አቡቀለምሲስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
رفتن به کانال در Telegram
አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው መረጃ t.me/AbukelemsisSMSbot
نمایش بیشتر2 476
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+730 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+23
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+37
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+65
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+52
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+38
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+53
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+45
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+69
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+58
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+49
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+47
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+60
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+59
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+48
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+55
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+55
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+40
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+52
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+63
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+60
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+117
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+78
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+69
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+63
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+77
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+57
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+52
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+73
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+69
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+57
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+79
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+81
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+80
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+52
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+58
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+66
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+209
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+164
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+119
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+120
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+80
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+100
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+304
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+125
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+85
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+91
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+319
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+87
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+63
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+84
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+6
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+73
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+37
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+89
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+95
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+79
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+56
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+346
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 15 اکتبر | +7 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | +2 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | +1 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | +1 | |||
| 05 اکتبر | +2 | |||
| 04 اکتبر | +4 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
| 2 | "በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በ2018 ዓ.ም ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ለማኅበራዊ ድጋፍ ውሏል" ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡ
ከ4 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል፤ 612 ሰዎች ወደ ኦርቶዶክሳዊ እምነት ተመልሰዋል፤ የቅዱስ ባስልዮስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ግንባታም ተጀምሯል።
ጥቅምት ፬ ቀን ፳፻፲፱ (አቡቀለምሲስ ሚዲያ ፤ደብረ ብርሃን)
++++ +++++ +++++ +++++ +++++ ++++
በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በ2018 በጀት ዓመት ለአብነት መምህራንና ተማሪዎች፣ ለአረጋውያን፣ ለተፈጥሮ አደጋ ተጎጂዎችና ለተለያዩ ተቸጋሪ ወገኖች ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ መደረጉን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡ ገለጹ።
ሥራ አስኪያጁ ይህን የገለጹት በ45ኛው ዓለም አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የሀገረ ስብከቱን የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና የሥራ ክንውኖች ሲያቀርቡ ነው።
በሪፖርታቸው የሐዋርያዊ አገልግሎት፣ የትምህርትና ሥልጠና፣ የስብከተ ወንጌል፣ የሰበካ ጉባኤ፣ የራስ አገዝ ልማት፣ የምግባረ ሠናይ፣ የቅርስ ጥበቃና የሚዲያ ሥራዎች ውጤቶችን አቅርበዋል።
የሐዋርያዊ አገልግሎትና የመንፈሳዊ ሥልጠና ውጤቶች
በብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ አመራር የሚገኘው ሀገረ ስብከቱ፣ በበጀት ዓመቱ ለ7,800 ደቀ መዛሙርት ዲቁና፣ ለ1,012 ዲያቆናት ቅስናና ለ35 አበው ምንኩስና መስጠቱ ተገልጿል።
ለ29 አጥቢያዎች አዲስ ቤተ ክርስቲያን እንዲተከል ፈቃድ ሲሰጥ፣ ለ211 የግንባታ ሥራዎችም ፈቃድ ተሰጥቷል።
110 አዳዲስ የተገነቡ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃዎች ተመርቀዋል፤ ለ21 አብያተ ክርስቲያናትና ሁለገብ ሕንፃዎች ግንባታም የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።
በትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ 2,866 ካህናት፣ ሠራተኞች፣ የአብነት መምህራንና ደቀ መዛሙርት ሥልጠና አግኝተዋል።
በአብነት ትምህርት ቤቶች 110 የሚሆኑ ደቀ መዛሙርት ተመርቀዋል፤ ለሦስት ወራት ሥልጠና የወሰዱ 30 ካህናትም ተመርቀዋል።
በአቡነ ኤፍሬም ዘመናዊ ትምህርት ቤት 1,153 ተማሪዎች ትምህርት የተከታተሉ ሲሆን፣ 171 ተማሪዎች በዘጠነኛው ዙር ተመርቀዋል።
በስብከተ ወንጌል ዘርፍ 175 ልዩ ጉባኤያት በወረዳ ዋና ዋና ከተሞች፣ 48 ታላላቅ መንፈሳዊ ጉባኤያት በደብረ ብርሃን ከተማና 65 ጉባኤያት በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት ተካሂደዋል።
በተጨማሪም 1,340 መምህራነ ወንጌል ሥልጠና አግኝተዋል። ከኦርቶዶክሳዊ እምነት ውጭ የነበሩ 374 ሰዎችና ወደ ሌላ እምነት ሄደው የነበሩ 238 ሰዎች፣ በድምሩ 612 ሰዎች ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን መመለሳቸው በሪፖርቱ ተመልክቷል።
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ዘርፍም ከ8ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ 2,454 ተማሪዎች በመንፈሳዊ ትምህርት ተመርቀዋል።
የራስ አገዝ ልማትና የትምህርት ተቋማት ግንባታ ሀገረ ስብከቱ የራሱን የገቢ አቅም ለማሳደግና ዘላቂ ልማትን ለማጠናከር በገዳማትና አድባራት የተለያዩ ሥራዎችን አከናውኗል።
ከ4 ሚሊዮን በላይ ሀገር በቀል ችግኞችና አትክልቶች ተተክለዋል፤ ለቤተ ክርስቲያን ግንባታ፣ ለበዓላት፣ ለልማትና ለመካነ መቃብር ማስፋፊያ ከ325 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መሬት ተረክቧል።
በተለያዩ አድባራትና ገዳማት ከሁለት እስከ አምስት ወለል ያላቸው የገቢ ማስገኛ ሕንፃዎች፣ የምዕመናን መጠለያ አዳራሾች፣ የትምህርትና የመንፈሳዊ ጉባኤ ማዕከላት ተገንብተዋል።
58 ኮንቴይነሮች፣ 17 ወፍጮዎችና 212 የንብ ማነብ፣ የእንስሳት እርባታ፣ የእርሻ፣ የአትክልትና የፍራፍሬ ልማት ሥራዎች ተመሥርተው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ተገልጿል።
በጻድቃኔ ማርያም ገዳም የንዋየ ቅድሳት ፋብሪካ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል።
በተጨማሪም የደብረ ብርሃን ቅዱስ ባስልዮስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በተረከበው 22 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ለግንባታ 18.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደርጎ ሥራው መጀመሩ ተጠቁሟል።
የምግባረ ሠናይ፣ የቅርስ ጥበቃና የሚዲያ ሥራዎች
በምግባረ ሠናይ ዘርፍ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ለአብነት መምህራንና ተማሪዎች፣ ለድሃ ተማሪዎች፣ ለአረጋውያን፣ ለተፈጥሮ አደጋ ተጎጂዎችና ለሟች ቤተሰቦች እንዲሁም ለችግር ለተጋለጡ የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ተደርጓል።
በቅርስ ጥበቃ ረገድ በ4 ገዳማትና በ231 አድባራት የቅርስ ቆጠራ ተካሂዷል። በሊቃውንት ጉባኤ በኩልም በሦስት መጻሕፍትና በ10 የመዝሙር ግጥሞች ላይ የእርማት ሥራ መከናወኑ ተገልጿል።
በሚዲያና በሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ የሀገረ ስብከቱን አሠራር ከወረቀት ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር የድረ ገጽና የመረጃ ቋት ዝግጅት ሥራዎች ተከናውነዋል።
በአቡቀለምሲስ ሚዲያ በኩልም የቤተ ክርስቲያኗን ገጽታና የአገልግሎቷን ውጤቶች ለሕዝብ ለማድረስ ሥራዎች መከናወናቸው ተጠቅሷል።
ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ በሪፖርታቸው በመስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም በምንጃር ወረዳ አረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ግንባታ ላይ የእንጨት መወጣጫ በመደርመሱና፦
በሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በጻድቃኔ ቅድስት ማርያም መካነ ቅዱሳን አንድነት ገዳም በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወትና አካል ላይ ጉዳት መድረሱን አስታውሰዋል።
በአደጋዎቹ ለሞቱ ምዕመናን የዘላለም ዕረፍት፣ ለሐዘንተኛ ቤተሰቦቻቸውም መጽናናት በመመኘት፣ ጉባኤው በጸሎት እንዲያስባቸው ጠይቀዋል።
በመጨረሻም ሥራ አስኪያጁ በሀገረ ስብከቱ ከተሰበሰበው ገቢ 35 በመቶ የሆነውን 42 ሚሊዮን 96 ሺህ 473 ብር ለቅዱስ ሲኖዶስ ገቢ መደረጉን በመግለጽ፣ የባንክ ማስረጃውን ለቅዱስነታቸው አቅርበዋል።
የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በ31 ወረዳዎች፣ በ5 ክፍላተ ከተሞች፣ በ49 ገዳማትና በ2,283 አብያተ ክርስቲያናት የተዋቀረ ሲሆን፣ በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸው ሥራዎች የመንፈሳዊ አገልግሎትን፣ የትምህርትን፣ የማኅበራዊ ድጋፍንና የራስ አገዝ ልማትን ለማጠናከር ያተኮሩ መሆናቸው በሪፖርቱ ተመልክቷል።
በትናንናው ዕለት የጀመረውና ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የሚጠበቀው 45ኛው ዓለም አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ይገኛል። | 306 |
| 3 | https://www.youtube.com/live/w6MHYVmtafM?si=hXRAykCLvksTAJ5C | 324 |
| 4 | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፵፭ኛው ዓለም አቀፍ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ ተጀመረ!!
