cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Matric

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

نمایش بیشتر
Advertising posts
32 483مشترکین
+1824 ساعت
+2657 روز
+1 10730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ከትናንት ጀምሮ መሰጠት ተጀምሯል። በከተማው በሚገኙ የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ከትናንት ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት ሞዴል ፈተና ለተማሪዎች መሰጠት እንደተጀመረ የተገለጸ ሲሆን የሞዴል ፈተናው ዋና አላማ የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል በቀጣይ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ተማሪዎች ዝግጅ እንዲሆኑ ለማድግ መሆኑን ተገልጿል።
نمایش همه...
የ Maths እና የ SAT(Aptitude) ኢንትራንስ ፈተና ጥያቄዎች ስትሰሩ እየከባዳቹ ላላቹ ተማሪዎች፡፡ የእነዚህን ትምህርቶች ጥያቄ ስትሰሩ እየከበዳቹ ከሆነ ቀለል ከሚሉት ፈተናዎች ብትጀምሩ ጥሩ ነው እና በዚህም በራስ መተማመናቹን ማዳበር ትችላላቹ፡፡ እኛ ካየናቸው ፈተናዎች የ2014/15 እና የ2015ዓም የሶሻሎች Maths እና Aptitude ፈተና ቀለል ያሉ ናቸው እና ከዚህ በተጨማሪ ለመረዳት እንዲመቻቹ በጣም ሀሪፍ ማብራሪያ ነው ያዘጋጀንላቸው፡፡ ስለዚህ ከእነዚህ ፈተናዎች ጀምሩና ቀስ በቀስ ደግሞ ወደሚከብዱት ፈተናዎች ብትሞክሩ ጥሩ ነው፡፡ ይሄ ምክር ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም ያገለግላል፡፡
نمایش همه...
Ethio Matric በአንድ በየአይነት ዋጋ፡፡ EthioMatric ከ9 – 12ኛ ክፍል ያሉትን የሁሉንም ዓመት ፈተናዎች ለማስከፈት ክፍያው 130ብር ብቻ ነው። ልክ እንደበይነት ብዙ ፈተናዎችን የያዘ፡፡
نمایش همه...
ለትናንት ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ
نمایش همه...
ለትናንት ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ
نمایش همه...
ለመላው እስልምና ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ
نمایش همه...
ናቹራሎች እነዚህ የ Energy Transformation ጥያቄዎች ሞክሯቸው የዚህ ዓመት ተፈታኞች - 11ኛ ክፍል 5ኛ ምእራፍ እና - 12ኛ ክፍል 3ኛ ምእራፍ Energy Transformationን ተምራቹታል፡፡ በዚህ ምክንያት የ Biology ኢንትራንስ ፈተና ላይ ከየትኛው Chapter በበለጠ ብዙ ጥያቄ ይኖረዋል ብለን እናስባለን፡፡
نمایش همه...
ናቹራሎች የሶሻሎችን 2015ዓም Maths እና SAT አፕሊኬሽናችን ላይ ስናካትት ለእናንተም ይጠቅማል ብለን ነው፡፡ እነዚህ ፈተናዎች ለማግኘት UPDATE https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric በማድረግ ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
نمایش همه...
Ethio Matric Grade 12 Entrance - Apps on Google Play

Ethio Matric is an Ethiopia Entrance Exam preparation app for grade 12 students

የሶሻሎች 2015ዓም ማትስ ፈተና ዛሬ አፕሊኬሽናችን ላይ አካተናል በዚህ ወር የሶሻሎች 2015ዓም ፈተና History, Geography, SAT Social እና Maths Social አስገብተናል፡፡ ከሶሻሎች 2015ዓም የሚቀረው ብቸኛ ፈተና English ሲሆን እሱ ከናቹራሎች 2015 English ጋር ተቀራራቢ ስለሆነ እሱን መጠቀም ትችላላቹ፡፡ የ2015ዓም ፈተና ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም በጣም ሀሪፍ ማብራሪያ ነው ያላቸው፡፡ የ2015ዓም ፈተና እስካሁን ካላገኛቹት ከዚህ ሊንክ አፕሊኬሽናቹን UPDATE https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric በማድረግ ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
نمایش همه...
የ2015ዓም ኢንትራንስ ፈተና ስንሰራ አንዳንድ ያገኘናቸው ነገሮች ነበሩ፡፡ እነዚህ ጥያቄዎች ከሀምሌ 2015ዓም የማትስ ኢንትራንስ ፈተና ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ ምን አስተዋላቹበት? አንዱን ጥያቄ ከ5 ደቂቃ በላይ አትስጡት ፤ በኃላ ለጥያቄዎች ማብራሪያ እንሰጥበታለን፡፡ ሙሉ ገጽ ጥያቄዎቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጠንዋል
نمایش همه...