Entrance Tricks
በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች ። ☎️ ስልክ 0920308061 📩 ቴሌግራም support @entrance_tricks_admin
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Entrance Tricks
تُعد قناة Entrance Tricks (@entrance_tricks) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 114 913 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 143 في فئة التعليم والمرتبة 246 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 114 913 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 700، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 94، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.59%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.55% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 29 381 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 14 407 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 100.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች ።
☎️ ስልክ 0920308061
📩 ቴሌግራም support @entrance_tricks_admin”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 24 يونيو | +112 | |||
| 23 يونيو | +94 | |||
| 22 يونيو | +89 | |||
| 21 يونيو | +41 | |||
| 20 يونيو | +168 | |||
| 19 يونيو | +73 | |||
| 18 يونيو | +64 | |||
| 17 يونيو | +86 | |||
| 16 يونيو | +116 | |||
| 15 يونيو | +98 | |||
| 14 يونيو | +117 | |||
| 13 يونيو | +78 | |||
| 12 يونيو | +8 | |||
| 11 يونيو | +45 | |||
| 10 يونيو | +41 | |||
| 09 يونيو | 0 | |||
| 08 يونيو | +36 | |||
| 07 يونيو | +31 | |||
| 06 يونيو | +20 | |||
| 05 يونيو | +55 | |||
| 04 يونيو | +48 | |||
| 03 يونيو | +55 | |||
| 02 يونيو | +70 | |||
| 01 يونيو | +16 |
| 2 | ለፈተና ዝግጅት የሚያዘናጓችሁ ነገሮች
1. ከጓደኞቻችሁ ጋር የሚደረጉ የተለያዩ የማስታወሻ ፕሮግራሞች (ተመካክራችሁ ከፈተና በኋላ ማድረግ )
2. በ Group እናጥና በሚል ከጓጀኛ ጋር አዲስ ጥናት ቡድን መመስረት (ቀድሞ የተመሠረተ ከሆነ አሪፍ ነው አዲስ ግን Balance ማድረግ ስለሚከብድ አንዱ የአንደኛው ጥገኛ እንዲሆን ያደርጋል ። በአንፃሩ ያልገባን መጠየቅ ከእነርሱም ያልገባንን መረዳት ።
ክፍል 2 ይቀጥላል ... | 6 183 |
| 3 | ከ password መርሳት እና ተያያዥ በonline ፈተናው ከመሰጠቱ ጋር በተያያዘ የሚያስጨንቋችሁ አንዳንድ ነገሮች እንዳሉ ተገንዝበናል ። በመሆኑም በ online ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሙሉ የፈተና አሰጣጡ ። ወደ ፈተና ክፍል ከመግባት ጀምሮ ጨርሳችሁ እስከ ምትወጡ ድረስ ያለው አሰራር እንደምታስቡት የተወሳሰበ ሳይሆን ቀላል ነው ። ይሄን ጭንቀታችሁን የሚያቀል የሚያጋጥማችሁን ነገር ሁሉ የሚያሳይ video ነገ እንለቅላችኋለን ።
@entrance_tricks | 8 740 |
| 4 | የ2018 Online ፈተና ተፈታኞች የመፈተኛ ዙር ድልድል የተጠናቀቀ ሲሆን ወደ ትምህርት ቤታችሁ ተልኳል ። በመሆኑም የትኛው ዙር (Round) ላይ እንደምትፈተኑ እንዲሁም የትኛው የፈተና መስጫ ማዕከል ላይ እንደምትፈተኑ ጭምር ከትምህርት ቤታችሁ መረጃ መቀበል ትችላላችሁ ። | 18 513 |