ጥቅምት ፫ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም(አቡቀለምሲስ ሚዲያ)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ፵፭ኛው ዓለም አቀፍ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ በጽርሐ ተዋሕዶ የስብሰባ አዳራሽ በጸሎት ተጀምሯል። | 395 |
| 5 | https://youtu.be/lG1U5R56Zbo?si=0sMcAR-i0B8nC1PJ | 518 |
| 6 | https://youtu.be/lG1U5R56Zbo?si=SMztZSQedsd27iAk | 1 |
| 7 | بدون متن... | 867 |
| 8 | بدون متن... | 836 |
| 9 | بدون متن... | 615 |
| 10 | "ገዳማት የምናኔ፣ የትምህርትና የጸሎት ማዕከላት ናቸው"!!.. ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ!!
የጻድቃኔ ቅድስት ማርያም መካነ ቅዱሳን አንድነት ገዳም ያሰገነባው መቃኞ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ተባርኮ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ።
ደብረ ብርሃን፦መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፱ (አቡቀለምሲስ ሚዲያ)
++++ +++++ +++++ +++++ +++++ ++++
ቀደም ሲል አገልግሎት ጉዳት የደረሰበት ዋሻ ቤተ መቅደስ በከፍተኛ ባለሙያዎች ጥናት ተካሒዶ ወደ አገልግሎት እስኪመለስ የጻድቃኔ ቅድስት ማርያም መካነ ቅዱሳን አንድነት ገዳም ያሰገነባው መቃረቢያ ቤተ መቅደስ በብፁዕነታቸው ተባርኮ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል።
በዚሁ መርሐ-ግብር ላይ የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ የዐራቱ ጉባኤያት መምህር ሊቀ ሊቃውንት ነቢየ ልዑል አዳሙ “እናንተ የምድር ጨው ናችሁ” በሚል ርእስ ትምህርት ሰጥተዋል።
መምህራንና መነኮሳት ዓለምን በዕውቀት፣ በወንጌልና በቅድስና የሚያበሩ የምድር ጨውና ብርሃን በመሆናቸው ለተልዕኳቸው በተገቢው ሕይወት መቆም እንደሚገባ ገልጸዋል።
ይህ የተገለጸው “እናንተ የምድር ጨው ናችሁ” በሚለው የወንጌል ቃል ላይ ጨው ለምግብ ጣዕም እንደሚሰጥ ሁሉ መምህራንና መነኮሳትም ለማኅበረሰቡ ዕውቀትን፣ የወንጌል ብርሃንንና መንፈሳዊ ጣዕምን ማበርከት እንዳለባቸው አብራርተዋል።
በትምህርቱ መሠረት ምንኩስና ዓለማዊ ክብርን፣ ሹመትን፣ ጥልንና የግል ጥቅምን በመተው ለእግዚአብሔርና ለሌሎች በመሰጠት የሚኖር የትሕትናና የጸሎት ሕይወት መሆኑ ተጠቁሟል።
መነኮሳትም ወንጌልን ለትውልድ በማስተላለፍና የእውቀት ማዕከላትን በማቋቋም ለሀገርና ለማኅበረሰብ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ተዘክሯል።
በተለይም የአባ መቃሪዮስ ታሪክ በመጥቀስ፣ መነኮሳት ለስድብም ሆነ ለምስጋና በስሜት ሳይመሩ በትሕትና ሥራቸውን መፈጸም እንደሚገባቸው እንደምሳሌት አቅርበዋል።
በዚህ ረገድ ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም የታሪክ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የቅድስና ማዕከል መሆኗ ተጠቁሟል።
ገዳሟ የመንፈሳዊ ትምህርትና የምንኩስና ሕይወትን በማጠናከር ለቀጣዩ ትውልድ የእምነትና የዕውቀት ምንጭ ሆና እንድትቀጥል ጥሪ ቀርቧል።
በተጨማሪም መንፈሳዊ ተቋማት ወላጅ ያጡ ሕፃናትን የሚያሳድጉበትና ጧሪ ያጡ አረጋውያንን የሚጦሩበት ማዕከላትን በማቋቋም “የምድር ጨው”ነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ጠይቀዋል።
