Entrance Tricks
前往频道在 Telegram
በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች ። ☎️ ስልክ 0920308061 📩 ቴሌግራም support @entrance_tricks_admin
显示更多📈 Telegram 频道 Entrance Tricks 的分析概览
频道 Entrance Tricks (@entrance_tricks) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 114 272 名订阅者,在 教育 类别中位列第 1 158,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 247 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 114 272 名订阅者。
根据 16 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 699,过去 24 小时变化为 116,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 29 002 次浏览,首日通常累积 13 778 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 120。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች ።
☎️ ስልክ 0920308061
📩 ቴሌግራም support @entrance_tricks_admin”
凭借高频更新(最新数据采集于 17 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
114 272
订阅者
+11624 小时
+4597 天
+1 69930 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+886
在37个频道中
五月 '26
+3 661
在41个频道中
Get PRO
四月 '26
+3 001
在44个频道中
Get PRO
三月 '26
+1 765
在54个频道中
Get PRO
二月 '26
+2 359
在51个频道中
Get PRO
一月 '26
+1 937
在44个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2 709
在42个频道中
Get PRO
十一月 '25
+3 089
在70个频道中
Get PRO
十月 '25
+2 938
在54个频道中
Get PRO
九月 '25
+10 972
在81个频道中
Get PRO
八月 '25
+779
在42个频道中
Get PRO
七月 '25
+3 731
在71个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 181
在91个频道中
Get PRO
五月 '25
+4 989
在75个频道中
Get PRO
四月 '25
+6 374
在89个频道中
Get PRO
三月 '25
+4 276
在103个频道中
Get PRO
二月 '25
+4 714
在79个频道中
Get PRO
一月 '25
+5 603
在89个频道中
Get PRO
十二月 '24
+7 201
在85个频道中
Get PRO
十一月 '24
+9 176
在71个频道中
Get PRO
十月 '24
+10 114
在80个频道中
Get PRO
九月 '24
+6 534
在74个频道中
Get PRO
八月 '24
+2 450
在37个频道中
Get PRO
七月 '24
+4 982
在36个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 872
在62个频道中
Get PRO
五月 '24
+3 432
在30个频道中
Get PRO
四月 '24
+3 799
在31个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 765
在19个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 952
在10个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 541
在9个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 561
在5个频道中
Get PRO
十一月 '23
+749
在15个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 108
在5个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 097
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+277
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+286
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+700
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 六月 | +52 | |||
| 16 六月 | +116 | |||
| 15 六月 | +98 | |||
| 14 六月 | +117 | |||
| 13 六月 | +78 | |||
| 12 六月 | +8 | |||
| 11 六月 | +45 | |||
| 10 六月 | +41 | |||
| 09 六月 | 0 | |||
| 08 六月 | +36 | |||
| 07 六月 | +31 | |||
| 06 六月 | +20 | |||
| 05 六月 | +55 | |||
| 04 六月 | +48 | |||
| 03 六月 | +55 | |||
| 02 六月 | +70 | |||
| 01 六月 | +16 |
频道帖子
