ru
Feedback
ያሬዳውያን

ያሬዳውያን

Открыть в Telegram

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ያሬዳውያን

Канал ያሬዳውያን (@eotcmahlet) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 114 085 подписчиков, занимая 288 место в категории Религия и духовность и 249 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 114 085 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 1 541, а за последние 24 часа — 24, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.62% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 13 277 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 7 557 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 38.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 24 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

114 085
Подписчики
+2424 часа
+1077 дней
+1 54130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+1 351
в 11 каналах
июнь '26
+2 076
в 22 каналах
Get PRO
май '26
+1 409
в 32 каналах
Get PRO
апрель '26
+5 241
в 30 каналах
Get PRO
март '26
+570
в 11 каналах
Get PRO
февраль '26
+690
в 13 каналах
Get PRO
январь '26
+2 410
в 18 каналах
Get PRO
декабрь '25
+1 780
в 15 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+8 763
в 30 каналах
Get PRO
октябрь '25
+11 991
в 33 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+1 333
в 12 каналах
Get PRO
август '25
+2 446
в 29 каналах
Get PRO
июль '25
+2 382
в 23 каналах
Get PRO
июнь '25
+1 446
в 23 каналах
Get PRO
май '25
+1 111
в 24 каналах
Get PRO
апрель '25
+4 767
в 42 каналах
Get PRO
март '25
+917
в 19 каналах
Get PRO
февраль '25
+1 144
в 10 каналах
Get PRO
январь '25
+3 814
в 29 каналах
Get PRO
декабрь '24
+3 093
в 23 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+6 736
в 34 каналах
Get PRO
октябрь '24
+8 786
в 22 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+2 206
в 15 каналах
Get PRO
август '24
+2 981
в 14 каналах
Get PRO
июль '24
+2 078
в 11 каналах
Get PRO
июнь '24
+1 063
в 8 каналах
Get PRO
май '24
+2 622
в 22 каналах
Get PRO
апрель '24
+1 624
в 19 каналах
Get PRO
март '24
+738
в 7 каналах
Get PRO
февраль '24
+965
в 11 каналах
Get PRO
январь '24
+2 806
в 24 каналах
Get PRO
декабрь '23
+1 712
в 15 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+3 439
в 23 каналах
Get PRO
октябрь '23
+4 178
в 23 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+933
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+1 525
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+1 468
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+740
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+630
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+1 409
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+267
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+814
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+2 553
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+996
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+2 103
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+2 275
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+916
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+945
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+933
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+514
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+364
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+817
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+306
