Entrance Tricks
📈 تحلیل کانال تلگرام Entrance Tricks
کانال Entrance Tricks (@entrance_tricks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 120 917 مشترک است و جایگاه 1 058 را در دسته آموزش و رتبه 247 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 120 917 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 15 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 579 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 66 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 20.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.39% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 25 153 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 10 147 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 62 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 اکتبر | +20 | |||
| 15 اکتبر | +97 | |||
| 14 اکتبر | +60 | |||
| 13 اکتبر | +43 | |||
| 12 اکتبر | +21 | |||
| 11 اکتبر | +6 | |||
| 10 اکتبر | +9 | |||
| 09 اکتبر | +128 | |||
| 08 اکتبر | +69 | |||
| 07 اکتبر | +52 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | +48 | |||
| 04 اکتبر | +53 | |||
| 03 اکتبر | +140 | |||
| 02 اکتبر | +20 | |||
| 01 اکتبر | +40 |
| 2 | Freshman ተማሪዎች ግቢ ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ማወቅ አለባችሁ ። 👇👇
https://youtu.be/r5q8_PMM_DY | 122 |
| 3 | የ2019 የ Entrance Tricks የመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ከጥቅምት 15- 20 እንዲሰጥ ወስነናል ። ሙሉ ዝግጅታችን የጨረስን ሲሆን ፈተናውን ሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ ፈተናውን የምንሰጣችሁ በ App በኩል ሳይሆን 100% ትምህርት ሚኒስትር ፈተና ከሚሰጥበት ዌብሳይት ጋር የሚመሳሰል ዌብሳይት አዘጋጅተናል ። ይሄም ገና ካሁኑ ለዋናው ፈተና ልምድ እንዲኖራችሁ ያደርጋችኋል ። | 8 800 |
| 4 | +5 📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚 | 12 858 |
| 5 | #Update
Economics ለEntrance ስትዘጋጁ ከዚህ በፊት Consumer theory ለብቻው የነበረ ሲሆን አሁን ላይ Demand, Supply , Production and cost ላይ በአንድ አድርገነዋል እናንተም ዝግጅታችሁ በዚህ መልኩ እንዲሁም App ላይ ኖት በ1 አስተካክለን የለቀቅን ሲሆን ጥያቄ እና MLC ም በዚህ መልክ Update ይሆናል ። | 11 201 |
| 6 | #ምክር ለ2019 ተፈታኞች
እንዴት ናችሁ ተማሪዎቻችን ክላስ ከጀመርን almost 2 ወራቶች እየሆነን ነው ። ጎበዞች ናችሁ በሚገርም ሞራል እና ወኔ ላይ እንዳላችሁ እያየን ነው ። ጥናት በደንብ እየሄደላችሁ እንደሆነም አስተውለናል ። Entrance tricks በዋናነት የተከፈተው እንዲሁ short አድርጎ ለማስተማር ብቻ ሳይሆን የማታውቋቸውን ሚስጥሮች እና ቴክኒኮች በተለይ የክፍል አስተማሪዎች የማይነግሯችሁን ነገሮች ለመንገር ነው ። ከዛሬ ጀምረን አንዳንድ ነገሮችን እንላችኋለን ።
🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ።
🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ።
🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስምንት ያላነሰ 🤷♀️ ። ምሳሌ ከማታ 3-11 ወይም ከ 4-12 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ
🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ።
🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ
ከ negative ነገር ሁሉ ራቅ :- ጥቃቅን ነገሮችን ሁሉ ከሚያወሳስቡ ፤ እናልፍም ፤ አይሳካም ፤ common content ያደረጉት ሊጥሉን ስላሰቡ ነው ከሚሉ ጓደኞች ፤ በአንድ ሰአት እንዲገባችሁ አድርጎ ማስረዳት እየቻለ ዘጠኝ ሰአት ሙሉ ከሚንዛዛ አስተማሪ እንደዚያም ሆኖ ካልተረዳችሁት 🫣
🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው ............ይቀጥላል ።
ጊዜው ገና ነው ቀድማችሁ መጀመራችሁ የሚሰጣችሁ ጥቅም ፤ አመቱን በሙሉ ጭንቀት እና መደናገጥ ሳይገጥማችሁ በ confidence ለማሳለፍ ነው ። ጥቅምት ላይ ጀምሮ በቀን 1 ስአት የሚያነብ ተማሪ መጋቢት ላይ ጀምሮ በቀን 5 ሰአት ከሚያነብ ተማሪ ይበልጣል ።
©Entrance Tricks
ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ | 12 577 |
| 7 | Remedial Biology Course introduction for 2019 - 2019 Remedial Program 👇👇👇
https://youtu.be/Ew9EzQ0sIaA | 22 |
| 8 | 📌 EUEE 2015