| 5 | #ማስታወሻ
ባለፉ ፈተናዎች ዝግጅት ቀድማችሁ ስታደርጉ የነበራችሁ ተማሪዎች በቀራችሁ ቀናት ፈተናዎችን ብቻ በመውሰድ ከምታሳልፉት የመጨረሻ የኖት ክለሳ ብታደርጉ ይሻላል ብለን እናስባለን ። ለምሳሌ 2 Biology ሞዴል ወይም ሌሎች ፈተናዎችን ወሰዳችሁ እንበል እነርሱ ላይም ቢቢበዛ 4 labelled questions (የስዕል ጥያቄዎች ) ፤ 15 Case based ጥያቄዎች ወጥተውበት ተፈትናችሁ ከመግባት ከ Grade 9-12 ያሉትን በ labelled base ሊመጡ የሚችሉ ስዕሎች እንዲሁም ከ9-12 ያሉትን በ case based ሊመጡ የሚችሉ experiment አይታችሁ ብትገቡ የትኛው ይበልጣል ። ፈተናዎች የፈተና ይዘትን እና ፎርማትን ለማታውቁ ተማሪዎች ነው ። በመጨረሻ ሰአት በኖት ሳይከልሱ መግባትን በፍጹም አናበረታታም በተለይ ቀደም ብላችሁ ዝግጅት የጀመራችሁ ተማሪዎች ፈተና ላይ ቢመጡ ሊረሱ የሚችሉትን ለቅማችሁ ለመያዝ የምትታገሉበት ጊዜ ነው ። ቀጣዩን ሳምንት ተረጋግታችሁ ሳትባክኑ ተጠቀሙበት በተለይ አመቱን ሙሉ ፈተና ባለበት አሳዳችሁ ስትፈተኑ የቆያችሁ ተማሪዎች እራሳችሁን ሰውራችሁ ድክመታችሁን ስለምታውቁ ድክመታችሁ ላይ ብትሰሩ ይሻላል ።
@entrance_tricks | 19 962 |
| 6 | ብዙዎቻችሁ ፈተና ላይ የሚደጋገሙ ቦታዎችን ታውቃላቹ በዚህ አመት ሲመጡስ ለመመለስ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ?? | 26 367 |
| 7 | لا يوجد نص... | 28 751 |
| 8 | لا يوجد نص... | 23 678 |
| 9 | ፈተና ስንገባ እንዳንረሳ በኖት እየከለስን ወገን !!! | 20 936 |
| 10 | ብዙዎቻችሁ 2017 ን መርጣችኋል ። የሰራችሁት የ2017 ን ብቻ መሆኑን ያሳያል ። ጥያቄውን አውቀን ነው የጠይቅናቹ ሁሌም እንደምንለው ከ2014-2017 ያሉት ይበቋችኋል ። በጣም አልሰራችሁም ከተባለ የ2016 እና 2017 መስራት ግድ ነው ። እኛ ደግሞ ትንሽ ባደረግነው ጥናት ያልተለመዱ የሚባሉ ጥያቄዎች በብዛት ከማካተት አንፃር ።
1. የ2011
2. የ2014
3.የ2008
4.የ2002
5.የ2009
እነዚህ አመቶች almost በሁሉም ትምህርት ትንሽ ጠንከር የሚሉ በዛ ያሉ ጥያቄዎችን ይዘዉ አስተውለናል ። በድጋሚ ከ2014-2017 ያለው ከበቂ በላይ ነው ። ችግሩ ዞሩ ቢመጣ እንዳትረሱ ለምሳሌ በአራቱም አመት Quadratic equation root sum and product መቷል ። ሞዴል ላይ አይታችሁት ግን የፈተና ክፍል ውስጥ formulaውን ብትረሱትስ ። ለዚህ ነው ደጋግመን ይሄ ሳምንት አዕምሯችሁ ላይ ያልተቀመጠ የሚያጠራጥር ነገርን በደንብ ጨርሱ ወይም ያዙ የምንለው ። | 19 660 |
| 11 | ባለፉ ፈተናዎች ዝግጅት ቀድማችሁ ስታደርጉ የነበራችሁ ተማሪዎች
በቀራችሁ ቀናት ፈተናዎችን ብቻ በመውሰድ ከምታሳልፉት የመጨረሻ የኖት ክለሳ ብታደርጉ ይሻላል ብለን እናስባለን ። ለምሳሌ 2 Biology ሞዴል ወይም ሌሎች ፈተናዎችን ወሰዳችሁ እንበል እነርሱ ላይም ቢቢበዛ 4 labelled questions (የስዕል ጥያቄዎች ) ፤ 15 Case based ጥያቄዎች ወጥተውበት ተፈትናችሁ ከመግባት ከ Grade 9-12 ያሉትን በ labelled base ሊመጡ የሚችሉ ስዕሎች እንዲሁም ከ9-12 ያሉትን በ case based ሊመጡ የሚችሉ experiment አይታችሁ ብትገቡ የትኛው ይበልጣል ። ፈተናዎች የፈተና ይዘትን እና ፎርማትን ለማታውቁ ተማሪዎች ነው ። በመጨረሻ ሰአት በኖት ሳይከልሱ መግባትን በፍጹም አናበረታታም በተለይ ቀደም ብላችሁ ዝግጅት የጀመራችሁ ተማሪዎች ፈተና ላይ ቢመጡ ሊረሱ የሚችሉትን ለቅማችሁ ለመያዝ የምትታገሉበት ጊዜ ነው ።
@entrance_tricks | 19 357 |
| 12 | ያለፉ የ Entrance ፈተናዎችን በደንብ ስትሰሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ከሰራችኋቸው ሁሉ በ1 ብቻ ሳይሆን በሁሉም ትምህርቶች በዛ ያሉ ከባድ ጥያቄዎችን ይዞ ያገኛችሁ የትኛው አመተ ምህረት ነበር ??? | 22 830 |