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+231
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+930
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+457
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+1 088
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+1 293
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+365
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+374
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+581
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+338
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+265
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+367
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+183
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+166
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+597
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+2 089
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
24 июля+25
23 июля+35
22 июля+26
21 июля+37
20 июля+16
19 июля+40
18 июля+55
17 июля+15
16 июля+5
15 июля+14
14 июля+86
13 июля+235
12 июля+126
11 июля+310
10 июля+2
09 июля+9
08 июля+2
07 июля+79
06 июля+110
05 июля+42
04 июля+14
03 июля+32
02 июля+15
01 июля+21
Посты канала
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ የሐምሌ 19 ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ከነ ትርጓሜ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ እክል፤ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት @EOTCmahlet ትርጕም፡ - ቅድመ ዓለም ያለኽ፤የነበርኽ እና ዓለምን አሳልፈኽ የምትኖር ጌታ ኾይ ከሰማያት በላይየምስጋናኽ ክብር ከፍ ከፍ ብሏልና።ከሕጻናትና ከልጆች አንደበት ምስጋናን አዘጋጀኽ።አቤቱ ኾይ በዚች ቦታ የላም ሞት እንዳይመጣ ፤ተላላፊ በሽታም በሰዎች እንዳይመጣ ይኽችን ቦታ ባርካት፤አቤቱ ኾይ በዚች ቦታ የውኃ ድርቅ እንዳይኾን፤የእኽል ዋግ/መጠውለግ እንዳይኾንይችን ቦታ ባርካት።አቤቱ ኾይ ይኽችን ቦታ ባርካት የአንጌቤናዊቷ ኢየሉጣ ልጅ የኾነየአንጌቤን ሰው ቂርቆስንም ባርከው። @EOTCmahlet አመላለስ፦ @EOTCmahlet ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/ አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/ ትርጕም፡ - የአንጌቤን ዜጋ ልጅ ቂርቆስ የአንጌቤን ዜጋ ኢየሉጣ ልጅ ቂርቆስ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ ትርጕም፡ - ምድር በመላዋ ለእግዚአብሔር ናት ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ሕፃን ትርጕም፡ - የእግዚአብሔር ቅዱስ ልጅ ቂርቆስ ለምንልን ለምንልን @EOTCmahlet እግዚአብሔር ነግሠ፦ @EOTCmahlet ሕፃን ወእሙ ክልዔሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ደምፃ ለጽሕርት ከመ ነጐድጓደ ክረምት፤ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት @EOTCmahlet ትርጕም፡ - ሕፃን ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ ኹለታቸው ተጋድሏቸውን ጨረሱ፤የጋን ድምጧ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ነበር።እነዚኽ ቅዱሳን ሰማዕት ሞትን አልፈሩትም። @EOTCmahlet ይትባረክ፦ ሕፃን ወእሙ ክልዔሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ወስምዖሙ አጥፍዑ ኃይለ እሳት ወቦዑ መንግሥተ ሰማያት ትርጕም፡ - ሕፃን ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ ኹለታቸው ተጋድሏቸውን እና ምስክርነታቸውን ጨረሱ፤የእሳት ኀይልን አጠፉ፤ወደ መንግሥተ ሰማያትም ገቡ። @EOTCmahlet ስቡሕኒ፦ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት አጽምዑ መንግሥተ ወኮኑ ሰማዕተ ሕፃን ወእሙ @EOTCmahlet ትርጕም፡ - የአንጌቤናዊቷ ኢየሉጣ ልጅ የኾነ የአንጌቤን ሰው ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ መንግሥትን አገኙ፤ሕፃንና እናቱም ምስክሮችን ኾኑ። @EOTCmahlet ሰላም፦ እንዘ ሕፃን አዕበዮ እግዚአብሔር ፣ ወፈነዎ ብሔረ ጽልመት፤ኢያውዐዮ ውኂዘ እሳት፤ለሕጻን ወሀቦ ሞገሰ፤ሖረ ወገብዐ በሰላም @EOTCmahlet ትርጕም፡ - ሕፃን ሳለ እግዚአብሔር ከፍ አደረገው፤ወደ ጨለማ ሀገር ላከው፤ የእሳት ነበልባል አላቃጠለውም፤ለሕፃን ቂርቆስ ሞገስን ሰጠው፤ኺዶ በሰላም ተመለሰ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet

2
የነገ ዋዜማ ይትበሃል ነው በግራ እና በቀኝ በቅብብሎሽ ነው አያምልጣችሁ ዋዜማ ቁሙ እሺ ክቡራን
1 679
3
Нет текста...
1 734
4
Нет текста...
1 703
5
Нет текста...
