ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

Открыть в Telegram

ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ። ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

Канал አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ (@abizeeotc) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 749 подписчиков, занимая 7 674 место в категории Религия и духовность и 2 964 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 749 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -295, а за последние 24 часа — -9, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.58%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.38% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 596 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 750 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 2.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ። ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 24 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

11 749
Подписчики
-924 часа
-747 дней
-29530 дней

Загружаем данные

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '26
+4
в 2 каналах
сентябрь '26
+6
в 2 каналах
Get PRO
август '26
+12
в 2 каналах
Get PRO
июль '26
+2 464
в 2 каналах
Get PRO
июнь '26
+1
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+68
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+1 047
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+323
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+78
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+10
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+534
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+45
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+151
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+15
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+46
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+17
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+133
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+12
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+134
в 2 каналах
Get PRO
февраль '25
+15
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+309
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+143
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+644
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+163
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+157
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+36
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+52
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+258
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+35
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+11
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+18
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+50
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+158
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+189
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+250
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+487
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+405
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+3 179
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+46
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+153
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+634
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+91
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+684
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+1 552
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+1 162
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+10
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+6
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+3
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+10
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+6
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+28
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+270
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+42
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+107
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+113
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+1 379
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+2 510
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+9 071
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
24 октября0
23 октября0
22 октября0
21 октября0
20 октября0
19 октября0
18 октября0
17 октября0
16 октября0
15 октября+3
14 октября+1
13 октября0
12 октября0
11 октября0
10 октября0
09 октября0
08 октября0
07 октября0
06 октября0
05 октября0
04 октября0
03 октября0
02 октября0
01 октября0
Посты канала
2
3ሺ ሰው 1ሺህ ብር የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+2519
3ሺ ሰው 1ሺህ ብር የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+251933143133] የባንክ አካውንት ስም: አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ                          (Abenezer Gezahegn Sime) > "ትንንሽ ደግነቶች ተደምረው ትልቅ ታሪክ ይሰራሉ!" https://youtu.be/ZjMzfZTT0_U?si=jnloeupLJ4m2ZqbP > ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ መልካምነቱን ለሌሎችም አክፍሉ። ስለ መልካምነታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!     አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
394
3
