። «አምላክህ እግዚአብሔር የሚጎበኛት አገር ናት ሲል ቃሉን በጥልቀት ስንረዳው ምድር ለሰው አደራ የተሰጠች መሆኗን ለማስገንዘብ ነው።
እግዚአብሔር ምድርን አይተዋትም፤ ይጎበኛታል። «መጎብኘት» የሚለው ቃል በምሕረት መጎብኘትን የሚያሳይ ሲሆን እስራኤል እግዚአብሔር የሚያወርሷቸው ቅድስት አገራቸው ከነዓን በጎ ፍሬ የምታፈራ አምላኳ የማይለያት የመንፈስ ቅዱስ ዙፋን የቃል ኪዳኑ እና የቅዱሱ ሕዝብ መኖሪያ መሆንዋን ለመግለጽ የተነገረው ቃል ነው።
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በሀገር ውስጥና በውጭው ዓለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት!!
ሀገር የምትከበረው ዜጎቿ ሲከበሩ ነው። ሕፃናት ሲጠበቁ፤ አረጋውያን ሲከበሩ፤ ወጣቶች ተስፋ ሲያገኙ፤ ሴቶች በክብር ሲኖሩ፤ ድሆች ሲረዱ፤ ባለሥልጣናትም በማስተዋል ለፍትሕ ፣ ለሰላም ሲቆሙ፤ ሰው በሰውነቱ ሲከበር፤ ያንጊዜ ሀገር ትከበራለች።
የሰው ልጅ ዋጋው በሀብቱ፣ በዘሩ፣ በቋንቋው፣ በሥልጣኑ፣ በእውቀቱ ሳይሆን ሰው በመሆኑ ብቻ ክቡር ፍጥረት ነው። ቅዱሱ መጽሐፍ ስለ ሰው ክብር ሲናገር «እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው።» ይላል ዘፍ 1፥27
ስለዚህ አዲሱን ዓመት 2019 ዓ.ም ስንቀበል «እኔ ምን አገኛለሁ?» ብቻ ሳይሆን፤ «እኔ ለሌላው ሰው ምን አደርጋለሁ?» የሚል አስተሳሰብ ሊኖረን ይገባል። ምክንያቱም የሰውን ጥቅም ባስቀደምን ቁጥር የሀገር ክብር ይገነባል።
የሰው ልጅ ወደዚህ ዓለም የመጣው ለራሱ ብቻ ለመኖር አይደለምና ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚያስተምሩን፤ እግዚአብሔር ለሰው ጸጋን ሲሰጥ ለራሱ መጠቀሚያ ብቻ አይደለም። ሌላውን ለመጥቀም እንጂ።
ዕውቀት ካለን እናስተምራለን፤ ሀብት ካለን እንረዳለን፤ ሥልጣን ካለን ለፍትሕና ለሰላም እንቆማለን፤ ብርቱዎች ስንሆን ደካማውን እንደግፋለን።
“ጌታችን በወንጌል” «ከእናንተ ዘንድ ታላቅ ሊሆን የሚፈልግ አገልጋይ ይሁን» ይላል። ማቴ. 20፥26 "ታላቅነት ሌሎችን በማሳነስ አይመጣም፤ ይልቁንም ሌሎችን በማክበርና በማገልገል ነው"!!
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን፤ እግዚአብሔር “የሚጎበኛት አገር ማለት ለእኛ ኢትዮጵያ ናት" ስለዚህም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከእግዚአብሔር አደራ እንደ ተሰጠችን ልናስተውል ይገባል።
አገር የትውልድ ስፍራ ብቻ አይደለም፤ የልጆቻችን ቤት ናት። ዛሬ የምንዘራው ጥላቻ ነገ ልጆቻችን የሚሰበስቡት የጥፋት ውጤት ነው፤ ዛሬ የምንዘራው ፍቅር ግን ነገ ልጆቻችን የሚጠቀሙበት የሰላም ፍሬ ይሆናል።
ስለሆነም አገርን እንውደድ፤ ሰላምን እንከተላት፤ ምክንያቱም ሰላም ከሌለ ልማት የለም፤ እውቀትም ጥቅም የለውምና፤ ሕፃናት የነገ ዕድላቸው ብሩህ ይሁን፤ ወጣቱም ተስፋ ይኑረው፤ ምክንያቱም ሀገር ነገ በሚያድጉ ወጣቶች ውስጥ አለችና!!