1 530
6
የእህታዎች ዜማ (ወዝ).mp3
1 587
7
የወረብ አቀራረብ ከፈለጉ ቸብቸቦ ምትለዋን ይጫኑ ይችን ጫን 👉 ቸብቸቦ
3 617
8
ትርጓሜ በማኅሌት/ዘሐምሌ ገብርኤል/ ፩.ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: • ሃሌታውን በሦስት ተናገረው የሦስትነት ቃሉ ያለመለወጡ የአንድነት ምሳሌ ነው። •  አንቃዕዲዎ ሰማየ ጸለየ • ወደ ላይ ወደ ሰማይ ተመልክቶ ጸለየ ወደ ላይ ተመለከተ አንጋጣጠ አለ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙር ጌታ በወንጌል ሐዋርያት በትምህርታቸው ሥርዐተ ጸሎትን ሲናገሩ አንገታችን ቀና አድርገን በሰቂለ ኅሊና በአንቃዕድዎ ልቡና ጸሎት እንዲጸልይ አስተምረዋል ተናግረዋል ቅዱስ ቂርቆስ ይህንን ሥርዐት ተመልክቶ ቀና አለ ወደ ሰማይ አንገቱን አነሣ። •  ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: • አንገቱን አቅንቶ ቅዱስ ቂርቆስ እንዲህ አለ ጌታዬ እጠራሃለሁ እለምንሃለሁ በችግር ጊዜ እንዳይክዱ በፈተና ጊዜ ረዳት ይሆን ዘንድ ጌታን ይጠሩታል። •  ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ • የማትሻር ንጉሠ ነገሥት ሁሌ የምታሸንፍ ኃያል ጌታ። ¤ ከምድራዊ ንጉሥ ሲለየው እንዲህ ይላል በምድር የተሾመ ንጉሥ እስከሚሾም ተርታ ነው ለሹመቱም ዘመን ፍጻሜ አለው ወይንም ሞት ይሽረዋል አልያም ኃይል ንጉሥ መጥቶ በዙፋኑ ይቀመጣል ከማዕረጉ ያዋርደዋል። • እጼውዓከ እግዚእየ • የማትሻር ንጉሥ በባሕርይህ ኅልፈት ውላጤ የሌለበህ ንጉሠ ነገሥት የማትሽነፍ ኃያል ጌታ እለምንሃለሁ። •  ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: • ሰማይን እንደ ድንኳን የዘረጋህ ካለ ካስማ ያጸናህ • እጼውዓከ እግዚእየ: • የማትሻር ንጉሥ በባሕርይህ ኅልፈት ውላጤ የሌለበህ ንጉሠ ነገሥት የማትሽነፍ ኃያል ጌታ እለምንሃለሁ። •  ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር • በሦስትነትህ ምድርን መሰረትካት አጸነኻት እንዲህ አሁን እግዚእየ እያለ መጥቶ ነበርን የሥላሴን ነገር በመካከል አምጥቶ ተናገረ ቅድመ ዓለም ሲሠለስ ሲቀደስ መኖሩን መናገር ነው ኋላም ሰማይን እና ምድርን አሳልፎ እንደሚሰጥ መናገር ነው። ይኼ ምሳሌ ነው ሊቁ በቤት መስሎ የሰማይን የምድርን ነገር ተናግሯል ሰማይን በባጥ/በጣሪያ/ ምድርን በወለል ምሳሌ ሰማያትን በነፋስ አውታር ያለ ዓምድ ያለ ምሰሶ ማጽናቱን ምድርን በውሃ ላይ እንዳትሰጥም አድርጎ መመሠረቱን ለመናገር በጎላ በተረዳ ምሳሌ አስደንቆ ተናገረ። • እጼውዓከ እግዚእየ: • የማትሻር ንጉሥ በባሕርይህ ኅልፈት ውላጤ የሌለበህ ንጉሠ ነገሥት የማትሽነፍ ኃያል ጌታ እለምንሃለሁ። • ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ። • ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልመናዬን ጸሎቴን ሰምተኽ ጸሎቴን ልመናዬን ስማኝ ሰምተኽም የጸሎቴን የልመናዬን ነገር ስጠኝ አትንፈገኝ። 2. ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ     ኢየሉጣ የጽጌረዳ መገኛ ወለደች። ቂርቆስ ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን የተወሰደው "ኩሪያኮስ" ከሚለው ነው የዚህም ትርጉም የጌታ/ዘእግዚእ/ ማለት ነው ይህንንም ራሱ ቅዱስ ቂርቆስ በሰማዕትነት አደባባይ ሲገልጽ እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል ስሙን ከነትርጓሜው አምጥቶት እናያለን። ግዕዙ ግን "ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን፤ ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን" በማለት የስሙን ትርጉም ሌላ ፍቺ ሰጥቶት ይታያል ዚቁም የዚህን ሐሳብ ደግሞታል። • ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ: • እውነተኛ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃታል ይከባታል። •  መላእክት ይትዋነይዋ: • መላእክት ያዋሯታል ያነጋግሯታል •  ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ: • ቅድስት ኢየሉጣ ከልጇ ጋር እሳቱን አመድ አደረጉት። ውኃ በጋን አቅርበው ከዚያ ሁለቱንም ቢያገቧቸው ከዚህ ድነው እሳቱን በማጥፋታቸው ውኃውን በማቀዝቀዛቸው እንዲህ ይላቸዋል። •  ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን: • እናንተ ቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ለምኑልን ይራራልን ዘንድ ጸልዩልን። • እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር። • በጻድቅ ጸሎት ሀገር ትድናለችና ¤ አሁንም ጌታ ሀገራችንን ከነደደ እሳት ከተጠመደ ወጥመድ ያድንልን። 3.   ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ: • እናት እና ልጅ/ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት ኢየሉጣ / ሰማዕትነታቸውን ፈጸሙ ሞታቸውን ከዚህ አይናገሩትም በፈላ ጋን ሊቀቅሏቸው ቢያስቡ ከውኃው ገብተው መዳናቸውን ስለክርስቶስ መመስከራቸውን መናገር ነው። • ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት • የውኃው ጋን ፍላት ድምጹ እንደ ክረምት ነጎድጓድ ነበር ጋኑ የተሰራው ሰውን ለመሰቃየት ነው እሳቱ ከፍ ብሎ ነዷል የውሃው ፍላት ድምጹ ከሩቅ ያስፈራል •  ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት። • ቅዱሳን ሰማዕት ቂርቆስ ኢየሉጣ ሞትን አልፈሩትም ማለት ከፈላው ጋን መጣልን ከእሳት መውደቅን እንዳልፈሩ መናገር ነው። 4. ይቤላ ሕጻን ለእሙ: • ከላይኛው የቀጠለ ታሪክ ነው ሕጻን ቂርቆስ እናቱን እንዲህ አላት •  ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት • ቅድስት ኢየሉጣ አደ እሳቱን አይታ የውኃውን ፍላት ሰምታ ተሸብራ ነበር ይህንን በማየት ሊቁ እናቴ ነደ ነበልባሉን አትፍሪ •  ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ። • እናቴ ነደ እሳቱን አትፍሪ ይልቅስ የጀመርነውን ተጋድሎ እንጨርስ። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ ለመማር ፦🔗https://t.me/Terha_Tsion
3 720
9
vote እያረጋችሁ
4 958
10
ሰላም ውድ ያሬዳውያን ተወዳጁ በዓል ሐምሌ 19 ደረሰ 🤗፤ እናም ነገ ማኅሌት እና ዋዜማው እንዴት ይላክ?
4 960
11
ቤታቹ ሆናቹ ያለድካም በ2 ወራት ውስጥ ይህንን Thumbnail Design መሥራት እንደምትችሉ ብንነግራችሁስ 🤭 እኛ ጋር ከተማራቹ አዎ በሚገባ ትችላላችሁ በሀገር ውስጥና በዓለማቀፍ ደረጃ ተፈላጊ
