cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061 https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
18 048
مشترکین
+8224 ساعت
+5707 روز
+2 38830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
በአዲስ አበባ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም፦ - ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት - ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም  ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል - ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል - መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም   መደበኛ ትምህርት ይጀምራል - መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል - ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት - ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል - ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም  ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ  ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል። ቢሮው በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት መኖራቸውን ጠቅሷል። በተጨማሪም ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል።
8268Loading...
02
The answer is 🥰killed. The sentence is describing a past event (the building collapsed and the fire-fighters were killed). This requires the past tense of the verb "kill."
1 0671Loading...
03
English EUEE 🙋QUESTION The collapsed building ___ three fire-fighters. ❤️ kill 🤩 kills 🥰killed 🔥 killing React to right ✅answer
1 5052Loading...
04
2 ቀን ቀረው ❗️ የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
2 1162Loading...
05
📚EUEE QUESTION …....... breakfast is in tin, go and take it. 🥰 A little 🔥 A few 👍 Very ❤️ Many React to right ✅ answer
1 8501Loading...
06
📚questions from euee and grade 10 matric /2000- 2015/ 1,What is the largest subatomic particles? 2,Ions are A. atoms of an element that have different numbers of protons B. atoms of an element that have different numbers of neutrons C.atoms that have a charge 2.What particles are found in the nucleus of an atom? A. protons and neutrons B.protons and electrons C.neutrons and electrons 3,Which subatomic particle has the smallest mass? A.proton B,neutron C,electron 4.Which subatomic particle has a charge of zero? A,proton B,neutron C,electron 5,Which subatomic particle has a charge of +1? A,proton B,neutron C,electron 6,Which section of an atom has the highest density? A,electron cloud B,nucleus C,all sections have the same density 7,The atomic number tells the A,number of electrons in the atom B,number of protons in the atom C,number of neutrons in the atom 8,The number of protons and neutrons in a nucleus is the A,atomic mass B,atomic number C,mass number 9,Nucleons are A,electrons and protons B,electrons and neutrons C,protons and neutrons 10,Where are the electrons in an atom located? A,nucleus B,atomic orbitals C,corona of the nucleus 11,. According to Dalton’s Atomic Theory, matter consists of indivisible ___ a) Molecules b) Atoms c) Ions d) Mixtures 12,Atoms of different elements differ in mass. a) True b) False 13,What did Dalton’s Theory couldn’t explain? a) gaseous volumes b) conservation of mass c) chemical philosophy d) indivisible atoms 14,What is the name of Dalton’s publication? a) A New system of atomic Philosophy b) An old system of Chemical Philosophy c) A New System of Chemical Philosophy d) A New System of Chemical Prophecy 15,Which of the following may not be explained by Dalton’s atomic theory? a) reason for combining atoms b) conservation of mass c) chemical philosophy d) indivisible atoms 16,Law of conservation of mass isn’t explained in Dalton’s atomic theory. a) True b) False 17,All atoms of a given element have identical __ including identical _____ a) Properties, mass b) Weight, volume c) Volume, properties d) Temperature, pressure
1 60823Loading...
07
Media files
1 3540Loading...
08
💡 ዛሬ 😊የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦💯 📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics  ❓ 📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦ ፡-Newtons law of motion. ፦ Pascal principle ፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለMaths  ❓ 📚 ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር ❓ 📚 ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል ❓ 💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት ❓
1 5078Loading...
09
📚2014/15 #UEE FOR SOCIAL 📘ALL SUBJECTS https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks
1 67634Loading...
10
📘ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) 👉በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። 👉በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በትምህርት ለትውልድ መርሐ ግብር 22 ሺህ የሚደርሱ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን አስታውቀዋል። 👉በተለይም ለተማሪዎች የሚሰጠው የሪሚዲያል ፈተና መጀመሩን በማስታወቅ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ተናግረዋል። 👉ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር የገለጹት ሚኒስትሩ÷ ፈተናውን የተሳለጠ ለማድረግ ለፈታኝ መምህራን በቂ ሥልጠና እየሰተጠ መሆኑንም ገልጸዋል። 👉ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል።
2 0514Loading...
