es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ያሬዳውያን

ያሬዳውያን

Ir al canal en Telegram

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ያሬዳውያን

El canal ያሬዳውያን (@eotcmahlet) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 128 672 suscriptores, ocupando la posición 238 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 228 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 128 672 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 4 527, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 15.05%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 9.45% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 19 342 visualizaciones. En el primer día suele acumular 12 149 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 61.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

128 672
Suscriptores
Sin datos24 horas
+3 4237 días
+4 52730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+4 256
en 28 canales
septiembre '26
+1 840
en 25 canales
Get PRO
agosto '26
+4 585
en 24 canales
Get PRO
julio '26
+5 915
en 24 canales
Get PRO
junio '26
+2 076
en 25 canales
Get PRO
mayo '26
+1 409
en 35 canales
Get PRO
abril '26
+5 241
en 32 canales
Get PRO
marzo '26
+570
en 11 canales
Get PRO
febrero '26
+690
en 13 canales
Get PRO
enero '26
+2 410
en 22 canales
Get PRO
diciembre '25
+1 780
en 16 canales
Get PRO
noviembre '25
+8 763
en 30 canales
Get PRO
octubre '25
+11 991
en 34 canales
Get PRO
septiembre '25
+1 333
en 12 canales
Get PRO
agosto '25
+2 446
en 29 canales
Get PRO
julio '25
+2 382
en 23 canales
Get PRO
junio '25
+1 446
en 23 canales
Get PRO
mayo '25
+1 111
en 24 canales
Get PRO
abril '25
+4 767
en 42 canales
Get PRO
marzo '25
+917
en 19 canales
Get PRO
febrero '25
+1 144
en 10 canales
Get PRO
enero '25
+3 814
en 29 canales
Get PRO
diciembre '24
+3 093
en 23 canales
Get PRO
noviembre '24
+6 736
en 34 canales
Get PRO
octubre '24
+8 786
en 22 canales
Get PRO
septiembre '24
+2 206
en 15 canales
Get PRO
agosto '24
+2 981
en 14 canales
Get PRO
julio '24
+2 078
en 11 canales
Get PRO
junio '24
+1 063
en 8 canales
Get PRO
mayo '24
+2 622
en 22 canales
Get PRO
abril '24
+1 624
en 19 canales
Get PRO
marzo '24
+738
en 7 canales
Get PRO
febrero '24
+965
en 11 canales
Get PRO
enero '24
+2 806
en 24 canales
Get PRO
diciembre '23
+1 712
en 15 canales
Get PRO
noviembre '23
+3 439
en 23 canales
Get PRO
octubre '23
+4 178
en 23 canales
Get PRO
septiembre '23
+933
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+1 525
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+1 468
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+740
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+630
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+1 409
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+267
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+814
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+2 553
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+996
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+2 103
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+2 275
