cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ምስባክ ወማኅሌት

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ  👉ሰዓታት 👉ሥርዓተ ዋይዜማ ወማኅሌት 👉መዝሙር ዘሰንበት 👉ምስባክ ዘዘወትር ወዘሰንበት 👉ዝማሬያት 👉ስንክሳር ዘቅዱሳን፤ከነ ቅዱሳን ሥዕላት 👉መንፈሳዊ ትምህርት 👉ሥርዓተ ቅዳሴ 👉አንድምታ 🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ። መወያያ 👉 @Misbakgroup ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot

Больше
Рекламные посты
25 384
Подписчики
+4124 часа
+3477 дней
+2 64130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አመ ፳ወ፬ ለግንቦት ተክለ ሃይማኖት ሥርዓተ ማኅሌት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 የግንቦት ተክለ ሃይማኖት #ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Share ያድርጉ የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ፤ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ፤ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ፤እግዚእትነ ወመድኃኒትነ፤ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት፤ኃይልነ ወፀወንነ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለመከየድከ ውስተ ደብረ አሚን እለ ጌሣ፤ገጾ ማርያም ወወልዳ እንዘ የኅሥሣ፤ተክለ ሃይማኖት ንስር ወዘሐቅለ ገዳም አንበሳ፤በቅድሜከ ትክበር እግዚኦ ለደብረ ሊባኖስ ሞገሳ፤ከመ ቅድመ ኤልያስ ከብረ ርዕሶሙ ለኅምሳ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ይቤ ተክለ ሃይማኖት ሊቀ ጳጳሳት፤ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት፤አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት፤ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል፤ምስለ ፍቊር ወልደ ኢየሱስ ክርስቶስ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማዕዘኑ እግዚእትየ ማርያም ዉስተ ምድረ ነኪር ትኄልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕጻን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብፅ ይጼዉዖ አቡሁ ራማዊ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ወረብ በከመ ይቤ"ኦዝያን"[፪]ለዝክረ ቅዱሳን[፪] እምግብፅ ይጼዉዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ[፪] 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ምልጣን ዓይ ውእቱ ዝንቱ ዘመንክር ልደቱ ቦአ ብሔረ ግብፅ፤ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 እስመ ለዓለም ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስእንዎን ዘእንበለ ትብጻህ ግብተ አሠንዮ ፍኖተ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ወረብ ዘእስመ ለዓለም፦ ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/ 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 እስመ ለዓለም ዘዓደባባይ ተክለ ሃይማኖት ረከብናሃ በኦመ ገዳም፤ነሣዕናሃ ትኵነነ መርሐ፤እንዘ ገዳመ ትነብር ወታስተኃዉዝ ውስተ አድባር፤ሀገሩ ይእቲ ለንጉሠ ስብሐት። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 =>✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏  💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 join and share Via ማህሌታውያን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
ምስባክ ዘነግህ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ግጻዌ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👍 1
Показать все...
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል? ----------------------------------------------------
Показать все...
👍 1
በጠርሙስ
በማንኪያ
በሸክላ ዕቃ
በመጥረቢያ
Фото недоступноПоказать в Telegram