11
📚Economics Common questions on micro and macro economics Instructions: Choose the best answer for each question. 1. Which of the following is a core concept in macroeconomics? a) Supply and demand b) Market equilibrium c) National income d) Consumer behavior Answer: c) National income 2. What is the primary focus of microeconomics? a) The behavior of individual consumers and firms b) The overall performance of the economy c) The role of government in the economy d) The effects of international trade Answer: a) The behavior of individual consumers and firms 3. Which of these is NOT a key macroeconomic indicator? a) Inflation rate b) Unemployment rate c) Gross Domestic Product (GDP) d) Market share of a particular company Answer: d) Market share of a particular company 4. What is the difference between a recession and a depression? a) A recession is a short-term downturn, while a depression is a prolonged and severe downturn b) A recession is caused by inflation, while a depression is caused by deflation c) A recession affects only a few industries, while a depression affects all industries d) There is no difference; the terms are interchangeable Answer: a) A recession is a short-term downturn, while a depression is a prolonged and severe downturn 5. What is the main goal of monetary policy? a) To regulate the money supply and interest rates b) To control government spending and taxation c) To promote fair competition in the marketplace d) To protect consumer rights Answer: a) To regulate the money supply and interest rates 6. What is the main goal of fiscal policy? a) To regulate the money supply and interest rates b) To control government spending and taxation c) To promote fair competition in the marketplace d) To protect consumer rights Answer: b) To control government spending and taxation 7. What is the concept of opportunity cost? a) The cost of producing a good or service b) The value of the next best alternative forgone c) The cost of borrowing money d) The cost of living Answer: b) The value of the next best alternative forgone 8. What is the law of supply? a) As the price of a good increases, the quantity supplied decreases b) As the price of a good increases, the quantity supplied increases c) As the price of a good decreases, the quantity demanded increases d) As the price of a good decreases, the quantity demanded decreases Answer: b) As the price of a good increases, the quantity supplied increases 9. What is the law of demand? a) As the price of a good increases, the quantity demanded decreases b) As the price of a good increases, the quantity demanded increases c) As the price of a good decreases, the quantity demanded increases d) As the price of a good decreases, the quantity demanded decreases Answer: a) As the price of a good increases, the quantity demanded decreases 10. What is market equilibrium? a) The point where supply and demand are equal b) The point where prices are at their highest c) The point where profits are maximized d) The point where production is maximized Answer: a) The point where supply and demand are equal 11. What is the difference between a price floor and a price ceiling? a) A price floor is a minimum price, while a price ceiling is a maximum price b) A price floor is a maximum price, while a price ceiling is a minimum price c) A price floor is set by the government, while a price ceiling is set by the market d) A price floor is set by the market, while a price ceiling is set by the government Answer: a) A price floor is a minimum price, while a price ceiling is a maximum price 12. Which of the following is a characteristic of a perfectly competitive market? a) Many sellers, each with a small market share b) Homogeneous products c) Free entry and exit d) All of the above Answer: d) All of the above
2 28050Loading...