https://youtu.be/anXAqeifKLw?si=ByhGktgMJ7tg6uBv
https://youtu.be/anXAqeifKLw?si=ByhGktgMJ7tg6uBv
331
4
3ሺ ሰው 1ሺህ ብር የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+2519
3ሺ ሰው 1ሺህ ብር የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+251933143133] የባንክ አካውንት ስም: አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ                          (Abenezer Gezahegn Sime) > "ትንንሽ ደግነቶች ተደምረው ትልቅ ታሪክ ይሰራሉ!" > ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ መልካምነቱን ለሌሎችም አክፍሉ። ስለ መልካምነታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!     አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
539
5
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=33fba9d665bb4fe5d9
59
6
እነሆ የ30 ቀን challenge በይፋ ዛሬ ተጀምሯል። ቅዱስ ሚካኤል ያሳካዋል ብዬ በድፍረት ጀምሬያለሁ። ከ376 ሺህ የፌስቡክ ቤተሰብ 3ሺ ሰው ብቻ ነው የምፈልገው። 373ሺው ደግሞ በጸሎት ያግዘኝ
እነሆ የ30 ቀን challenge በይፋ ዛሬ ተጀምሯል። ቅዱስ ሚካኤል ያሳካዋል ብዬ በድፍረት ጀምሬያለሁ። ከ376 ሺህ የፌስቡክ ቤተሰብ 3ሺ ሰው ብቻ ነው የምፈልገው። 373ሺው ደግሞ በጸሎት ያግዘኝ። ዛሬ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ በነቢዩ ሳሙኤል አማካኝነት ንጉሥ ዳዊትን የቀባበት ቀን ነው። (መዝሙረ ዳዊት 22) 1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2፤ በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3፤ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4፤ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5፤ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6፤ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። ፎቶው የዛሬ 7 ዓመት በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በዲፕሎማ የተመረቅኩት ነው። https://youtu.be/ZjMzfZTT0_U?si=jnloeupLJ4m2ZqbP ".... እግዚአብሔር ያዘጋጃል።" ዘፍ.22:8 ሰላም እና ጤና ለሁላችሁ ይሁን! እነሆ የምታግዙኝ ሰዓት ደረሰ። እኔ አቤኔዘር እባላለሁ። እንደሚታወቀው የእለት ተእለት እንቅስቃሴዬን እና ጉዞዬን የምከውነው በክራንች በመታገዝ ነው፡፡ ሆኖም ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እንቅስቃሴዎች እየበዙና እየተደራረቡ በመጡ ቁጥር በክራንች መንቀሳቀሱ በጣም እየደከመኝ እና ፈታኝ እየሆነብኝ መጥቷል። በተለይም፦ * ገዳማትንና ቅዱሳን ቦታዎችን ለመሳለም የማደርገውን ጉዞ ለማከናወን፣ * የእለት ተእለት ስራዎቼንና የዲጂታል ይዘት ዝግጅቶቼን በተሻለ ቀልጣፋነት ለመስራት እና ለመንቀሳቀስ፣ የራሴ የሆነ መኪና ቢኖረኝ ትልቅ እፎይታና ድጋፍ ይሆንልኛል። ስለሆነም ይህንን ህልሜን እና ፍላጎቴን ለማሳካት የ3ዐ ቀን የመኪና ግዢ Challenge ጀምሬአለሁ! በዚህ ቻሌንጅ ውስጥ የእያንዳንዳችሁ አነስተኛም ሆነ ትልቅ ድጋፍ፣ ሼር እና ሃሳብ ለእኔ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ 3ሺ ሰው 1ሺህ ብር የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+251933143133] የባንክ አካውንት ስም: አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ (Abenezer Gezahegn Sime) > "ትንንሽ ደግነቶች ተደምረው ትልቅ ታሪክ ይሰራሉ!" > ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ መልካምነቱን ለሌሎችም አክፍሉ። ስለ መልካምነታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
639
7
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=a63e88ab3e513914dd
92
8
https://youtu.be/ZjMzfZTT0_U?si=jnloeupLJ4m2ZqbP