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+916
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+945
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+933
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+514
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+364
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+817
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+306
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+231
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+930
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+457
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+1 088
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1 293
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+365
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+374
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+581
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+338
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+265
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+367
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+183
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+166
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+597
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 089
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
13 octubre+65
12 octubre+72
11 octubre+748
10 octubre+2 134
09 octubre+214
08 octubre+144
07 octubre+82
06 octubre+115
05 octubre+123
04 octubre+331
03 octubre+93
02 octubre+3
01 octubre+132
Publicaciones del Canal
ቅዳሜ የሚባሉት ወረቦች ሁላችሁም ይዛችሁ ግቡ

2
🤲 የማኅሌተ ጽጌ ወረቦች በዜማ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለዕረፍት ትእምርተ ኪዳን/፪/ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/ እምደቂቀ ሕዝብኪ ስምዖን ወገብረ ሕይወት/፪/ እንዘ ነዳይ አነ በብዕለ ዚአኪ ድንግል ከመ ነጋሢ እትሜካህ/፪/ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/ ወንዒ ሠናይትየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/ 🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹 👉 በከመ ይቤ 👈 👉 እምደቂቀ ሕዝብኪ 👈 👉 ንዒ ርግብየ 👈 👉 ክበበ ጌራ ወርቅ 👈 👉 ብክዩ ኅዙናን 👈 🇪🇹👆👆👆👆👆🇪🇹 🤲 የ፳፻፲፱ የሁለተኛ ሳምንት ማኅሌተ ፅጌ ወረቦች በዜማ በሊቀ መዘምራን ዳዊት እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscribe | 🔄 Share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እንዲሁም ያሬዳውያንን ለማያውቁት አሳውቁ። ያሬዳውያን
3 353
3
አዘክሪ ድንግል /ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ/ ==============    አዘክሪ ድንግል አዘክሪ    ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ    ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አ.ዝ-------------------------// ከአንቺ መወለዱን - አዘክሪ በቤተለልሔም -  አዘክሪ በጨርቅ መጠቅለሉን - አዘክሪ መኝታው ግርግም - አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አ.ዝ-------------------------// በዚያ በብርድ ወራት - አዘክሪ የገበሩለትን -  አዘክሪ የሃድግና የላም  -  አዘክሪ እስትንፋሳቸው  -   አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አ.ዝ-------------------------// በግብጽ በረሃ -   አዘክሪ መሰደድሽን  -   አዘክሪ የአሸዋውን ግለት - አዘክሪ ረሃብና ጥሙን  -  አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አ.ዝ-------------------------// በመቃብሩ ዘንድ    -     አዘክሪ ባለቀሽው እንባ    -        አዘክሪ አሳስቢ ድንግል ሆይ  -  አዘክሪ ገነት እንድገባ    -    አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