12
📘Maths General questions about derivative and integration ## Multiple Choice Questions on Derivatives and Integration Instructions: Choose the best answer for each question. 1. What is the derivative of a function? a) The slope of the tangent line at a point on the function's graph b) The area under the curve of the function c) The inverse of the function d) The maximum value of the function Answer: a) The slope of the tangent line at a point on the function's graph 2. What is the notation for the derivative of f(x)? a) f'(x) b) Δf(x) c) ∫f(x) dx d) f⁻¹(x) Answer: a) f'(x) 3. What is the derivative of a constant? a) 1 b) 0 c) The constant itself d) Undefined Answer: b) 0 4. What is the derivative of x^n? a) nx^(n-1) b) n*x^n c) x^(n+1) d) x^(n-1) Answer: a) nx^(n-1) 5. What is the derivative of e^x? a) e^x b) x*e^(x-1) c) ln(x) d) 1/x Answer: a) e^x 6. What is the derivative of sin(x)? a) cos(x) b) -sin(x) c) tan(x) d) cot(x) Answer: a) cos(x) 7. What is the integral of a function? a) The slope of the tangent line at a point on the function's graph b) The area under the curve of the function c) The inverse of the function d) The maximum value of the function Answer: b) The area under the curve of the function 8. What is the notation for the indefinite integral of f(x)? a) f'(x) b) Δf(x) c) ∫f(x) dx d) f⁻¹(x) Answer: c) ∫f(x) dx 9. What is the integral of a constant? a) 1 b) 0 c) The constant itself d) The constant multiplied by x Answer: d) The constant multiplied by x 10. What is the integral of x^n? a) nx^(n-1) b) (1/(n+1))*x^(n+1) c) x^(n+1) d) x^(n-1) Answer: b) (1/(n+1))*x^(n+1) 11. What is the integral of e^x? a) e^x b) x*e^(x-1) c) ln(x) d) 1/x Answer: a) e^x 12. What is the integral of cos(x)? a) sin(x) b) -cos(x) c) tan(x) d) cot(x) Answer: a) sin(x) 13. What is the fundamental theorem of calculus? a) It relates differentiation and integration b) It states that the derivative of the integral of a function is the function itself c) It provides a way to calculate definite integrals d) All of the above Answer: d) All of the above 14. Which of the following is an application of derivatives? a) Finding the maximum or minimum value of a function b) Calculating the area under a curve c) Determining the rate of change of a function d) Both a and c Answer: d) Both a and c 15. Which of the following is an application of integration? a) Finding the volume of a solid b) Calculating the work done by a force c) Determining the average value of a function d) All of the above Answer: d) All of the above
2 85482Loading...
13
የዩኒቨርሲቲወች በጀት ከቀጣይ አመት ጀምሮ በማይታመን መልኩ ተሸሽሉአል፣ በዚያ ላይ በየአመቱ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡት ተማሪወች ቁጥር እየቀነሰ ነው፣ ይህ ማለት ወደፊት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገቡ ተማሪወች ይሻሻላል፣ እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ!!! አሁን በደምብ ካነበባችሁ የፈለጋችሁበት ዩኒቨርሲቴ ትገባላችሁ !!!
3 02624Loading...
14
https://youtu.be/siGMIjJz_nA
3 12322Loading...
15
Media files
20Loading...
16
Media files
3 20361Loading...
17
📚BIOLOGY PILOT EXAM @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
20Loading...
18
📚2016 Mathematics Pilot Exam @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
2 89374Loading...
19
📘Geography Common Questions about Map Reading Instructions: Choose the best answer for each question. 1. What is the primary purpose of a map? a) To show the exact location of every object on Earth b) To depict the Earth's surface in a reduced and simplified form c) To provide a detailed account of the history of a region d) To illustrate the distribution of natural resources Answer: b) To depict the Earth's surface in a reduced and simplified form 2. Which of the following is NOT a common type of map? a) Political map b) Physical map c) Topographic map d) Astronomical map Answer: d) Astronomical map 3. What is a map scale? a) The distance between two points on a map b) The ratio between the distance on a map and the corresponding distance on the ground c) The total area covered by a map d) The number of features shown on a map Answer: b) The ratio between the distance on a map and the corresponding distance on the ground 4. What do contour lines on a topographic map represent? a) Different types of vegetation b) Changes in elevation c) Boundaries between political units d) Directions of major roads Answer: b) Changes in elevation 5. What is the difference between a compass rose and a map legend? a) A compass rose shows directions, while a map legend explains map symbols b) A compass rose shows map symbols, while a map legend explains directions c) Both show the same information d) Neither shows important information Answer: a) A compass rose shows directions, while a map legend explains map symbols 6. Which direction does North typically point on a compass? a) Up b) Down c) Left d) Right Answer: a) Up 7. What is a grid system used for on a map? a) To measure the area of a map b) To determine the exact location of points on a map c) To represent different types of terrain d) To show the boundaries of political units Answer: b) To determine the exact location of points on a map 8. What is a map projection? a) A method for representing the Earth's curved surface on a flat map b) A system of lines that divide a map into squares c) A scale that shows the distance between two points on a map d) A legend that explains the symbols used on a map Answer: a) A method for representing the Earth's curved surface on a flat map 9. What is the main disadvantage of a Mercator projection? a) It distorts shapes and sizes of landmasses near the poles b) It is difficult to use for navigation c) It only shows a small portion of the Earth's surface d) It is not accurate for representing distances Answer: a) It distorts shapes and sizes of landmasses near the poles 10. What is a GPS (Global Positioning System)? a) A system for determining the location of a point on Earth b) A map that shows the location of all GPS satellites c) A device for measuring distances on a map d) A method for creating map projections Answer: a) A system for determining the location of a point on Earth 11. Which of the following is NOT a common map symbol? a) Dot b) Star c) Triangle d) Circle Answer: b) Star 12. What is the difference between a map and a globe? a) A map is flat, while a globe is three-dimensional b) A map shows a larger area than a globe c) A globe is more accurate than a map d) A map is more portable than a globe Answer: a) A map is flat, while a globe is three-dimensional 13. What is the best type of map to use for planning a hiking trip? a) Political map b) Physical map c) Topographic map d) Road map Answer: c) Topographic map 14. How can you determine the elevation of a point on a topographic map? a) By reading the contour lines b) By looking at the map scale c) By using a compass d) By measuring the distance between two points Answer: a) By reading the contour lines
3 22370Loading...