https://youtu.be/ZjMzfZTT0_U?si=jnloeupLJ4m2ZqbP
1 412
9
"... እግዚአብሔር ያዘጋጃል።" ዘፍ.22:8 ሰላም እና ጤና ለሁላችሁ ይሁን! እኔ አቤኔዘር እባላለሁ። እንደሚታወቀው የእለት ተእለት እንቅስቃሴዬን እና ጉዞዬን የምከውነው በክራንች በመታገዝ ነው፡፡
"... እግዚአብሔር ያዘጋጃል።" ዘፍ.22:8 ሰላም እና ጤና ለሁላችሁ ይሁን! እኔ አቤኔዘር እባላለሁ። እንደሚታወቀው የእለት ተእለት እንቅስቃሴዬን እና ጉዞዬን የምከውነው በክራንች በመታገዝ ነው፡፡ ሆኖም ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እንቅስቃሴዎች እየበዙና እየተደራረቡ በመጡ ቁጥር በክራንች መንቀሳቀሱ በጣም እየደከመኝ እና ፈታኝ እየሆነብኝ መጥቷል። በተለይም፦ * ገዳማትንና ቅዱሳን ቦታዎችን ለመሳለም የማደርገውን ጉዞ ለማከናወን፣ * የእለት ተእለት ስራዎቼንና የዲጂታል ይዘት ዝግጅቶቼን በተሻለ ቀልጣፋነት ለመስራት እና ለመንቀሳቀስ፣ የራሴ የሆነ መኪና ቢኖረኝ ትልቅ እፎይታና ድጋፍ ይሆንልኛል። ስለሆነም ይህንን ህልሜን እና ፍላጎቴን ለማሳካት የ3ዐ ቀን የመኪና ግዢ Challenge ጀምሬአለሁ! በዚህ ቻሌንጅ ውስጥ የእያንዳንዳችሁ አነስተኛም ሆነ ትልቅ ድጋፍ፣ ሼር እና ሃሳብ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ 3ሺ ሰው 1ሺ ብር። የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ ሂሳቦች በአቅማችሁ ድጋፍ በማድረግ ከጎኔ መቆም ለምትፈልጉ፦ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000510909635 * (Telebirr): [+251933143133] የባንክ አካውንት ስም: አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ Abenezer Gezahegn Sime "ትንንሽ ደግነቶች ተደምረው ትልቅ ታሪክ ይሰራሉ!" ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ መልካምነቱን ለሌሎችም አክፍሉ። ስለ መልካምነታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
743
10
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=fbae6811b456fb89fe
742
11
ይህን ጽሑፍ አንብቡት ሼር አድርጉት ከፍቅረኛዬ ጋር ለስድስት ወር ቆይተናል፥ እወደዋለሁ ከባህሪው የምወደው #ይታመንልኛል። በብዙ ነገር ስፈትነው.... ግን ስንጣላ ይማታል ይሳደባል ከኔ በፊት ከሁለ
ይህን ጽሑፍ አንብቡት ሼር አድርጉት ከፍቅረኛዬ ጋር ለስድስት ወር ቆይተናል፥ እወደዋለሁ ከባህሪው የምወደው #ይታመንልኛል። በብዙ ነገር ስፈትነው.... ግን ስንጣላ ይማታል ይሳደባል ከኔ በፊት ከሁለት ሴቶች ልጅ አለው እና አምኜ ጀመርኩ ግን ስንጣላ በጣም ይሰድበኛል የተናቅሽ ነበርሽ እኔ ነኝ ያከበርኩሽ መጀመሪያም የተተፋብሽ ነበርሽ ይለኛል ይተፋብኛል ይመታኛል የሚታይ አካላዊ ጉዳት አድርሶብኛል። በግልፅ ፊቴ ላይ ይቀናል፥ ስራ እንኳን ከተደወለ ይሳደባል ለምን እንዲ ትለኛለክ ስለው መልሶ ፍቅር ይሆናል፥ ግን እንለያይ አልኩት እስከመጨረሻ ሌላ ሰው እንዳታይ ነው ማረግሽ ሲለኝ ፈርቼ ዝም አልኩት አወራሁት መልሼ። ይህ በመስተፋቅር የሚሰራ ድግምት ነው። አስቡት የምታፈቅሩትን ሰው የሰይጣን ቁራኛ ስታደርጉት። ለማንኛውም በመስተፋቅር የተጋቡ [እጮኛ] የሆኑ ሰዎችን ባህርይ ልንገራችሁ። በብዛት ወንዶች ናቸው የሚያደርጉት ስለዚህ የሴቷን ባህርይ ልንገራችሁ..... > ምትጠላውን ሰው በድንገት ትወደዋለች ያለ እርሱ ሕይወት የለኝም ያለርሱ ባዶ ነኝ ወዘተ ያስብላታል > በእርሱ የመጣባትን ቤተሰቧን ጭምር ትክዳለች > ከእርሱ ውጪ ወንድ ያለ መስሎ አይታያትም፥ በተለይ በሚጣሉበት ሰዓት ከላይ የተጻፈው አይነት ገደብ የለሽ ስድብና ምት ያሳርፍባታል ነገር ግን በጭራሽ ከእሱ ውጪ አታስብም > በቤተሰቧ በጓደኞቿና በአደባባይ ቢያዋርዳት ቢያጥላላት ቢንቃት በቦታው ቢሰማትም በጭራሽ ሌላ ውሳኔ አታስብም > በግንኙነት ወቅት የራሱን ደስታ ቢጠብቅ እንጂ ስለእርሷ በጭራሽ አይጨነቅም እርሷም እርሱን ከማጣት ዝምታን ትመርጣለች > መንፈሳዊ ሕይወት መጀመር መንፈሳዊ ሕይወት መበርታት ጠበል መጠመቅ ቅዳሴ ማስቀደስ በጭራሽ አይታሰብም፥ የጸሎት ሕይወት አይኖራትም፥ ስለሆነም እግዚአብሔር እስኪያነቃት የሰይጣን ባሪያ ሆና ትቆያለች። መስተፋቅር የማይሰራባቸው ሰዎች ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን የሚቀበሉ ናቸው። መስተፋቅር የሚያሰሩ ሰዎች መስተፋቅር ካሰሩበት ሰው ጋር የሚያደርጉት ማንኛውም የፍቅር ጊዜ ከአጋንንት ጋር እንጂ ከተሰራበት ሰው ጋር አይደለም። እግዚአብሔር ይማረን አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