4 865
4
እናንተ ከጋራ ገበያችን ከቀጸላ ገበያ ሲያዙ ለያሬዳውያን ደግሞ ከትርፋቸው ለሚድያችን ዳጎስ ያለ percent(%) ሊያስቡልን ተስማምተናል። እኛስ ምን እንጠቀማለን ካላችሁ...ከምታዙት እቃ ላይ የኛን
እናንተ ከጋራ ገበያችን ከቀጸላ ገበያ ሲያዙ ለያሬዳውያን ደግሞ ከትርፋቸው ለሚድያችን ዳጎስ ያለ percent(%) ሊያስቡልን ተስማምተናል። እኛስ ምን እንጠቀማለን ካላችሁ...ከምታዙት እቃ ላይ የኛን promo code ተጠቅማችሁ ካዘዛችሁ ከ20% አስከ 30% ቅናሽ ታገኛላችሁ ከቀጸላ ገበያ የምታዙት እያንዳንዱ order እኛ አድሚኖቻችሁ ሙሉ ኃላፊነቱን የምንወስድ መሆኑን እያሳወቅን promo code- 1719 በመጠቀም ከ20% በላይ ቅናሽ ያግኙ፤ ማኅሌተ ጽጌውን ወረቡን በመላክ አብረን 6 አመት የቆየነውን ሚድያችሁን ያግዙ ቻናላችንን ቀጸላ ገበያ ይቀላቀሉ ይህችን ጠቅ 👇👇👇 https://t.me/ketsela_gebeya/17?single
7 463
5
ሰላም ያሬዳውያን ቅዳሴ በዜማ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይፈልጋሉ? እንግዲያው ቅዳሴ የሚለውን በመጫን ማግኘት ይችላሉ ከፈለጉ ይችን ጠቅ 👉 ቅዳሴ
8 361
6
ወረብ_ዘጥቅምት_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_በሊቀ_ማዕም.m4a
8 078
7
የቅኔ አቋቋም ክፍል ፩ ግእዝ ጉባኤ ቃና፦ 0:06 - ረቢ ሰገደ ዝማሜ ዕዝል ጉባኤ ቃና፦ 1:30 - ዮም ዕለት ብዙኅ ዝማሜ ዘአምላኪየ፦ 2:52 - ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ዝማሜ ሚ በዝኁ፦ 5:29 - ሐሜተ ክልኤቱ አኃው ዝማሜ 7:13 - የዝማሜ ሲመልስ (በለዓለም ጊዜ) ዋዜማ፦ 9:10 - ራሔል ዝማሜ 10:56 - ማንሻ ክልኤሆሙ ዝማሜ (በጾም ጊዜ) 11:52 - ማንሻ ክልኤሆሙ ቁም 12:54 - ማንሻ ክልኤሆሙ መረግድ 14:01 - ራሔል ቁም 16:21 - ራሔል መረግድ 19:08 - ማንሻ ክልኤሆሙ ጽፋት 19:31 - ራሔል ጽፋት 19:40 - ራሔል ሿሿቴ
9 986
8
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ዋዜማ ቅኔ አቋቋም 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዋዜማ ቅኔውን ይቃኛል ተመሪም በዜማ ይመራል ሁሉም በዝማሜ 👉 ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ በቁም 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ፤ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። መረግድ 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። በቁም 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። መረግድ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፤ ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። በቁም 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። መረግድ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ፤ራሔል ፈትለ እዴሃ ቁም 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት መረግድ 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (በላይ ቤት ከሆነ ቁመቱ በመረግድ ሳይሆን ቁም👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ ) በመረግድ 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፤ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ መረግድ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ፤ራሔል ፈትለ እዴሃ በቁም 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት፤ በመረግድ 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ ፤ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፤ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። ማስቆርቆር👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ ማስመታት👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ ማስቆርቆር👉ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ ማስመታት👉ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ የቅኔው አመላለስ እዚህ ጋር ይገባል በመሪ ወገን በሿሿቴ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ግራ ወገን በሿሿቴ 👉ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ በመሪ ወገን በሿሿቴ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ግራ ወገን በሿሿቴ 👉ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ማስቆርቆር(ግራ)👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ ማስመታት(ቀኝ)👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ ግራ ወገን በሿሿቴ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ቀኝ ወገን በሿሿቴ 👉ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ግራ ወገን በሿሿቴ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል ቀኝ ወገን በሿሿቴ 👉ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል 👉 ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ ፤ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፤ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ ፤ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፤ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል 👉 ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። 🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹 🌼 @EOTCmahlet 🌼                 🌼 @EOTCmahlet 🌼 🌼 @EOTCmahlet 🌼 🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹 ✨መልካም አዲስ ዓመት✨       @EOTCmahlet   #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
9 161
9
የመላእክት ዝማሬ
12 032
10
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኆኅያቲሁ ቅሩጽ፤ ኀበ ዓምደ ብርሃን ጽዱል ወአኮ ዘዕፅ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ሠዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ፤ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ፤ ትሴብሕ ኢትዮጵያ ወትዜምር ግብፅ።
12 404
11
3:30 ጉባኤ አለን live stream
11 798
12
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የጥቅምት 8 የሁለተኛው ሳምንት ማኅሌተ  ጽጌ በዓለ ፬ቱ እንስሳ ወኪሮስ ገዳማዊ ሥርዓተ ማኅሌት አማርኛ ትርጓሜ ክፍል ፪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማኅሌተ ጽጌ እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተኣምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ @EOTCmahlet ትርጉም ነጭ እና ቀይ የሆንሽ ጽጌ በንጽሕናና በተኣምር ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ  ልጅሽን ታቅፈሽ ነዪ ። ርግቤ ሆይ ከሀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ ። መልካም የሆንሽልኝ ሆይ ከደስተኛ መልአክ ከገብርኤል ጋራ እና እንዳንቺ ሩኅሩኅ ከሆነ ከመልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል ጋራ ነዪ ። @EOTCmahlet ወረብ፦ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/ ወንዒ ሰናይትየ ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/ ትርጉም፦ ርግቤ ሆይ ነዪ ከሚካኤል ጋራ ነይ።  መልካም የሆንሽልኝ ሆይ ከደስተኛ መልአክ ከገብርኤል ጋራ እና እንዳንቺ ሩኅሩኅ ከሆነ ከመልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል ጋራ ነዪ ። ዚቅ በሰላም ንዒ ማርያም፤ትናዝዝኒ ኃዘነ ልብየ፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳን፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ለናዝዞ ኩሉ ዓለም። ትርጉም፦ ማርያም!! ከልቤ ኀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ፤ ማርያም!! ከሚካኤል እና ከገብርኤል ጋር በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ፤ ማርያም!! ከሱራፌል እና ከኪሩቤል ጋር በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ፤ ማርያም!! ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ፤ ማርያም!! ከልጅሽ ከአማኑኤል ጋር በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ፤ ማርያም!! ዓለምን ሁሉ ለማረጋጋት በፍቅር አንድነት ( በሰላም) ነይ። ማኅሌተ ጽጌ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡ ትርጉም የስሙና የሞቱ መታሰቢያ ባንቺ የተጻፈብሽ የሚያበራ ከሆነ ዕንቈ ባሕርይ ይልቅ የጠራ ወርቅ ክበብ ያለው የራስ ቊር የተባለ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ የራስ ልብስ ጌጥ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ለእርሱ ሁሉን ታሰግጅለታለሽ (ታንበረክኪለታለሽ) እርሱ ግን ላንቺ ይሰግዳል ። ወረብ፦ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/ ትርጉም፦ ከዕንቈ ባሕርይ ይልቅ የጠራ ወርቅ ክበብ ያለው የራስ ቊር የአበባ አክሊል ማርያም የጊዮርጊስ የመንግሥቱ የራስ ልብስ ጌጥ ሽልማት ነሽ ። ዚቅ፦ ይእቲ ተዓቢ እምአንስት እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት መድኃኒቶሙ ለነገሥት አክሊል ንጹሕ ለካህናት ብርሃኖሙ ለከዋክብት @EOTCmahlet ትርጉም፦ ከሴቶች ይልቅ ከፍ ከፍ ትላለች ። የሰማዕታት እናታቸው ነች ። የመላእክት እኅታቸው ነች ። የነገሥታት መድኃኒታቸው ነች ።  