20
📘HISTORY common questions about the Battle of Adwa Instructions: Choose the best answer for each question. 1. When did the Battle of Adwa take place? a) 1895 b) 1896 c) 1897 d) 1898 Answer: b) 1896 2. Which two countries fought in the Battle of Adwa? a) Ethiopia and France b) Ethiopia and Britain c) Ethiopia and Italy d) Ethiopia and Egypt Answer: c) Ethiopia and Italy 3. What was the primary reason for the Italian invasion of Ethiopia? a) To spread Christianity b) To establish a colonial empire c) To help Ethiopia fight against the Mahdists d) To secure access to the Red Sea Answer: b) To establish a colonial empire 4. Who was the Ethiopian Emperor during the Battle of Adwa? a) Tewodros II b) Yohannes IV c) Menelik II d) Haile Selassie I Answer: c) Menelik II 5. What was the name of the Ethiopian general who led the army at Adwa? a) Ras Makonnen b) Ras Alula c) Dejazmach Tessema d) Wagshum Gobena Answer: b) Ras Alula 6. Which European country provided military assistance to Ethiopia during the war against Italy? a) France b) Russia c) Germany d) None of the above Answer: d) None of the above 7. Which weapon played a crucial role in the Ethiopian victory at Adwa? a) Artillery b) Machine guns c) Rifles d) All of the above Answer: d) All of the above 8. What was the main tactic used by the Ethiopians in the Battle of Adwa? a) Frontal assault b) Guerilla warfare c) Naval blockade d) Air raids Answer: b) Guerilla warfare 9. How many Italian soldiers were killed at the Battle of Adwa? a) Less than 100 b) Around 500 c) Over 7,000 d) More than 10,000 Answer: c) Over 7,000 10. What was the significance of the Ethiopian victory at Adwa? a) It ended Italian colonization of Ethiopia b) It helped to inspire other African nations to fight for independence c) It showed that Africa could resist European imperialism d) All of the above Answer: d) All of the above 11. How did the Battle of Adwa impact the relationship between Ethiopia and Europe? a) It strengthened relations between Ethiopia and European powers b) It strained relations between Ethiopia and European powers c) It had no significant impact on relations d) It led to a series of diplomatic agreements Answer: b) It strained relations between Ethiopia and European powers 12. The Battle of Adwa is considered a turning point in African history because: a) It was the first time an African nation defeated a European power b) It marked the end of colonialism in Africa c) It inspired the Pan-African movement d) It led to the creation of the African Union Answer: a) It was the first time an African nation defeated a European power 13. What was the name of the treaty that officially ended the Italo-Ethiopian War? a) The Treaty of Addis Ababa b) The Treaty of Rome c) The Treaty of Versailles d) The Treaty of Paris Answer: a) The Treaty of Addis Ababa 14. What legacy did the Battle of Adwa leave for Ethiopia? a) A sense of national pride and unity b) A reputation as a strong and independent nation c) A lasting symbol of resistance to colonialism d) All of the above Answer: d) All of the above 15. How is the Battle of Adwa celebrated in Ethiopia today? a) It is a national holiday b) There are monuments and museums commemorating the victory c) It is a symbol of national pride d) All of the above Answer: d) All of the above
3 04977Loading...