862
12
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=4d83de9011d584f56e
850
13
37ኛ ዙር እጣ ወጥቷል። 21 ቁጥር ከመቀሌ የበገና እና 4 ቁጥር ከአ/አ የጸሎት መጽሐፍ ተሸላሚ ሆነዋል። 38ኛ ዙር ተጀምሯል። 1ኛ እጣ በገና 2ኛ እጣ የጸሎት መጽሐፍ። 60 ሰው በ200 ብር Awash👉🏦 013200909837300 CBE👉🏦 1000510909635 BOA👉🏦 47056497 ዳሽን ባንክ👉 5085757192011 Tele birr👉🏦 0933143133   አቤኔዘር ገዛኸኝ ስም ስልክ ሪሲት እጣ ቁጥር t.me/abigezenige ላይ ይላኩ t.me/abizeeotcwin join ይደረግ
1 061
14
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=0005fa89b588790a24
140
15
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ትፊት መሠረት፡ ወደ ቤተክርስቲያን ግቢ ስንገባ በሩን፣ ዛፎቹንና መሬቱን ሰግደንም ሆነ ዝቅ ብለን የምንስመው ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም፣ ክብርና ፍቅርን
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ትፊት መሠረት፡ ወደ ቤተክርስቲያን ግቢ ስንገባ በሩን፣ ዛፎቹንና መሬቱን ሰግደንም ሆነ ዝቅ ብለን የምንስመው ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም፣ ክብርና ፍቅርን በመግለጽ ነው፦ 1. የቤተክርስቲያኑን በር (ደጅ) መሳም የእግዚአብሔር ቤት መግቢያ በመሆኑ፦ በሩ ወደ ቅዱሱ ስፍራ መግቢያ ነው። መዝሙረኛው ዳዊት "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" እንደተናገረው (መዝ 122፥1)፡ በሩን መሳም ወደ አምላክ ቤት ለመግባት የተሰጠንን እድልና መታደል ማመስገኛ ነው። የክርስቶስ ምሳሌ በመሆኑ፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል "በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል" ብሏል (ዮሐ 10፥9)። በመሆኑም በሩን ስንስም ክርስቶስንና ወደ መንግሥቱ መግቢያችንን በማሰብ ነው። 2. መሬቱን (አፈሩን) ወድቆ መሳምና መስገድ ቦታው ቅዱስ በመሆኑ፦ እግዚአብሔር ሙሴን "የቆምክበት ስፍራ ቅዱስ መሬት ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ" እንዳለው (ዘጸ 3፥5)፡ የቤተክርስቲያን ግቢ እግዚአብሔር የሚመለክበትና ቅዱሳን መላእክት የሚጠበቁበት ቅዱስ ቦታ ነው። ትሕትናን ለመግለጽ፦ አፈርነታችንንና ከመሬት መፈጠራችንን በማሰብ በፈጣሪያችን ፊት ትሕትናን ለማሳየትና ንስሐ ለመግባት የሚደረግ የስግደትና የፍቅር መግለጫ ነው። 3. በግቢው ውስጥ ያሉትን ዛፎችና ግንቦች መሳም በቅብዐ ሜሮን የተቀደሱ በመሆናቸው፦ የቤተክርስቲያን ሕንፃና በግቢው ውስጥ የሚገኙት ነገሮች ሁሉ በቤተክርስቲያኑ ምረቃ ጊዜ በሜሮን (በቅዱስ ዘይት) ይከብራሉ፤ በጸሎትና በበረከት የተከበቡ ናቸው። ጽድቅና በረከትን ለማሰብ፦ ዛፎቹ በጸሎት፣ በዕጣንና በቅዳሴ ጢስ የተባረኩ እንደመሆናቸው መጠን፡ ምእመናን የቦታውን በረከት ለመካፈልና ለመሳተፍ በፍቅር ይስሟቸዋል። የጻድቃን ምሳሌ በመሆናቸው፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጻድቅን "በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደተተከለች ዛፍ" ይመስለዋል (መዝ 1፥3)። በግቢው ያሉ ዛፎች የቅዱሳኑንና የጻድቃኑን መንፈሳዊ ሕይወት ያታውሱናል። በአጠቃላይ እነዚህን ሁሉ ማድረግ ለቦታው ያለንን ታላቅ አክብሮት፣ ፍቅርና መንፈሳዊ ናፍቆት መግለጫ ነው። አምልኮቱ ለቁሳቁሱ ሳይሆን፡ ለቦታው ባለቤት ለአምላካችን ለእግዚአብሔርና በዚያ ለሚያድሩት ቅዱሳን የሚሰጥ ክብር ነው።
1 093
16
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ትፊት መሠረት፡ ወደ ቤተክርስቲያን ግቢ ስንገባ በሩን፣ ዛፎቹንና መሬቱን ሰግደንም ሆነ ዝቅ ብለን የምንስመው ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም፣ ክብርና ፍቅርን