ለካህናት ንጹሕ አክላለቸው ነች ። የከዋክብት ብርሃናቸው ነች ። ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ። @EOTCmahlet ወረብ፦ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም /፪/ ማርያም ከመ ዖፍ ተዓይል ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ/፪/ @EOTCmahlet ትርጉም ማርያም ማረፊያ እንዳጣች ወፍ ብቻዋን በግብፅ ተራሮች ውስጥ ትንከራተታለች፤ የሕፃናትም ደም በመንገዷ ሁሉ ይፈሳል። @EOTCmahlet ዚቅ፦ አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ፤እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ። @EOTCmahlet ትርጉም ልጅሽን አቅፈሽ ከሰይፍ ባሸሸሽ ጊዜ፤ ከዓይኖችሽ እንባ ከጉንጮችሽም ወዝ እንደ ዝናም እየወረደ ተራሮችን እንደ ወፍ ዞርሽ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ፤ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ ለዘሀሎ መልእልተ አርያም።አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ።ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንፁህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባረ ያዕርፉ ባቲ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌ:ማ- መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት። ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ። @EOTCmahlet ትርጉም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ከአርያም በላይ ያለ የአምላክ የጥበቡ ብዛት  እጅግ የሚያስደንቅ ነው ። የጥበቡ ብዛት እጅግ የሚያስደንቅ ነው ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። ሰማይን በሚያበሩ  ከዋክብቶች ያስዋበ /የከለለ / ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። ምድርንም ንጹሕ በሆኑ አበባዎች አስዋባት ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። በእርሷ ያርፉባት ዘንድ ሰንበትን ሠራ ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ።   @EOTCmahlet አመላለስ፦ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት/፪/ ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ/፬/ @EOTCmahlet ትርጉም የቅዱሳን መዓዛቸው በሸለቆዎች ውስጥ እንዳለ እንደ ሱፍ አበባ ነው ። ቀንሞስ የተባለ ሽቱን ናርዶስ ከተባለ ሽቱ ጋር አፈሩ ። 👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet   #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
13 117
13
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የጥቅምት 8 የሁለተኛው ሳምንት ማኅሌተ  ጽጌ በዓለ ፬ቱ እንስሳ ወኪሮስ ገዳማዊ ሥርዓተ ማኅሌት አማርኛ ትርጓሜ ክፍል ፩ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሥርዓተ ነግሥ:- መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ 👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር 👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ 👉በአሐቲ ቃል። በመረግድ 👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ 👉በአሐቲ ቃል። በቁም 👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በመረግድ- 👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በቁም 👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በመረግድ 👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በቁም 👉ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ "ልዑል" ብለው እንደጨረሱ እንደሌላው መልክዕ ስምዓኒ ተብሎ በመረገድ አይባሉም እዛው በቁም እንደተባለ ሁሉም ጽናጽሉን አስቀምጦ በጉረሮ 👇👇 ትርጉም፦ 👉አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ 👉ጩኸቴም በፊትኽ ይድረስ ምስጋና አቀርባለኹ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ 👉ፊትኽን ከእኔ አትመልስ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ 👉በችግሬ ጊዜ ጆሮኽን ወደ እኔ አድምጥ ምስጋና አቀርባለኹ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ 👉በምጠራኽ ጊዜም ፈጥነኽ ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። 