| 2 | አንዳንድ ተማሪዎች Video ብቻ እያዩ ኖት ሳያነቡ ጥያቄ ሳይሰሩ ወደ ፈተና ክፍል የመግባት ሱስ ይዟችኋል ። Video የሚታየው ስታነቡ ያልገባችሁን ለመረዳት ብቻ ቢሆን ኖት እና ፈተናን ብታስቀድሙ ይመከራል ። ለምን ፈተና ክፍል ውስጥ ትረሱታላችሁ ። ብዙ በ Video ብቻ የሚያጠኑ ተማሪዎች ፈተና ላይ ጥሩ experience የላቸውም ። በአንፃሩ ኖት እና ጥያቄ በእራስ እየሰሩ የከበደንን part Video አይተን ወደ ኖት ብንመለስ ፤ ጥያቄ ሰርተን ስንጨርስ ያጣናቸውን ሰብስበን በኖት ብንከልስ አንረሳውም ። Please ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ላይ የብዙ ተማሪዎች ችግር እየሆነ መጥቷል ይሄ ነገር ። ደግሞ ብዙ በ Confidence ጨርሰናል የሚሉ ተማሪዎች ስንጠይቃቸው ያስቀመጣችሁትን Video አይቻለሁ ነው የሚሉት ። Note and exam ግዴታ ነው ያለበለዚያ ፈተና ክፍል ውስጥ ትረሳላችሁ ። | 14 263 |
| 3 | ይሄ Economics part 2 ክለሳ Video ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ mic ተቋርጦ sound የለውም ነገ በጠዋት ደግመን እንለቃለን ። ስለትብብራችሁ እናመሠግናለን ። | 13 986 |
| 4 | +5 📕 2018 Natural Science Related Chapters For Entrance Exam
📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ
©Entrance Tricks
@entrance_tricks
@entrance_tricks | 19 923 |
| 5 | +5 📕 2018 Social Science Related Chapters For Entrance Exam
📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ
©Entrance Tricks
@entrance_tricks
@entrance_tricks | 17 705 |
| 6 | ⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅
========================
⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::
⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:-
--------------------------
✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።
✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 17 585 |
| 7 | 📓Maths Chapter 1 Full Revision
👉🏿 Full Note
👉🏿 ESSLCE 2014-2017
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚 | 17 737 |
| 8 | 📓English Chapter 1 Full Revision
👉🏿 Full Note
👉🏿 ESSLCE 2014-2017
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚 | 17 641 |
| 9 | የዘንድሮው Entrance ፈተና በስምንት ዙር ይሰጣል ። 6 በ online ፤ 2 በወረቀት ። የፈተናዎች አገልግሎት እንዳለው በ8ቱ ጥያቄዎች መካከል ልዩነት እንዳይኖረው ምን ታደርጋላችሁ ሲባል ።80% የሚሆኑት ጥያቄዎች ሲዘጋጁ Minimum learning competency = ተማሪዎች ያንን ምዕራፍ በመማራቸው ብቻ ሊያቋቸው የሚገቡ ነጥቦች ናቸው ። ይህ በሁሉም መፅሀፎች Teacher guide ላይ የተቀመጠ ሲሆን እኛ ሰብሰብ አድርገን ኖት ጨምረን ክለሳ ፕሮግራማችን ላይ አካተንላችኋል ። በተለይ ያልጀመራችሁ ተማሪዎች በ 0 ከምትገቡ ቢያንስ MLC አይታችሁ ግቡ ። | 22 196 |
| 10 | ከ9-11 ለምትገኙ ተማሪዎች በነፃ አፑ ላይ የ Second semester note and final exam አስገብተንላችኋል ። Profile ውስጥ በመግባት Grade በመቀየር ማግኘት ትችላላችሁ ። | 18 550 |
| 11 | ከ9-11 ለምትገኙ ተማሪዎች በነፃ አፑ ላይ የ Second semester note and final exam አስገብተንላችኋል ። Profile ውስጥ በመግባት Grade በመቀየር ማግኘት ትችላላችሁ ። | 18 664 |
| 12 | ክፍያ ከፍላችሁ App ላይ Video download ማድረግ የሚያስቸግራችሁ ተማሪዎች የቴሌግራም private channel አማራጭ ለ video ብቻ ስለተዘጋጀ @entrance_tricks_admin ላይ app ላይ የምጠቀመው በዚህ ስልክ ቁጥር ነበር Video download ማድረግ እያስቸገረኝ ነው ብላችሁ ፃፉልን ። check አድርገን እንልክላችኋለን ። | 18 485 |
| 13 | Geography Entrance ፈተና ላይ በየአመቱ የሚደጋገሙ ጥያቄዎች ። 👇👇
https://youtu.be/GRt98Jvvk6s | 19 519 |
| 14 | የ2018 Entrance ፈተና ሙሉ የፈተና አሰጣጥ እና ፕሮግራም መረጃዎች ከፈተናዎች አገልግሎት ። 👇👇
https://youtu.be/6byTQ8LkRa4 | 27 788 |
| 15 | የ2018 Entrance ፈተና በ computer and በወረቀት የምትፈተኑ ተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ 👇👇
📲 በኦላይን 👉 https://youtu.be/cXrto6RPKdM?si=Qmf67zPYyGFSjxWb
🖨️ በወረቀት 👉https://youtu.be/sc0j7vSMbdc?si=k9YWQMv3YV7eEJeI | 22 184 |
| 16 | በድጋሚ ማስጠንቀቂያ !!!