| 13 | ያለፉ የማትሪክ ጥያቄዎችን በደንብ የምትሰሩ ተማሪዎች እስካሁን ከሰራችሁት almost በሁሉም የትምህርት አይነት ከባድ የሚሉ ጥያቄዎችን ይዞ ያገኛችሁት የየትኛውን አመተ ምህረት ፈተና ነበር ። | 362 |
| 14 | የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ያደረገው ዝርዝር የፈተና የጊዜ ሰሌዳ/Schedule ከላይ ተያይዟል።)
@tikvahuniversity | 33 491 |
| 15 | የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከዚህ ቀደም ተገልጾ የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም እንዲሆን መወሰኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አረጋግጧል፡፡
በዚህም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 03/2018 ዓ.ም እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 06 እስከ 16/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡
በአጠቃላይ 563,858 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ 306,708 ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,150 ተማሪዎች በማኅበራዊ ሳይንስ ለፈተናው እየተዘጋጁ መሆኑን ገልፀዋል።
ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ ከ600 በላይ በሚሆኑ የፈተና ማዕከላት ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት የተደረገ ሲሆን፤ ፈተናው በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እና በሐረር ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ይሰጣል፤ በሌሎች አካባቢዎች ከኦንላይን በተጨማሪ በወረቀት የሚሰጥ መሆኑን ተጠቁሟል፡፡
@entrance_tricks | 39 325 |
| 16 | Chemistry Minimum Learning Competency.pdf | 29 092 |
| 17 | ፈተና ላይ የማታውቋቸውን የምርጫ ጥያቄዎች መገመቻ ዘዴዎች ። 👇👇
https://youtu.be/3m0RuKUYQjE | 37 289 |
| 18 | አንዳንድ ተማሪዎች Video ብቻ እያዩ ኖት ሳያነቡ ጥያቄ ሳይሰሩ ወደ ፈተና ክፍል የመግባት ሱስ ይዟችኋል ። Video የሚታየው ስታነቡ ያልገባችሁን ለመረዳት ብቻ ቢሆን ኖት እና ፈተናን ብታስቀድሙ ይመከራል ። ለምን ፈተና ክፍል ውስጥ ትረሱታላችሁ ። ብዙ በ Video ብቻ የሚያጠኑ ተማሪዎች ፈተና ላይ ጥሩ experience የላቸውም ። በአንፃሩ ኖት እና ጥያቄ በእራስ እየሰሩ የከበደንን part Video አይተን ወደ ኖት ብንመለስ ፤ ጥያቄ ሰርተን ስንጨርስ ያጣናቸውን ሰብስበን በኖት ብንከልስ አንረሳውም ። Please ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ላይ የብዙ ተማሪዎች ችግር እየሆነ መጥቷል ይሄ ነገር ። ደግሞ ብዙ በ Confidence ጨርሰናል የሚሉ ተማሪዎች ስንጠይቃቸው ያስቀመጣችሁትን Video አይቻለሁ ነው የሚሉት ። Note and exam ግዴታ ነው ያለበለዚያ ፈተና ክፍል ውስጥ ትረሳላችሁ ። | 32 676 |
| 19 | ይሄ Economics part 2 ክለሳ Video ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ mic ተቋርጦ sound የለውም ነገ በጠዋት ደግመን እንለቃለን ። ስለትብብራችሁ እናመሠግናለን ። | 16 802 |
| 20 | +5 📕 2018 Natural Science Related Chapters For Entrance Exam
📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ
©Entrance Tricks
@entrance_tricks
@entrance_tricks | 47 859 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