21
3 ቀን ቀረው ❗️ የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
5 28412Loading...
22
💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች  ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ መቅድም ፥ ለአይምሯችንን በተገቢው መንገድ በመጥቀም ለፈተና ከመዘጋጀት አኳያ ከግምት ውስጥ ማስገባት ከሚገቡን ብዙ ነገሮች አሉ ። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት ፡ • አብዛኛው የአእምሯችን የማሰብ እና የማስታወስ አቅም በቀላሉ የሚገነባ አደለም • የምናነብበት መንገድ ቀላል በሚሆንበት ጊዜ ሊረሳበት የሚችልበት እድል የሰፋ ነው ። • የሚከብዱንን እርዕሶች እና ሃሳቦች  ላይ ለፈተና መዘጋጀት መሞከር ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል ፤ ይሁን እንጂ እነዚህን ነገሮች ለማስተካከልና ጥሩ ችሎታ ለማግኘት የግድ ጫናውን ተጋፍጦ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። • ጥያቄ ስትሰሩ መልሱን ወይም መፍትሄውን ከማየትችሁ በፊት በተለየ መልኩ ለማስብ ብትጥሩ የተሻለ ትማራላችሁ። • ያለ እረፍት ለማንበብ መታገሉ ፣ መሸምደድ እና ደጋግሞ ማንበብ አያዘልቅም! በአይምሯችን ውስጥ ያሉ የዕውቀት ክምችቶችን በአንድ ደን እንዳሉ ዛፎች አስቧቸው። ከአንድኛው  ቦታ ወደ ሌላኛው ቦታ በተመላለሳችሁ ቁጥር እንዴት እዛ ቦታ መድረስ እንዳለባችሁ እየገባችሁ ይመጣል። ችግሩ ግን ፈተና ላይ በዚህ በምታውቁት መንገድ እንድትሄዱ አትጠየቁም ፣ ፈተና እንደ ስሙ ፈተና ነው እና ፣ የምታውቁትን እና የለመዳችሁትን መንገድ ዘግተው ሌላ ትክክለኛውን አቅጣጫ ፈልጋቹ ድረሱ ትባላላችሁ። ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ ሃላፊነቱ ከፈተናው በፊት በ ደን ውስጥ ያሉትን መግቢያ እና መውጫ አማራጮች ጠንቅቆ ማውቅ ነው ማለት ነው። ለዚህ ነው ጎብዝ ተማሪዎችን ንባብ እንዴት ነው ብላችሁ ብትጠይቋቸው እንደሚከብድ የሚነግሯችሁ ፣ ምክንያቱም ሮጠው ያቺን ደስ የምትለዋን እርዕስ አይደለም ከላይ ከላይ የሚያነቡት ፣ ውስጥ ድረስ ይገባሉ ፣ በኋላ ፈተናው እንዲቀላቸው አሁን ከባድ ነው ያሉትን ነገር በሙሉ ይጋፈጣሉ። ይህን ካልን አሁን አዋጭ ወደ ሆኖ የንባብ ስልቶች ዝርዝር እንለፍ! 1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች) High school እያለው አንድ መምህሬ ሶስት ጊዜ ከማንበብ 1 ጊዜ ጥያቄ መስራት ይል ነበር። ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው። በ አንድ ድንጋይ አራት ወፍ መምታት እየተቻለ አንድ ውፍ - ሼ ነው። 2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ) ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ"  አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ የውሻ ጥርስ አጥንት በመታገል ነው የሚጠነክረው ፣ በጭካኔ የመጣው ቢመጣ ንክስ ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን በቀይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ኖራችሁ ማለት ነው ። 3️⃣ አይምሮን በከባድ ሚዛን መፈተን የሰራችሁት ጥያቄ ደግማችሁ ምስራት ደስ ይላል አደል ? አዳዲስ ማቴሪያል ከማንበብ ይልቅ ድሮው ያነበባችሁትን ምስመር በመስመር ስታነቡ ቀላል ነው። ካነበባችሁ በኋላ ጥያቄ ስሰሩ መጀመሪያ ላይ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች ለኮፍ ለኮፍ አርጋችሁ መጨረሻ ላዩ የሚኖሩትን ከባባድ ጥያቄዎች ለማን የተዘጋጁ ይመስላችኋል? ለ ግቢ ተማሪዎች  ወይስ ለመምህራን! አሰልቺ የሆኑ እና ግራ የሚያጋቡ ርዕሶችን ማንበብ አድካሚ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ የሚሰማችሁ ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየተገላችሁ እና እየለፋችሁ እንደሆነ የምትረዱበት እንጂ የ ወድቀታችሁ ማሳያ አደለም። 4️⃣ ክፍተት መስጠት ( SPACING) በጣም ትልቅ የሆነ አይምሮን ሃይልን የሚወስዱ ንባቦችን ስታነቡ ምናልባት ደስ ብሏችሁ ዛሬ ከዚህ ለአፍታ እንኳን ሳልነሳ ጭርሼ ውላለው ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እንዲህ እያረጋችሁ ለትንሽ ቀናት ሊሳካ ይችላል ፣ ከዛን ግን አይምሯሁ ዝሎ ንባብ የሚባል ነገር እርም ብላችሁ ስተውት ትዝ ይላችሁኋል? አይምሯችሁም አይናችሁም እንዲያርፍ  ፍቀዱለት ፣ ለ 2 ወይም ከ ሶስት ሰዓት ንባብ በኋላ ፣ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ፣ የተፈጥሮ photon Energy እያገኘ አይናችሁ እንዲዝናና ፍቀዱለት ፣ ለመሳቅ ለመጫወት ሞክሩ ! ምክንያቱም አይምሯችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥሉትም ቀናት ስለሚያስፈልጋችሁ። 5️⃣ ንባብን በነጻነት ማጣመር አንድ አይነት እርዕስ ለመጨረስ ወይም አንድ Subject ላይ አይምሯችሁን አትገድቡት ፣ History ላይ ያነበባችሁት a battle of "some site " ምናልባትም Geography Class ደግሞ የ Mineral site ሊሆን ይችላል ፣ 9ኛ ክፍል ያነበባችሁት 11ኛ ክፍል ላይ ካለ ሁለቱንም መፅሃፍ ዘርግታችሁ አንድ ላይ አጣምሯችሁ ለማንበብ አትፍሩ። ነባባችሁ የግድ ደባሪ መሆን የለበትም ጥሩ ውጤት ለማምጣት ፣ Chemistry ያነበባችሁት ርዕስ Biology እንድታነቡ  ከገፋፋችሁ ሂዱ አንብቡ ፣ በንባብ ፍቅር ተጠመቁ ፣ ውስጣችሁን  እንዲወራችሁ ፍቀዱለት ፣ የንባብ ፍላጎታችሁን ለስኬታችሁ ተጠቀሙበት። 6️⃣ ሁሌም ንቁ መሆን ይሄን ብሔራዊ ፈተና ጥሩ አርጎ ለምስራት እየተጋ ያለው ጓደኛችሁ ጋር ደውሉ ፣ ወይ የትምህርት ቤት አማካሪያችሁ ወይ ደግሞ የምትግባቡት መምህር ጋር ፣ አሁን እየሄዳችሁበት ካለበት ብቃት ብላይ ልትሄዱበት የምትችሉበትን ርቀት ጠይቋቸው። በፍጹም የአሸናፊነት ወይ ደግሞ የውሸጥ ድል ስሜት እንዲያዘናጋችሁ አትፍቀዱ ፣ በአቅራቢያችሁ ሁሉ ያሉት ብዙ መልፋት እንደማይጠበቅባችሁ ሲነግሯችሁ ፣ ተዘናግታችሁ በስንፍና እንዳትሰናከሉ ከልብ ትቢት ተጠበቁ 7️⃣ ማስታወሻ ዘዴን ማዳበር ሊረሱ የሚችሉ ሃሳቦችን ልታስታውሱበት የምትችሉባቸውን ዘዴዎች በመፍጠር ለምዝናናት ሞክሩ ፣ ምናባዊ በሆነ መልኩ በግጥም ፣ ወይ በ acronyms ወይ በ Diagram አግናኝታችሁ ለመረዳት ሞክሩ። Join👇👇
2 91830Loading...