መምህራን፣ ካህናት፣ ዲያቆናትና መነኮሳት የዕውቀትና የወንጌል አስተማሪዎች በመሆናቸው በጸሎት፣ በትሕትናና በቅድስና ሕይወታቸው ለማኅበረሰቡ ብርሃንና ጨው ሆነው መኖር እንዳለባቸው መልእክቱ አስገንዝበዋል።
የሞጃና ወደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ የማነ ብርሃን ተስፋ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታሪክ፣ በቅርስና በቱሪዝም አበርክታለች ፣ ትውልዱን በዕውቀትና በመልካም ሥነ-ምግባር በማነፅ የረጅም ዘመን የሚዘከር ሕያው ሥራ ሠርታለች ብለዋል።
የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ወልደ ጊዮርጊስ ከተማ ገዳሙን በፍቅር ማስተዳደርና ልማቱን በማፋጠን ላበረከቱት ከፍተኛ ሓላፊነት ከአካባቢው ምእመናን ከደብሩ ካህናትና ከገዳሙ መናንያን ከፍተኛ ምስጋናና ፍቅር ተችሯቸዋል።
የገዳሙ ካህናት፣ ምዕመናንና ማኅበረ መነኮሳት ለመልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ወልደ ጊዮርጊስ እያስመዘገቡት ካለው ያማረና መልካም የአገልግሎትና የልማት ፍሬ እንዲሁሞ የአርምሞ ሕይወት ከዚህ በላይ ከፍ ወዳለ የአበው ማዕረግ እንዲበቁ እንጸልያቸዋለን ብለዋል።
በዚሁ ዕለት በደብር ዐባይ ቅዳሴ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ደቀ መዛሙርት ተመርቀው ከብፁዕነታቸው እጅም የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል።
ጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ማርያም ገዳም በጸሎት፣ በመንፈሳዊ ትምህርትና በሊቃውንት ማፍራት ያለውን አስተዋጽኦ በማጠናከር የሀገረ ስብከታችን መገለጫ ነው ሲሉ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከቱ ሥራ ዋና አስኪያጅ ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡ ገልጸዋል።
ጻድቃኔ ማርያም የጸሎት፣ የሰላምና የአንድነት ማዕከል ከመሆኗም በላይ ለፈውስና ለልማት የምታበረክተውን አስተዋጽኦ አወድሰዋል።
በተለይም ሊቃውንትን የማፍራት ሥራና በቅርቡ የተካሄደው የሊቃውንት ምረቃ የገዳሙን መንፈሳዊ ተልዕኮ የሚያሳዩ ተግባራት መሆናቸውን ገልጸዋል።
በመንበረ ፓትር ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፣ ገዳማት የምናኔ፣ የትምህርትና የጸሎት ማዕከላት በመሆናቸው ለሰው ልጅ መንፈሳዊ ሕይወትና ለቤተ ክርስቲያን የጎላ ሚና እንዳላቸው ገልጸዋል።
ምናኔ ሰው ከዓለማዊ ነገሮች ተለይቶ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብበት፣ ትምህርት ደግሞ ጥበብና እውቀትን የሚያዳብርበት፣ ጸሎትም ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንፈሳዊ መሣሪያ መሆኑን ጠቁመዋል።
በገዳማት የሚገኙ መነኮሳትና ሊቃውንት ለቤተ ክርስቲያን፣ ለሀገርና ለዓለም የሚጠቅም መንፈሳዊና የእውቀት ሀብት እንደሚያፈሩ ገልጸው፣ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም የሊቃውንትና የጥበብ መነሃሪያ እንዲሆን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን አድንቀዋል።
በገዳሙ የተሠራውው አዲስ መቃኞ ቤተ መቅደስ ለጊዜው ለምእመናን የጸሎትና የመማፀኛ ስፍራ እንዲሆን መዘጋጀቱን ገልጸዋል።