👉 ለዘለዓለሙ ምስጋና አቀርባለኹ። ያ ማለት ያለ ልዑል እግዚአብሔርን እናመስግነው ማለት ነው። በአንዲት ቃል ዓለምን ኹሉ የፈጠረ አምላክ ፈጽሞ የተመሰገነ ነው። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡ @EOTCmahlet ትርጉም በአካል ለተካከሉ ኵልያቶቻችሁ ሰላምታ ይገባል፤ ሥላሴ! ከእናንተ አንዱ እግዚአብሔር ቃል ዓለማችሁን ለይቅርታ በጎበኘ ጊዜ የአባቶች ተስፋ በድንግል ማርያም ተፈጸመ በቀራንዮመሰ መድኀኒት መስቀል ተተከለ። ዚቅ፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤እንተ በሥሉስ ትትገመድ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከተ፤ሐረገ ወይን፤ሲሳዮሙ ለቅዱሳን፤ሐረገ ወይን፤ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ ወጸገወ ሰላመ ለኩሉ። ትርጉም፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሥሮቿ በምድር ቅርንጫፎቿም በሰማይ የሆኑ በሥሉስ የምትገመድ ለእኛም የበረከት ፍሬን የምታፈራልን የወይን ሀረግ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ። የወይን ሐረግ እመቤታችን የቅዱሳን ምግባቸው ናት ። ሰንበትን በቃሉ ሠራ ። ሰላምን ለሁሉ አደለ (ሰጠ)። @EOTCmahlet ማሕሌተ ጽጌ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፤ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ(ጽላተ) ኪዳን፤ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፤ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን፤ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን፡፡ @EOTCmahlet ትርጉም ለዕረፍት የኪዳኑ ምልክት የሆንሽ ማርያም መጽሐፍ እንደሚለው ከፈጣሪና ፍጡራን መካከል ነሽ ። የሰንበታት ሰንበታቸው ማርያም የብርሃን ቀን ነሽ ። ባንቺ አበባ በሞላበት ገነት ውስጥ ያሉ ጻድቃን ደስ ይላቸዋል ። ኃጢኣተኞችም ከሲኦል ይወጣሉ ። ወረብ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለዕረፍት ትእምርተ ኪዳን/፪/ ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/ @EOTCmahlet ትርጉም ለዕረፍት የኪዳኑ ምልክት የሆንሽ ማርያም መጽሐፍ እንደሚለው ከፈጣሪና ፍጡራን መካከል ነሽ ። ባንቺ አበባ በሞላበት ገነት ውስጥ ያሉ ጻድቃን ደስ ይላቸዋል ። አንቺ የብርሃን ቀን ነሽ ። @EOTCmahlet ዚቅ ሰንበቶሙ ይእቲ ለጻድቃን ትፍሥሕት፤ሰንበቶሙ ይእቲ ለኃጥአን ዕረፍት፤ኅቡረ ንትፈሳሕ ዮም በዛቲ ዕለት፡፡ @EOTCmahlet ትርጉም ሰንበታቸው ለጻድቃን ደስታ ናታ ። ሰንበታቸው ለኃጢኣተኞች ዕረፍት ናት ። በዚህች ቀን በአንድነት እንደሰት ። ማኅሌተ ጽጌ ዓቢይ ውእቱ ተአምር ጸግዮትኪ በድንጋሌ፤ ወፈርዮትኪ በንጽሕ ቁርባነ አምልኮ መጥለሌ፤ ማዕጠንተ ሱራፌ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ፤ አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ፤እንበሌኪ ማርያም ዘየዓርግ ሉዓሌ። @EOTCmahlet ትርጉም በድንግልና መውለድሽ(ማበብሽ) ታላቅ ተአምር ነው። የለመለመ የአምልኮ ቁርባንንም በንጽሕና ማፍራትሽ ድንቅ ነው፤ የሱራፊ የወርቅ ማጠኛ፣ የኪሩብም የዕንቍ ጽዋ ማርያም ሆይ! ያለ አንቺ (ምልጃ) የሚያርግ ጸሎትም ሆነ ልመና የለም። @EOTCmahlet ዚቅ ከመዝ ይቀድም መራናታ ወማዕጠንታኒ ዘወርቅ ወዉስቴታ መሶበ ወርቅ ዘመና በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ላዕሌሃ ኀደረ ቃለአብ ዛ አንቀጽ እንተ እግዚአብሔር ጻድቃን ይበዉዑ ውስቴታ መላእክት ይኬልልዋ ላዕሌሃ ኀደረ ቃለአብ መላእክት ወሊቃነ መላእክት ይትለአክዋ እለ ይገብሩ መሥዋዕተ ዘበሕጉ። @EOTCmahlet ትርጉም መቅረዝ እንደዚህ ይቀድማል፤ ማጠኛዋም የወርቅ ነው፤ በውስጧም መና የያዘ መሶበ ወርቅ አለ፤ የበቀለች የአሮን በትር ናት፤በላይዋ ላይ የአብ ቃል(ወልድ) አደረ፤ ይህች ደጅ የ የእግዚአብሔር ናት፤ በውስጧ ጻድቃን ይገባሉ፤ መላእክት ይጋርዷታል፤ የአብ ቃል(ወልድ) በላይዋ ሊይ አደረ፤ በሕጉ  የታዘዘውን መሥዋዕት የሚያደርጉ መላእክትና የመላእክት አለቆች ይላኩላታል። ዓዲ ኦ ምዕራግ እምድር እስከ ሰማይ ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኩሉ ፍጥረት ትርጉም ከምድር ወደሰማይ መውጫ ሆይ ባንቺ ከሁሉ የቀደመ ፍጥረት ታደሰ ወቦ (ሌላ) ማዕጠንትኑ ንብለኪ መዓዛ ስኂን ወልድኪ መላእክቲሁ ሠዋዕትኪ አቀብተ ጽንኃሁ ለበኲርኪ ወቦ ዘይቤ(ሌላ) ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ቢረሌ ንጽሕት ሙዳየ ዕፍረት በዘባቲ ተምዕዙ ካህናት ትርጉም የዳዊት ልጅ ሆይ ላንቺ ተገዛን የንጽህና ዋንጫ የሽቶ ማስቀመጫ ባለችበት ካህናት ተሸተቱ 🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹 🌼 @EOTCmahlet 🌼                 🌼 @EOTCmahlet 🌼 🌼 @EOTCmahlet 🌼 🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹       @EOTCmahlet   #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