ቤታቹ ሆናቹ ያለድካም በ2 ወራት ውስጥ ይህንን Thumbnail Design መሥራት እንደምትችሉ ብንነግራችሁስ 🤭 እኛ ጋር ከተማራቹ አዎ በሚገባ ትችላላችሁ በሀገር ውስጥና በዓለማቀፍ ደረጃ ተፈላጊ የሆነውን ሙያ በእጃቹ ያዙ ። ሥራ የት ላግኝ አትበሉ ። ተማሩና የሚጠቅማችሁት የራሳቹን ሥራ ያዙ ። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 30% ቅናሽ አድርገንላችኋል በቀሩን ጥቂት ቀናት ተመዝገቡ ተማሩ ተሸለሙ የምትማሩባቸው ሶፍትዌሮች ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 25+ Projects _____________________ @greenbirdtechnology ላይ ተመዝገቡ። √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ _______________ Click here for Details ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
6 589
12
#ማስታወቂያ
5 690
13
ምልጣን ፡ ከነ ፡ ንሹ ፡ ኣመላለስ ፡ ና ፡ እስመለአለም ፡ ዘሃምሌ ፡ ቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ ወቅዱስ ፡ ቂርቆስ ፡ ወኢየሉጣ ፡በሊቀመዘምራን ፡ ዳዊት ፡
6 008
14
✨ EU የሐበሻ ልብስ ✨ 👨‍👩‍👧‍👦 ለመላው ቤተሰብዎ የሚሆኑ ውብ እና ዘመናዊ የሐበሻ ልብሶች! ✅ ለወንዶች፣ ለሴቶች እና ለልጆች ✅ ከፍተኛ ጥራት ባለው ጨርቅ የተዘጋጁ ✅ ዘመናዊ እና ባህ
✨ EU የሐበሻ ልብስ ✨ 👨‍👩‍👧‍👦 ለመላው ቤተሰብዎ የሚሆኑ ውብ እና ዘመናዊ የሐበሻ ልብሶች! ✅ ለወንዶች፣ ለሴቶች እና ለልጆች ✅ ከፍተኛ ጥራት ባለው ጨርቅ የተዘጋጁ ✅ ዘመናዊ እና ባህላዊ ዲዛይኖች ✅ ለበዓላት፣ ለቤተክርስቲያን ፕሮግራሞች ተስማሚ 🎉 በልዩ ቅናሽ ዋጋ! 📢 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለማየት እና ትዕዛዝ ለመስጠት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 📲 Telegram: @eyuhabeshantibeb
8 129
15
+7
ወረብ ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ/፪/ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ እምዝ ዳግመ/፪/ ወረብ በመምህር አብሰራ በ2015 የተቀዳ
8 271
16
" ... አንዷ ወዲያውኑ እዚያው ላይ ሕይወቷ አለፈ፤ ሌላኛዋ ወደ መካነሰላም ሆስፒታል እየመጣን በመንገድ ላይ ሕይወቷ አለፈ " - አባ ኤልያስ ተሻገር በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ፣ በአባ+1
" ... አንዷ ወዲያውኑ እዚያው ላይ ሕይወቷ አለፈ፤ ሌላኛዋ ወደ መካነሰላም ሆስፒታል እየመጣን በመንገድ ላይ ሕይወቷ አለፈ " - አባ ኤልያስ ተሻገር በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ፣ በአባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው የአባይ ገዳመ አስቄጤስ አቡነ አረጋዊና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም በሐምሌ 15/2018 ዓ.