ብፁዕነታቸው በቀድሞው የጸሎት ስፍራ የደረሰውን አደጋና ያስከተለውን ኀዘን በማስታወስ፣ ቦታው “የበረከት ቦታ” መሆኑን ጠቁመው፣ ባለሙያዎች ሥራቸውን ሲያጠናቅቁ አገልግሎቱ ወደ ቀድሞው ስፍራ እንደሚመለስ አስረድተዋል።
በተጨማሪም የገዳሙ አገልጋዮች፣ መነኮሳትና የአካባቢው ምእመናን በፍቅርና በትብብር እያከናወኑ ያሉትን ሥራ አድንቀው፣ ለገዳሙ አገልግሎት አስተዋጽኦ ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
ብፁዕነታቸው በገዳሙ በቅዳሴ የተመረቁ ደቀ መዛሙርት የተማሩትን እውቀት በቃል ብቻ ሳይሆን በሕይወታችሁ እየተገበራችሁ እየተናገራችሁ፣ እያስተማራችሁ እየመሰከራችሁ ማገልገል አለባችሁ” በማለትም ለተመራቂዎቹ መልእክት አስተላልፈዋል።
በመርሐ-ግብሩ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ኅሩያን ይሄይስ ሙሉጌታ ፣የሀገረ ስብከቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ ላእከ ኅሩያን ንዋይ ገብረ ሐና ፣ የሀገረ ስብከቱ ቅርሳቅርስ ክፍል ሓላፊ መልአከ ገነት ዮሐንስ ታምሬ ተገኝተዋል።
የብፁዕነታቸው አቡነ ቀሲስ መልአከ ስብሐት ቆሞስ አባ ወልደ ማርያም ዘገርጎርዮስ ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የገዳሙ መነኵሳትና መነኵሳይያት ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን መርሐ-ግብሩ በብፁዕነታቸው ጸሎት ተጠናቋል። | 556 |
| 11 | بدون متن... | 926 |
| 12 | የብዙኃን ማርያም ዓመታዊ በዓል በአንሳስ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ድምቀት የተከበረ!!
ደብረ ብርሃን፦መስከረም ፳፩ ቀን ፳፻፲፱ (አቡቀለምሲስ ሚዲያ)
++++ +++++ +++++ +++++ +++++ ++++
የብዙኃን ማርያም ዓመታዊ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በታሪካዊቷ አንሳስ መንበረ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ድምቀት ተከብሯል።
በዓሉን በማስመልከት የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ ክፍል ሓላፊ መልአከ ፀሐይ እስጢፋኖስ ስዕሌ
እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የሕይወትና የብርሃን ምንጭ፣ የጽድቅና የድኅነት በር መሆኗን በማስገንዘብ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
መምህሩ የድንግል ማርያም ክብር ከመላእክትና ከነቢያት ምስጋና ጋር በማያያዝ አብራርተው በተለይም የቅዱስ ገብርኤል የምሥራች ቃልና የቅድስት ኤልሳቤጥ ምስጋና የድንግል ማርያምን ልዩ ክብር የሚገልጹ መሆናቸው ጠቅሰዋል።
ትምህርቱ እንደሚያስረዳው፣ ነቢያት ድንግል ማርያምን በትንቢትና በምሳሌ ሲያወሱ ኖረዋል፤ ከእርሷ የሚወለደውን መድኃኒትም በተስፋ መጠበቃቸውንና በዚህም ድንግል ማርያም የሕይወት፣ የብርሃንና የድኅነት በር መሆኗን ገልጸዋል።
በተጨማሪም የአዳምና ሔዋን ውድቀትና በኋላም የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር መለየቱ በትምህርቱ ተዳሷል።
ከውድቀቱ በኋላ የሰው ልጅ የኃጢአት፣ የሞትና የጨለማ ሥልጣን ሥር መውደቁን በመጥቀስ፣ እግዚአብሔር ግን በምሕረቱ የድኅነት ተስፋን እንደሰጠው አብራርተዋረየሀሀሀሀድል ጀለጠጠል።
ይህም የድኅነት ተስፋ በጊዜው ሲፈጸም ድንግል ማርያም ከቅዱሳን ወላጆቿ ሐናና ኢያቄም መወለዷና በኋላም ከእርሷ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መወለዱ የድኅነት ምሥጢር መፈጸሙን ያሳያል ተብሏል።