There are thousands of displaced people in different parts of the country who have no proper shelter, food or cloth. Don't you think we ......... help them? (From Entrance tricks exam book UEE 2015) | 15 906 |
| 9 | በያዝነው አመት ወደ ሪሜዲያል እና Freshman የምትገቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ መረጃ መርጣችሁ በመቀላቀል ከስር ከስር መረጃዎችን መከታተል ትችላለሁ ።
🥇 AASTU — Addis Ababa Science and Technology University
🥇 AAU — Addis Ababa University
🥇 ASTU — Adama Science and Technology University
🥇 Ambo University
🥇 Arba Minch University
🥇 Arsi University
🥇 Assosa University
🥇 Bahir Dar University
🥇Bonga University
🥇 Debark University
🥇 Debre Berhan University
🥇 Debre Markos University
🥇 Debre Tabor University
🥇 Dilla University
🥇 Dire Dawa University
🥇 Ethiopian Civil Service University
🥇 Gambella University
🥇 Haramaya University
🥇 Hawassa University
🥇 Injibara University
🥇 Jigjiga University
🥇 Jimma University
🥇 Kotebe University of Education
🥇 Mekelle University
🥇Mekdela Amba University
🥇 Mizan-Tepi University
🥇 Oda Bultum University
🥇 Samara University
🥇 Selale University
🥇 University of Gondar
🥇 Wachamo University
🥇 Werabe University
🥇 Wolaita Sodo University
🥇 Woldia University
🥇 Wolkite University
🥇 Wollega University
🥇 Wollo University
🎯Private universities
🥇 Admas University
🥇 Rift Valley University
🥇 St. Mary's University
🥇 Unity University | 21 284 |
| 10 | 💻በዚህ አመት የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ ???
🔺Grade 9 👉@Entrance_tricks_grade9
🔹Grade 10👉 @Entrance_tricks_grade10
🔹Grade 11👉 @Entrance_tricks_grade11
🔺Grade 12 👉 @entrance_tricks
🔹Remedial 👉 @remedialtricks1
🔺Freshman 👉 @Freshman_tricks
🔹Private Re Exam 2019 👉@Privateentrance2019 | 18 959 |
| 11 | Grade 10 Mathematics unit 1 part 1 - Relations and Functions 👇👇
https://youtu.be/b2SQbj9BoDg?si=TNbdzpc-OHXwyJRR | 21 511 |
| 12 | +9 G12-Physics-text book @entrance_tricks.pdf | 29 414 |
| 13 | አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር ሞዴል በብዛት ከ9-12 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹን 3 ምዕራፎች ያካተተ ሞዴል ይሰጣሉ ።
ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እኛ በነፃ የሚሰጥ ሞዴል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እንሰጣችኋለን። እናንተ እኛን ለማገዝ ከእናንተ የሚጠበቀው ከላይ በvideo እንደምታዩት play store and App store ላይ በመግባት 5/5 rate መስጠት እና የሚያበረታታ ማንኛውንም ኮሜንት መፃፍ ብቻ ነው ።👇👇
📱PLAY STORE📱
📱APP STORE📱 | 21 724 |
| 14 | ብዙዎቻችሁ ፈተና ላይ የሚደጋገሙ ቦታዎችን ታውቃላቹ በዚህ አመት ሲመጡስ ለመመለስ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ?? | 19 690 |
| 15 | بدون متن... | 18 335 |
| 16 | بدون متن... | 18 955 |
| 17 | ፈተና ስንገባ እንዳንረሳ በኖት እየከለስን !! | 18 406 |
| 18 | #ማስታወሻ
የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ከ2013 ዓ.ም በፊት UEE (የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ) የሚባል ሲሆን & ከ2014 ዓ.ም ወደዚህ ደግሞ ESSLCE (የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መልቀቂያ ፈተና) ተብሏል ። የፈተና ይዘቱም
🎯UEE (Grade 11&12 )
🎯ESSLCE(Grade 9-12)
Entrance Tricks ካላችሁ አጭር ጊዜ አንፃር EUEE ጥያቄዎችን Practice ከማድረግ ይልቅ ESSLCE ጥያቄዎች ላይ Focus ማድረግን ይመክራል ።
@Entrance_tricks | 22 669 |
| 19 | ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሹመዋል ።
@entrance_tricks | 27 545 |
| 20 | በዚህ Video Physics ለ2019 Entrance ፈተና እንዴት በቀላሉ ከGrade 9-12 ያሉትን በአንድ አድርገችሁ ማንበብ እንደምትችሉ አሳይተናል ።👇👇
https://youtu.be/hfFH0CvV6w8 | 27 103 |