ም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት መነኮሳት ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ 14 መነኮሳት በተለያየ ደረጃ መጎዳታቸውን የገዳሙ አስተዳዳሪዎችና የወረዳው ቤተክህነት ኃላፊዎች ገለጹ። የወረዳው ቤተክህነት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል፣ በገዳሙ ከነበሩት 16 መነኮሳት ውስጥ 14ቱ በጥቃቱ ተመትተዋል፤ ሁለቱ ብቻ ጉዳት አልደረሰባቸውም። ከተጎዱት መካከል ሁለት መነኮሳት ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ 11 በመካነሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ሕክምና ይገኛሉ። አንዲት መነኩሴ በከባድ ጉዳት ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ተዛውረዋል። " ፍንዳታውን ሰምቼ 'ወዮ' እያልኩ ስሄድ መሬት ላይ ወድቀው አገኘኋቸው ! " በወቅቱ በገዳሙ የነበሩት እማሆይ ወለተ ማርያም ለጀርመም ድምጽ ሬድዮ እንደተናገሩት፣ መነኮሳቱ የክረምት እህል ዝግጅት እያካሄዱ ባሉበት ወቅት ጥቃቱ ተፈጽሟል። "  ከዛ  ስር እቤቱ አጠገብ የሆነ ዛፍ አለ አዚያ፤ ከዛ ስር ስብስብ ብለው እየለቀሙ ነበረ። እኔ አብሬ እለቅም ነበረ ተለይቼአቸው ሌላ ሥራ ለመሥራት ወደዛኛው ቤት ሄድኩኝ። ወዲያው ግን የሆነ ፍንዳታ ነገር በጣም  መለየት ያቀተኝ ድምፅ ሰማሁኝ። በቃ እንደመታቸው ስላወቅኩ 'ወዮ' እያልኩኝ ስሄድ ድፍት ድፍት ብለዋል አራቶች። ነካ ነካ ሳደጋቸው ምንም ራሳቸውን ስተዋል እናቶቹ ናቸው። እዛ ደም እየፈሰሳቸው የሚሯሯጡ የሚያለቅሱ ልጆች አሉ። እነሱን ጎተት አድርገን ወደጥግ ብለን እነሱን ደማቸውን ለማሰር እንዳይፈስ ለማድረግ ሞከርን..." ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የመካነሰላም ወረዳ ቤተክህነት ኃላፊዎችም፣ ጥቃቱ የተፈጸመው መነኮሳቱ ተሰባስበው እህል እያበጠሩ፣ እያዘጋጁና ሽንኩርት እየከተፉ በነበረበት ወቅት መሆኑን ገልጸዋል። " ሁለቱ ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ 14 ሰዎች ተጎድተዋል! " የገዳሙ አስተዳዳሪ አባ ኤልያስ ተሻገር ለጀርመን ድምጽ ሬድዮ ፤ " አንዷ ወዲያውኑ እዚያው ላይ ሕይወቷ አለፈ፤ ሌላኛዋ ወደ መካነሰላም ሆስፒታል እየመጣን በመንገድ ላይ ሕይወቷ አለፈ።  ጠቅላላ 14 ሰዎች ተጎድተዋል " ሲሉ ተናግረዋል። " ድሮኗ ስታስስ ቆይታ ነበር ! " በአካባቢው የድሮን ጥቃቱ ከመከሰቱ በፊት የድሮን አሰሳ የነበረ መሆኑን የሚናገሩት አባ ወልደ ሚካኤል፤ ምናልባትም ከአካባቢው በቅርብ ርቀት የነበሩት ታጣቂዎችን ለመምታት ያለመ ሳይሆን አይቀርም ብለዋል። " ድሮኗ እስከ ሦስት ሰአት እስከ አራት ሰዓት ስትዞር ቆይታ ወዲያዉ ድምጿን አጠፋችና አራት ሰዓት ላይ  ላይ ያንን ክስተት ፈጠረች፤ ተጣለ ማለት ነዉ የመሣሪያውን። ቀን አራት ሰአት  ላይ። ያው ምክንያቱ እነሱን የ ' ፋኖዎችን አገኘን ' ይሁን ወይም ምን ይሁን አልገባንም እኛ ዞሮ። ያው እንግዲህ ለነሱ የታሰበ ይሁን አላወቅንም እኛ። እዛ አካባቢ ይንቀሳቀሳሉ፤ የሚንቀሳቀሱትም ገዳሙ ውስጥ ሳይሆን ከገዳሙ ውጭ ነው። ኬላ አላቸው የራሳቸው፤ ከኬላው ነው የሚንቀሳቀሱት እነሱ። ያ ድሮንም ሲጣል እነሱ ኬላው ናቸው ያሉት " ብለዋል። በጥቃቱ የገዳሙ ተግባር ቤት፣ ለዓመታዊ ፍጆታ የተዘጋጀ እህል፣ የውኃ ታንከርና የውኃ መስመሮች መጎዳታቸውን እማሆይ ወለተ ማርያም ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም በተጨማሪ፣ መነኮሳቱ የሚጠቀሙበት ምጣስ ቤት (የእንጀራ መጋገሪያና የወጥ ማብሰያ ቦታ) በጥቃቱ መውደሙን ከወረዳው ቤተክህንነት ማረጋገጥ ችሏል። " ' አምጡና ሕክምና አስገቦቸዉ ' ብለዉ ፤ አምጥተን ሕክምና አስገብተናል ! " የቦረና ወረዳ ቤተ ክህነት ኃላፊ ሊቀ ካህናት ቀሲስ እንዳለ ሰማኝ ለጀርመን ድምጽ በሰጡት ቃል ፤ አደጋው ከተከሰተ በኋላ በወረዳዉ  አስተዳደር የተሽከርካሪ ድጋፍ ቁስለኞችን ወደ ሆስፒታል መውሰድ ተችሏል ብለዋል። " ከፍተኛ ጉዳት ሁለት የደረሰባቸው ነበሩ፤ አንዷ አስቸኳይ ስለሆነ ሪፈራል ሆስፒታል ደሴ ያው ሄደዋል። የወረዳው መንግስት እንግዲህ ያው ቁስለኞች ወደ ሆስፒታል እንዲመጡ ፈቃድ እንሰጣለን፤ ትራንስፖርት ጠይቃችሁ እናግዛችኋለን፤ አምጡና ሕክምና አስገቦቸዉ ብለዉ ፤ በዛ መሰረት አምጥተን ሕክምና አስገብተናል " ብለዋል። ሃምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
10 094
17
🌷ማርያም ድንግል🌷 •✨እኅቶሙ ለመላእክት፣ •✨ወለቶሙ ለነቢያት፣ •✨ሞገሶሙ ለሐዋርያት፣ •✨እሞሙ ለሰማዕት፣ •✨ተስፋ መነኮሳት፣ •✨ደብተራ ፍጽምት •✨አክሊል ንጹሕ ለካህናት፣ •✨ወላዲተ አምላክ
🌷ማርያም ድንግል🌷 •✨እኅቶሙ ለመላእክት፣ •✨ወለቶሙ ለነቢያት፣ •✨ሞገሶሙ ለሐዋርያት፣ •✨እሞሙ ለሰማዕት፣ •✨ተስፋ መነኮሳት፣ •✨ደብተራ ፍጽምት •✨አክሊል ንጹሕ ለካህናት፣ •✨ወላዲተ አምላክ ንጽሕት፣ °✨መጽደቂቶሙ ለኀጥአን፣ °✨ናዛዚቶሙ ለኅዙናን፣ °✨ፈዋሲቶሙ ለሕሙማን! 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
8 986
18
በደቡብ ወሎ ሀገር ስብከት የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም መነኮሳት በረከት አይለየን ያረፉትን ነፍስ ይማር 💔 ሁላችሁ ተግተን እንጸልይ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር(2)
8 449
19
ትርጓሜ ዘሐምሌ ቂርቆስ/ዋዜማ/ • እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ • ምስጋናህ ክብርህ ከሰማያት የበለጠ ከፍ ከፍ አለ ¤ አሁን የጌታ ክብር ምስጋናው ተራራ ተራራ አኽሎ ከፍ ከፍ ብሎ ከሰማያት ደረሰ ማለት አይደለም ክብርህ ምስጋናህ በምድር በደቂቀ አዳም በሰማያት በመላእክት ዘንድ ተመሰገነ ከበረ ከፍ ከፍ አለ ማለቱ ነው። • እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ • ከሕጻናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ የዚህ ጥንቱ ቃል ከቅዱስ ዳዊት ነው የዚህ ምሳሌ በዕለተ ሆሳዕና ጌታ በዘንባባ ዝንጣፊ በክብር በምስጋና ወደ ቤተመቅደስ ሲገባ ከሕጻናት አንደበት ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት እየተባለ በክብር በምስጋና ወደ መቅደስ ገብቷል። ዛሬ ሊቁ ይኼንን ጠቀሰው ከሦስት ዓመቱ ቅዱስ ቂርቆስ ዘንድ ጌታ በቤተመቅደስ በዕለተ ሆሳዕና እንዳደረገው አዋቂዎች ዝም ሲሉ እናት ስትፈራ ከቂርቆስ ምስጋናን አዘጋጅቷል በዚያውም ላይ ለእናቱ ቅድስት ኢየሉጣ መርሕ ሆኗታል በንጉሡ ፊትም የክርስቶስን ስም ጠርቶ አመስግኖ የክርስቶስን ክብር በመግለጥ የዓላዊውን ንጉሥ ጣዖታትን አሳፍሯል። • ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን • ምስጋናህ በሰማያት የመላ ጌታ አቤቱ ይህችን ቦታ ባርካት አክብራት።/ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ ይህችን ቦታ ባርካት/ ¤ ሐምሌ 19 ማዕከለ ክረምት ይገባል ክረምቱ እህል እንዳያጠፋ ውኃ ሙላቱ ከብት እንዳይወሰድ ዝናቡ በዝቶ እንዳይጎዳ አንሶ እህል እንዳያሳጣ መልሶ መላልሱ ዋዜማው 99 ጊዜ ይባላል ፍጹም ልመና ነው ለቦታው በረከት ለሀገር ሰላም የሚለመንበት ነው። • በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ • በዚች ሀገር በዚች ቦታ በእንስሳት ላይ ሞት በሰው ላይ አባር ጨነፈር አይከሰት። • ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን • ምስጋናህ በሰማያት የመላ ጌታ አቤቱ ይህችን ቦታ ባርካት አክብራት።/ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ ይህችን ቦታ ባርካት/ • በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ እክል • በዚህች ቦታ በዚህች ሀገር የውሃ መጉደል የዝናብ እጥረት የእህል መታጣት የዘር መጥፋት አይሁን ጌታ ሆይ። • ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን • ምስጋናህ በሰማያት የመላ ጌታ አቤቱ ይህችን ቦታ ባርካት አክብራት። /ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ ይህችን ቦታ ባርካት/ •  ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት • ሕጻን ቂርቆስ አንጌቤናዊ የአንጌቤን ልጅ ልዩ እይታ፦ አንጌቤን ማለት የንጉሥ ወይዛዝር የሚጠሩበት ስም እና ከቤተመንግሥት ወገን የተወለደ ማለት ነው ቅድስት ኢየሉጣም ንጉሡ ሲጠይቃት"ወገኗ ኢቆንዮን ካለች በኋላ እንዲህ በማለት አስከትላ ተናግራለች "የዘር ሐረጌም ከጥንት ከቤተመንግሥት ነው አንጌቤናዊት የምሆን እኔም ከቤተመንግሥት ወገን ነኝ" ስትል አንጌቤን ሀገር ሳይሆን በቤተመንግሥት ያደጉ ሰዎች የሚጠሩበት ስም መሆኑን ያመለክታል። ግብዣ፦ ሐምሌ 19 እንደሚታወቀው በዓመቱ ውስጥ ከሚከበሩ ክብረ በዓላት በልዩ ሁኔታ በሁሉም ሊቃውንት የሚጠበቅ በዓል ነው ይኽም የሆነበት ምክንያት ሥርዓተ ማኅሌቱ/ይትበሃሉ/ ከዋዜማው ጀምሮ ስለሚለይ ነው ቄለ እግዚአብሔሩን ለመከታተል ሥሬዐተ ዋዜማው ከሚዘለቅባቸው ጥቂት አድባራት መካከል "ሐምሌ 19 በሽሮሜዳ ሥላሴ ከዋዜማው ጀምሮ አይቀርም" ​                            ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ ለመማር ፦🔗https://t.me/Terha_Tsion
8 066
20
ደጅ ጠናሁ ♥ ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችንን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን +++ የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ _ ሰላም ለኪ አዝ ልቤ ባንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ የታበሰ ሰላም ለኪ አዝ እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹኝ በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ እርሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ሰጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ _ ሰላም ለኪ አዝ በአውደ ምሕረቱ ሆኜ ስጠራት ዘንበል ብላ አየችን ኪዳነ ምህረት ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ _ ሰላም ለኪ @EOTCmahlet @EOTCmahlet
7 880