በትምህርቱ መሠረት፣ ሔዋን የእባብን የማታለያ ቃል በመስማት ለሞት የሚያደርስ ኃጢአትን እንደተቀበለች ሁሉ፣ ድንግል ማርያም ደግሞ ከመልአኩ ገብርኤል የምሥራችና የድኅነት ቃል ተቀብላ የሕይወት ጌታን መውለዷ በሁለቱ መካከል ያለውን ምሥጢራዊ ልዩነት ያሳያል ተብሏል።
በዚህ መሠረት ድንግል ማርያም «ከሴቶች መካከል የተባረከች» መባሏ፣ ከኪሩቤልና ከሱራፌልም በላይ ክብር እንዳላትና ከመላእክት በተለየ ሁኔታ የአምላክ ቃል ሰው ሆኖ በማኅፀኗ እንዲያድር የተመረጠች መሆኗን ገልጸዋል።
የትምህርቱ ዋና መልእክትም ክብረ ድንግል ማርያም ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ የማይነጠል መሆኑን፣ ከእርሷ የተወለደው መድኃኒታችን ለሰው ልጅ የድኅነትንና የብርሃንን መንገድ መክፈቱን ያመለክታል።
በዚህም ምክንያት ምዕመናን የድንግል ማርያምን ስም በክብር በመጥራት፣ በጸሎቷና በልጇ በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን በቅድስና፣ በንጽሕናና በእምነት ሕይወት እንዲኖሩ መክረዋል።
በክብረ በዓሉ ላይ መልአከ ሰላም ፍቃደ ጎሽሜ የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ርእሰ አድባራት ወገዳማት እና በስሩ ያሉ አድባራት አስተዳዳሪ፣
ክቡር ሊቀ ሥዩማን ጽሙ እንግዳ የሀገረ ስብከቱ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ኃላፊና የሰበካ ጉባኤ አስተዳዳሪ እና የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ፦
ክቡር ሊቀ ማእምራን ቆሞስ አባ ናሁሠናይ ኃይለ ሚካኤል የዐራቱ ጉባኤያት መምህር ፣ ክቡር መልአከ ሕይወት ሙሉጌታ መኮንን የሀገረ ስብከቱ ትምህርትና ሥልጠና ክፍል ሓላፊ ተገኝተዋል።
በተመሳሳይ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ ቀሳውስትና ዲያቆናት ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የደብረ ብርሃን ከተማና የአካባቢዋ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።
ክብረ በዓሉ በመልአከ ሰላም ቀሲስ ፍቃደ ጎሽሜ የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ እና በስሩ ያሉ አድባራት አስተዳዳሪ ጸሎት በሰላም ተጠናቋል። | 739 |
| 13 | https://youtu.be/fKSY5mdqZiw?si=pD2W5IcPZ97YaKPP | 771 |
| 14 | https://youtu.be/9kLzMsox31w?si=x3s8OPXPeAPexocx | 1 071 |
| 15 | بدون متن... | 1 394 |
| 16 | بدون متن... | 1 177 |
| 17 | بدون متن... | 769 |
| 18 | በአቡነ ኤፍሬም ዐጸደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ።
መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም(አቡቀለምሲስ ሚዲያ: ደብረ ብርሃን)
+++++++++++++++++++++
በአቡነ ኤፍሬም ስም በተሰየመው የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ዐጸደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እና የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ አባታዊ ቡራኬ ተከናውኗል። | 548 |
| 19 | بدون متن... | 609 |
| 20 | بدون متن... | 605 |