እንደዚህ አይነት ሊንኮችን አትንኩ | 25 498 |
| 17 | ዘጠነኛ ክፍል History ምን ያህል ታስታውሳላቹ ። በ Entrance Tricks የተዘጋጀ !!! #አብረን_እናስታውስ
🎯Chapter 1: History, Huma Evolution
1. Prehistory: The period of human history before written records.
2. Hominids: Members of the biological family Hominidae, which includes humans and their ancestors.
3. Fossils: Remains or impressions of ancient organisms preserved in rock.
4. Paleolithic: The earliest period of human culture characterized by the use of stone tools.
5. Neolithic Revolution: The transition from nomadic hunter-gatherer societies to settled agricultural communities.
6. Archaeology: The scientific study of material remains from past human life and activities.
🎯Chapter 2: Ancient World Civilization up to 500 AD
1. Civilization: A complex society characterized by urban development, social stratification, and cultural achievements.
2. Mesopotamia: An ancient region located between the Tigris and Euphrates rivers, known as one of the cradles of civilization.
3. Pharaoh: The title used for ancient Egyptian rulers, considered both political and religious leaders.
4. Empire: A large political unit that rules over diverse peoples and territories, often through conquest.
5. Cuneiform: An ancient writing system developed by the Sumerians of Mesopotamia, using wedge-shaped marks on clay tablets.
🎯Chapter 3: States in Ethiopia and the Horn of Africa up to 1500
1. Aksumite Empire: An ancient kingdom located in present-day Ethiopia and Eritrea, known for its monumental obelisks and trade networks.
2. Christianization: The process by which a society adopts Christianity as its dominant religion; significant in Ethiopia around the 4th century AD.
3. Trade Routes: Paths followed by traders, crucial for commerce and cultural exchange in the Horn of Africa.
4. Zagwe Dynasty: A dynasty that ruled Ethiopia from approximately the 9th to 12th centuries, known for its rock-hewn churches.
5. Solomonic Dynasty: A dynasty claiming descent from the biblical King Solomon and the Queen of Sheba, ruling Ethiopia from the 13th century onward.
6. Islamic Expansion: The spread of Islam throughout the Horn of Africa beginning in the 7th century, influencing local cultures and politics.
🎯Chapter 4: Medieval Period and Medieval Age of Europe
1. Feudalism: A social system in medieval Europe where land was held by lords in exchange for military service from vassals.
2. Manorialism: An economic system structured around a lord’s manor or estate, including peasants who worked the land.
3. Crusades: Military campaigns sanctioned by the Church to reclaim the Holy Land from Muslim control during the medieval period.
4. Renaissance: A cultural movement beginning in the late medieval period that emphasized a revival of classical learning and values.
🎯Chapter 5: States, Principalities, Population Movements Interactions in Ethiopia 13th to Mid-16th Century
1. Ethiopian Empire: Refers to the consolidated state that emerged under the Solomonic dynasty during this period.
2. Adal Sultanate: A Muslim sultanate that engaged in conflict with Christian Ethiopia during the early modern period.
3. Battle of Wayna Dega: A significant battle between Ethiopian forces and Muslim invaders that exemplified resistance against external threats.
4. Portuguese Influence: Refers to the arrival of Portuguese explorers and missionaries in Ethiopia, impacting trade and religious dynamics.
5. Gonder Period: A time marked by political stability and cultural flourishing in Ethiopia during the 16th century.
ክፍል 2 ይቀጥላል ...
©Entrance Tricks 2018 | 27 798 |
| 18 | Economics ላይ ያሉ Curve ኦች ወይም graph ኦች የተረዳችሁትን Concept በ graph መግለጫ መንገድ ናቸው ። በመሆኑም 1 የሶሻል ተማሪ የገባውን Concept በ curve ካልገለፀ Economics አልገባውም ማለት ነው ። | 21 361 |
| 19 | የነገ 6ኛ ቀን Challenge Aptitude part 1 video ነው ። ይህም ትንሽ ስለሆነ ከሰአት Economics and Physics ማካካሻ ይሆናችኋል ። | 21 860 |
| 20 | ይህን የ Geography video ለሁላችሁም ነገ በዩቲዩብ እንለቅላችኋለን ። በደንብ ያግዛችኋል ብለን እናስባለን ። | 24 059 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