11 350
14
ቅዳሜ የሚባሉት ወረቦች ሁላችሁም ይዛችሁ ግቡ
11 235
15
🤲 የማኅሌተ ጽጌ ወረቦች በዜማ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለዕረፍት ትእምርተ ኪዳን/፪/ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/ እምደቂቀ ሕዝብኪ ስምዖን ወገብረ ሕይወት/፪/ እንዘ ነዳይ አነ በብዕለ ዚአኪ ድንግል ከመ ነጋሢ እትሜካህ/፪/ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/ ወንዒ ሠናይትየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/ 🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹 👉 በከመ ይቤ 👈 👉 እምደቂቀ ሕዝብኪ 👈 👉 ንዒ ርግብየ 👈 👉 ክበበ ጌራ ወርቅ 👈 👉 ብክዩ ኅዙናን 👈 🇪🇹👆👆👆👆👆🇪🇹 🤲 የ፳፻፲፱ የሁለተኛ ሳምንት ማኅሌተ ፅጌ ወረቦች በዜማ በሊቀ መዘምራን ዳዊት እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscribe | 🔄 Share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እንዲሁም ያሬዳውያንን ለማያውቁት አሳውቁ። ያሬዳውያን
12 678
16
ዛሬ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 14ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ
ዛሬ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 14ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። ***************** « I want to attend Day 1+2+3 of Graphics Design Course » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን የመላኪያ አድራሻ @greenbirdtechnology ላይ ***************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
12 972
17
#ማስታወቂያ
11 791
18
የጥቅምት 8 ሁለተኛ ሳምንት ማኅሌት እየተተረጎመ ነው በቅርቡ ይጠብቁን
13 452
19
#ይኽን ሳምንት ለየኔታ ሳልሳቀቅ እለምናለ! #ከማኅሌቱ የኔታን ማጣት እንዴት ይከብዳል? ሊቀ ጠበብት ለይኲን ቢሻው የቦሌ መድኃኔዓለም የአቋቋም መምህር የቀለሙ ቀንድ ናቸው! ዛሬ ግን ከማኅሌቱ ስናጣ+1
#ይኽን ሳምንት ለየኔታ ሳልሳቀቅ እለምናለ! #ከማኅሌቱ የኔታን ማጣት እንዴት ይከብዳል? ሊቀ ጠበብት ለይኲን ቢሻው የቦሌ መድኃኔዓለም የአቋቋም መምህር የቀለሙ ቀንድ ናቸው! ዛሬ ግን ከማኅሌቱ ስናጣቸው ከፍቶናል። በገጠማቸው የጤና ችግር ከማኅሌት ተለይተው አልጋ ላይ ከዋሉ ዓመት አለፋቸው! ውድ ኦርቶዶክሳውያን! በሚጠፋ ገንዘባችሁ ሊቁን አሳክሙልን! 1000113984167 ለይኲን ቢሻው ይኽን ሳምንት ለየኔታ ሳልሳቀቅ እለምናለሁ!!! መ/ር መልአክ አማረ https://www.facebook.com/dereqwccgb
15 221
20
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ስርዓተ ዋዜማ አቋቋም ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ በቅድሚያ እንደስርዓቱ ደውል ይደውሉ ጸሎት ከተደረገ በኃላ @EOTCmahlet ይበል ካህን: ቅዱስ ሁሉም በዜማ: 👉እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ ዲበ ዕጸ መስቀል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሐያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተንስዓ እሙታን አመ ሣልስት ዕለት ዐርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግመ ይመጽዕ በስብሐት  ይኮንን ሕያዋነ ወሙታነ ተሰሐለነ እግዚኦ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ይእዜኒ ወዘንፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ህያው ተሠሐለነ አንድ አገልጋይ መቋሚያ አስቀምጠው ይቃኛሉ ዋዜማ በቅኝት: እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ ሁሉም ቅኝቱን ይቀበሉ: 👉 እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet መሪ ምስለ ተመሪ እየተመራሩ ይህን ይበሉ @EOTCmahlet መሪ : ሃሌ ሉያ ተመሪ:ሃሌ ሉያ መሪ: እንተ አጽናዕኮሙ ተመሪ: እንተ አጽናዕኮሙ መሪ:ለአድባር በኃይልከ ተመሪ: ለአድባር በኃይልከ መሪ: ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል ተመሪ: ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል @EOTCmahlet ሁሉም በዝማሜ ፦ 👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ ማመልጠን መሪ:  ዝንቱሰ ብእሲ ተመሪ: ዝንቱሰ ብእሲ መሪ: መምህርነ ተመሪ: መምህርነ መሪ:አባ ጸሊ በእንቲአነ ተመሪ: አባ ጸሊ በእንቲአነ መሪ:አባ ጸሊ ተመሪ: አባ ጸሊ @EOTCmahlet 👉ሁሉም በዝማሜ: በእንቲአነ ። @EOTCmahlet አንድ ሰው : 👉ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ ሁሉም በዝማሜ ይቀበሉ : በእንቲአነ ሌላ ሁለተኛ ሰው : ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet ሁሉም በዝማሜ 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ በቁም ከከበሮ ጋር - 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ 👉አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ በመረግድ 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ 👉አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet በቁም ምልጣኑን- 👉ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ በመረግድ 👉ዝንቱሰ ብእሲ፤ ዝንቱሰ ብእሲ፤ መምህርነ፤ መምህርነ፤  አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ በቁም - 👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet በመረግድ- 👉ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ እንተ አጽናዕኮሙ፤ እንተ አጽናዕኮሙ፤ ለአድባር በኃይልከ፤ለአድባር በኃይልከ፤ ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል ፤ዝንቱሰ ብእሲ ዝንቱሰ ብእሲ  ውስተ ኲሉ መምህር፤ መምህርነ፤  አባ ፤አባ በጽፋት👉 ጸሊ በእንቲአነ በጽፋት 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ ከእንግዲህ ምንጠቀማቸው ማወቅ ያለባችሁ ቃላት- ማስቆርቆር- ጽፋት ሆኖ ጠባቡን የከበሮ ክፍል መምታት ማስመታት-ጽፋት ሰፊውን የከበሮ ክፍል መምታት @EOTCmahlet አሁን ወደ ዋዜማው ስንመለስ @EOTCmahlet ማስቆርቆር👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ ማስቆርቆር👉አባ ጸሊ በእንቲአነ ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet አመላለስ እዚህ ጋር ይባላል አመላለስ፦ አባ ጸሊ በእንቲአነ/፪ ጊዜ/ አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ/፪ ጊዜ/ አመላለስ ከተባለ በኃላ በጽፋት 👉ዝንቱሰ ብእሲ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤  አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ ማስቆርቆር👉 ዝንቱሰ ብእሲ ማስመታት👉ዝንቱሰ ብእሲ ማስቆርቆር👉መምህርነ ማስመታት👉መምህርነ በጽፋት 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet ረጋ ባለ ጽፋት 👉 ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ @EOTCmahlet ማስቆርቆር👉 ሃሌ ሉያ ማስመታት👉ሃሌ ሉያ ማስቆርቆር👉እንተ አጽናዕኮሙ ማስመታት👉እንተ አጽናዕኮሙ ማስቆርቆር👉 ለአድባር በኃይልከ ማስመታት👉ለአድባር በኃይልከ ማስቆርቆር👉 ዝንቱሰ ብእሲ ማስመታት👉ዝንቱሰ ብእሲ ማስቆርቆር👉መምህርነ ማስመታት👉መምህርነ ማስቆርቆር👉አባ ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ በጭብጨባ እና በጽፋት ረጋ አርገው 👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ መስተበቊዕ በዜማ ካህናት ካደረሱ በኃላ #ለእግዚአብሔር_ምድር_በምልዐ፣ #እግዚአብሔር_ነግሠ፣#አግዚኦ_ጸራዕኩ_ኃቤከ፣ #ይትባረክ_እግዚአብሔር የሚሉት በምሪት ከተባሉ በኃላ በየመሀሉ ቅኔ እየገባ ቅኔው በዝማሜ፣ በቁም፣ በመረግድ፣ በጽፋትና በሿሿቴ እየተባለ ይቆያል ወደ መጨረሻም ሰላም ይጻፋል ሰላም በጽፋት👉 ሰላም፦ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለአረጋዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኮከብ ገዳም ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ፀጉያን እሙንቱ እምፅጌ ሮማን ወቀ ይሐን እምከላ ገዳም ፤ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ደቂቁ ሔራን ልኡላን ክቡር ወስያ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም እንዘ የአርግ መስዋዕት ሰላም ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፪/ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፬/ 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCmahlet # Join & share
14 707