በአዲስ አበባ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም፦ - ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት - ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም  ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል - ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል - መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም   መደበኛ ትምህርት ይጀምራል - መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል - ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት - ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል - ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም  ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ  ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል። ቢሮው በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት መኖራቸውን ጠቅሷል። በተጨማሪም ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል።
نمایش همه...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

👍 11
The answer is 🥰killed. The sentence is describing a past event (the building collapsed and the fire-fighters were killed). This requires the past tense of the verb "kill."
نمایش همه...
💯 3🔥 1👌 1
English EUEE 🙋QUESTION The collapsed building ___ three fire-fighters. ❤️ kill 🤩 kills 🥰killed 🔥 killing React to right answer
نمایش همه...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

🥰 37🤩 8🔥 2🕊 2👍 1
2 ቀን ቀረው ❗️ የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
نمایش همه...
👍 10🔥 1
📚EUEE QUESTION …....... breakfast is in tin, go and take it. 🥰 A little 🔥 A few 👍 Very ❤️ Many React to right answer
نمایش همه...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

🥰 18🔥 13👍 1🙏 1
📚questions from euee and grade 10 matric /2000- 2015/ 1,What is the largest subatomic particles? 2,Ions are A. atoms of an element that have different numbers of protons B. atoms of an element that have different numbers of neutrons C.atoms that have a charge 2.What particles are found in the nucleus of an atom? A. protons and neutrons B.protons and electrons C.neutrons and electrons 3,Which subatomic particle has the smallest mass? A.proton B,neutron C,electron 4.Which subatomic particle has a charge of zero? A,proton B,neutron C,electron 5,Which subatomic particle has a charge of +1? A,proton B,neutron C,electron 6,Which section of an atom has the highest density? A,electron cloud B,nucleus C,all sections have the same density 7,The atomic number tells the A,number of electrons in the atom B,number of protons in the atom C,number of neutrons in the atom 8,The number of protons and neutrons in a nucleus is the A,atomic mass B,atomic number C,mass number 9,Nucleons are A,electrons and protons B,electrons and neutrons C,protons and neutrons 10,Where are the electrons in an atom located? A,nucleus B,atomic orbitals C,corona of the nucleus 11,. According to Dalton’s Atomic Theory, matter consists of indivisible ___ a) Molecules b) Atoms c) Ions d) Mixtures 12,Atoms of different elements differ in mass. a) True b) False 13,What did Dalton’s Theory couldn’t explain? a) gaseous volumes b) conservation of mass c) chemical philosophy d) indivisible atoms 14,What is the name of Dalton’s publication? a) A New system of atomic Philosophy b) An old system of Chemical Philosophy c) A New System of Chemical Philosophy d) A New System of Chemical Prophecy 15,Which of the following may not be explained by Dalton’s atomic theory? a) reason for combining atoms b) conservation of mass c) chemical philosophy d) indivisible atoms 16,Law of conservation of mass isn’t explained in Dalton’s atomic theory. a) True b) False 17,All atoms of a given element have identical __ including identical _____ a) Properties, mass b) Weight, volume c) Volume, properties d) Temperature, pressure
نمایش همه...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

👍 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 12👌 2🔥 1🏆 1
💡 ዛሬ 😊የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦💯 📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics  ❓ 📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦ ፡-Newtons law of motion. ፦ Pascal principle ፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለMaths  ❓ 📚 ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር ❓ 📚 ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል ❓ 💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት ❓
نمایش همه...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

👍 7 2🙏 2
نمایش همه...
2015 UEE Eng social join @ENTRANCE_TRICKS.pdf2.13 MB
2015 Chemistry UEE join us @ENTRANCE_TRICKS.pdf2.17 MB
2015 UEE English join @ENTRANCE_TRICKS.pdf3.54 MB
Aptitude 2nd round 2014 UEE @ENTRANCE_TRICKS.pdf1.65 MB
Biology 2nd round UEE 2014-15 @ENTRANCE_TRICKS.pdf2.76 MB
2014 chemistry UEE (2nd round) @ENTRANCE_TRICKS.pdf1.97 MB
👍 5 3👏 2

👍 11🔥 2