cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com

Больше
Рекламные посты
188 042
Подписчики
+10924 часа
+5817 дней
+1 86530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 279 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሶስት ኮሌጆችና 16 የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት በመጀመሪያ እና በማስተርስ ዲግሪ 279 ተማሪዎችን እያስመረቀ ሲሆን÷ ዋናው ሚዛን ግቢ ደግሞ በነገው… https://www.fanabc.com/archives/252111
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ አጠቃላይ ሆስፒታል የስራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ አጠቃላይ ሆስፒታል የስራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው። ሚኒስትሯ በጉብኝታቸው የጤና ሥርዓት ማነቆዎችን ለመፍታት በሆስፒታሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች እና የተገኙ ውጤቶችን እየተመለከቱ ይገኛሉ። ከሚኒስትሯ በተጨማሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል… https://www.fanabc.com/archives/252107
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተመድ በግጭት ለተጎዱ ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ ገለጸ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ከግጭት ጋር በተያያዘ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ በአግባቡ ተደራሽ እንዲሆን የክትትል ሥራዎችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ የሥርዓተ ጾታ ጉዳይ ሃላፊ ክርስቲያን ኤፍ ሰንደርስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)÷… https://www.fanabc.com/archives/252104
Показать все...
👍 3 2😱 1
ቱርክ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ቱርክ ኦስትሪያን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች፡፡ ምሽት 4:00 ላይ በተደረገው ጨዋታ የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷት የነበረችው ኦስትሪያ በጥሎ ማለፉ ተሰናብታለች። የዛሬውን ውጤት ተከትሎም ወደሩብ ፍፃሜው የገቡት ስምንት ብሔራዊ ቡድኖች አስተናጋጇ ጀርመን፣ ስፔን፣ እንግሊዝ፣ ስዊዘርላንድ፣ ፖርቹጋል፣ ፈረንሳይ፣ ኔዘርላንድስ እና ቱርክ ሆነዋል፡፡ በዚህ መሰረት በሩብ ፍጻሜው ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ ስፔን ከአስተናጋጇ ጀርመን ስቱትጋርት ከተማ በሚገኘው ኤም ኤች ፒ ስታዲየም ይጫወታሉ። በተመሳሳይ ዕለት ፖርቹጋል ከፈረንሳይ ሀምቡርግ ከተማ በሚገኘው ቮልክስፓርክ ስታዲየን ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ ይፋለማሉ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ በዱሴልዶርፍ ከተማ ሜርኩር ስፔል ስታዲየም ላይ ይጋጠማሉ፡፡ በዚሁ ዕለት ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ ኔዘርላንድስ ከቱርክ በበርሊን ኦሎምፒክ ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡
Показать все...
👍 43 6👏 1😱 1
ሐረር የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ተቀበለች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ26ኛው ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን ለመሳተፍ ከተለያዩ ዓለማት ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሐረር ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ያደረጉት ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል እንዲሁም በ26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት የመጡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዲያስፖራዎች ሐረር ከተማ ሲደርሱ በክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል ነው የተባለው። 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር እንደሚጀምር ከከተማው አስተዳደር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
Показать все...
👍 15 7
ኔዘርላንድስ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) -በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ኔዘርላንድስ ሮማንያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች፡፡ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ኔዘርላንድስ 3 ለ0 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዋን አሸንፋለች፡፡ ኮዲ ጋክፖ (20') እንዲሁም ዶንየል ማለን (83', 90'+3) ደቂቃ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የዛሬው የጨዋታ መርሐ-ግብር ሲቀጥል ምሽት 4 ሠዓት ላይ ኦስትሪያ ከቱርክ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
Показать все...
👍 20🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና ለመቋቋም በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመለከተ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለመከላከልና ለመቋቋም የጋራ ጥረትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኦየስ ግሎባል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት “ግሎባል ሲቲዝን ፕላስ 2024” የተሰኘው የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው በአየር ንብረት… https://www.fanabc.com/archives/252084
Показать все...
👍 18 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው ብለዋል። ከፀጋዎቹ መካከል ለሰብል፣ ለእንስሳት ሀብት እና ለተፈጥሮ ሀብት ልማት ምቹ መሆኑን ጠቅሰው፤ በዚህ ዙሪያ ከሚመለከታቸው… https://www.fanabc.com/archives/252081
Показать все...
👍 16 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን ገለጹ፡፡ ከተሞችን ውበት እያጎናጸፉ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የስራ ዕድል እየፈጠሩ እንደሚገኙም አመልክተዋል። የከተማ መሬት አስተዳደርና ፕላን ሲዘጋጅ 30 በመቶ ለመንገድ፣ 30 በመቶ ለአረንጓዴ ልማት እንዲሁም 40… https://www.fanabc.com/archives/252071
Показать все...
👍 20 6😁 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዩጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት ነው ጉብኝቱ እያደረጉ የሚገኙት። በፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራው ልዑክ ዩጋንዳ በኢንቴቤ ዓለም… https://www.fanabc.com/archives/252074
Показать все...
👍 19 2😁 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.