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ትፊት መሠረት፡ ወደ ቤተክርስቲያን ግቢ ስንገባ በሩን፣ ዛፎቹንና መሬቱን ሰግደንም ሆነ ዝቅ ብለን የምንስመው ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም፣ ክብርና ፍቅርን በመግለጽ ነው፦ 1. የቤተክርስቲያኑን በር (ደጅ) መሳም የእግዚአብሔር ቤት መግቢያ በመሆኑ፦ በሩ ወደ ቅዱሱ ስፍራ መግቢያ ነው። መዝሙረኛው ዳዊት "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" እንደተናገረው (መዝ 122፥1)፡ በሩን መሳም ወደ አምላክ ቤት ለመግባት የተሰጠንን እድልና መታደል ማመስገኛ ነው። የክርስቶስ ምሳሌ በመሆኑ፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል "በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል" ብሏል (ዮሐ 10፥9)። በመሆኑም በሩን ስንስም ክርስቶስንና ወደ መንግሥቱ መግቢያችንን በማሰብ ነው። 2. መሬቱን (አፈሩን) ወድቆ መሳምና መስገድ ቦታው ቅዱስ በመሆኑ፦ እግዚአብሔር ሙሴን "የቆምክበት ስፍራ ቅዱስ መሬት ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ" እንዳለው (ዘጸ 3፥5)፡ የቤተክርስቲያን ግቢ እግዚአብሔር የሚመለክበትና ቅዱሳን መላእክት የሚጠበቁበት ቅዱስ ቦታ ነው። ትሕትናን ለመግለጽ፦ አፈርነታችንንና ከመሬት መፈጠራችንን በማሰብ በፈጣሪያችን ፊት ትሕትናን ለማሳየትና ንስሐ ለመግባት የሚደረግ የስግደትና የፍቅር መግለጫ ነው። 3. በግቢው ውስጥ ያሉትን ዛፎችና ግንቦች መሳም በቅብዐ ሜሮን የተቀደሱ በመሆናቸው፦ የቤተክርስቲያን ሕንፃና በግቢው ውስጥ የሚገኙት ነገሮች ሁሉ በቤተክርስቲያኑ ምረቃ ጊዜ በሜሮን (በቅዱስ ዘይት) ይከብራሉ፤ በጸሎትና በበረከት የተከበቡ ናቸው። ጽድቅና በረከትን ለማሰብ፦ ዛፎቹ በጸሎት፣ በዕጣንና በቅዳሴ ጢስ የተባረኩ እንደመሆናቸው መጠን፡ ምእመናን የቦታውን በረከት ለመካፈልና ለመሳተፍ በፍቅር ይስሟቸዋል። የጻድቃን ምሳሌ በመሆናቸው፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጻድቅን "በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደተተከለች ዛፍ" ይመስለዋል (መዝ 1፥3)። በግቢው ያሉ ዛፎች የቅዱሳኑንና የጻድቃኑን መንፈሳዊ ሕይወት ያታውሱናል። በአጠቃላይ እነዚህን ሁሉ ማድረግ ለቦታው ያለንን ታላቅ አክብሮት፣ ፍቅርና መንፈሳዊ ናፍቆት መግለጫ ነው። አምልኮቱ ለቁሳቁሱ ሳይሆን፡ ለቦታው ባለቤት ለአምላካችን ለእግዚአብሔርና በዚያ ለሚያድሩት ቅዱሳን የሚሰጥ ክብር ነው።
1
17
እጣው ዛሬ ምሽት ይወጣል። የቀሩ ቁጥሮችን በ200 ብር ይያዙ 43 46 47 48 50 51 53 ከ1-60 ቁጥር በ200 ብር በመቁረጥ ተሸላሚ ይሁኑ። 1ኛ እጣ በገና 2ኛ እጣ መዝገበ ጸሎት/መዝሙረ ዳ
እጣው ዛሬ ምሽት ይወጣል። የቀሩ ቁጥሮችን በ200 ብር ይያዙ 43 46 47 48 50 51 53 ከ1-60 ቁጥር በ200 ብር በመቁረጥ ተሸላሚ ይሁኑ። 1ኛ እጣ በገና 2ኛ እጣ መዝገበ ጸሎት/መዝሙረ ዳዊት Awash 👉 🏦 013200909837300 CBE 👉 🏦 1000145090176 BOA 👉 🏦 47056497 ዳሽን ባንክ 👉 🏦 5085757192011 Tele birr 👉 🏦 0933143133   አቤኔዘር ገዛኸኝ ስም ስልክ ሪሲት እጣ ቁጥር t.me/abigezenige ላይ ይላኩ t.me/abizeeotcwin join ይደረግ።   አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
337
18
ከተለያዩ የዩቲዩብ ቻናሎች ጋር ያደረግኩት አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ በራሴ ዩቲዩብ ለቄቅላችኋለሁ። በዚህ link ይመልከቱት 🤝 https://youtu.be/Exw-BMOYYXA?si=p79jpP_dO0eX
ከተለያዩ የዩቲዩብ ቻናሎች ጋር ያደረግኩት አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ በራሴ ዩቲዩብ ለቄቅላችኋለሁ። በዚህ link ይመልከቱት 🤝 https://youtu.be/Exw-BMOYYXA?si=p79jpP_dO0eXvv1a
2 087
19
https://t.me/abizeeotctmhrt?livestream=b7b882398c77a1d0fc
579
20
ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም ወደ ጊሺ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ሰሚነሽ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም ኩክየለሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ጉዞዎች ይኖሩናል መነሻ መገናኛ እስጢፋኖስ ጀሞ ጣፎ። 0933143133
656