cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061 https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

Більше
Рекламні дописи
16 137
Підписники
+9724 години
+6637 днів
+2 75330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የምትፈተኑት በምንድን ነው ???Anonymous voting
  • በ ኦላይን
  • በ ዩኒቨርሲቲ
  • አላወቅንም
0 votes
👍 5
መታየት ያለበት VIDEO ነው!!!👆🏿👆🏿👆🏿
Показати все...
👍 7
Показати все...

👍 7
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) በ video የተደገፈ ስልጠና ከፈለጉ ይሄን ይመልከቱ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/7sfd6KYPKDc?si=Nv2tZwRUGzYf5JMe
Показати все...
👍 3
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲 መልካም  ጥናትቻናላችን ይህ ነው ✅Follow us:👇 https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks
Показати все...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

👍 24 2🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተና 18 ቀናቶች ብቻ ቀሩት !!!
Показати все...
👍 9 1
ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳 @EXAM_PACKAGES ላይ ይቀላቀላሉ ።
Показати все...
👍 5
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
Показати все...
👍 4
Показати все...
የ12ኛ ክፍል ኦንላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ...በ online ለሚሰጠው ኢንትራነስ ፈተና ሙሉ ስልጠና

የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND (

https://t.me/entrance_tricks_admin)

መላክ ነው ። ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳

https://t.me/entrance_tricks

ላይ ይቀላቀላሉ ። #ethiopianeducation #education #newcurriculum #entrance2016 #exam

👍 4
📚የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል! 💻Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች
Показати все...
👍 18🕊 2