የ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ስናከብር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አዲስ ዓመት አዲስ የልብ መታደስ ጉዞ ነው። 2018 ዘመነ ማርቆስ አልፏል። ብዙ ነገር ተመልከተናል፤ ብዙ ነገርም ሰምተናል፤ ደስታና ኀዘንን፤ ስኬትና ውድቀትን አስተናግደናል። አሁን ግን እግዚአብሔር አዲስ ዓመት ዘመነ ሉቃስን ሰጥቶናል። እኛም አዲስ ልብ ይዘን በተለወጠ ማንነት ልንቀበለው ያስፈልጋል።
ይኸ ዘመን ሀገር የሚፈወስበት፤ እርስ በርስ መጨካከንን የምንጸየፍበት ፣ እስካሁን የፈሰሰው ንጹሕ የሰው ልጅ ደም የሚደርቅበት፤ የፈረሰው የፍቅርና የሰላም ድልድይ ዳግም የሚገነባበት ፤ ዘመን እንዲሆንልን ማንኛውም ኢትዮጵያውይ ነኝ የሚል በማንኛውም የሥልጣን እርከን የሚገኝ ሁሉ ለሕዝቦች ደህንነት፤ ለምድሪቱ ሰላም ሲባል እጁን ለሰላም የሚዘረጋበት ዘመን ፣ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የሚገኝ የሰው ልጅ እደ ህሊናውንም እደ ሥጋውንም ወደ ፈጣሪ የሚያነሳበት ዘመን እንዲሆንልን አጽንኦት እየሰጠን!!
ይህ አዲሱ ዘመን ዘመነ ሉቃስ የተሰጠን አዲስ ዕድል ስለሆነ የተራራቀውን አስተሳሰባችንን አቀራርበን የበደልነውን ይቅርታ የምንጠይቅበት፤ የተጎዳውን የምናጽናናበት፤ የምንኖርባት ቅድስት ኢትዮጵያ አገራችንንም ማንኛውም ዜጋ በፍቅርና በሰላም ለመኖር የድርሻውን የሚወጣበት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን።
በመጨረሻም ፈጣሪያችን ለሕዝባችን አንድነትና ፍቅር እንዲሰጥልን እየጸለይን ለሰዎች ሁሉ በጎውን በማሰብ፤ በመውደድና በመርዳት፤ ያለንን በማካፈልና በማገዝ፤ በየሆስፒታሉ የሚገኙ ሕሙማንንና በየማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎችን በመጠየቅ፤ አረጋዊያን አባቶቻችንንና እናቶቻችንን እንዲሁም ሕፃናትን በመርዳት በዓሉን ልናከብር ይገባል።
ፈጣሪያችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፤ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን።
“ወስብሐት ለእግዚአብሔር”
አባ ቀሌምንጦስ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ!!
ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም
ደብረ ብርሃን ፤ ኢትዮጵያ!! | 836 |
| 14 | ፩ ቀን | 1 |
| 15 | ፳፻፲፱ | 1 |
| 16 | 没有文字... | 990 |
| 17 | የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዓመታዊ በዓል በሀገረ ማርያም ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር በሚገኘውና የትውልድ ቦታዋ በሆነው በቅዱስጌ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። | 844 |
| 18 | 没有文字... | 867 |
| 19 | 没有文字... | 609 |
| 20 | 没有文字... | 614 |
