Entrance Tricks
📈 Análisis del canal de Telegram Entrance Tricks
El canal Entrance Tricks (@entrance_tricks) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 120 390 suscriptores, ocupando la posición 1 053 en la categoría Educación y el puesto 251 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 120 390 suscriptores.
Según los últimos datos del 30 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 401, y en las últimas 24 horas de -13, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 22.54%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.33% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 27 145 visualizaciones. En el primer día suele acumular 12 433 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 88.
📝 Descripción y política de contenido
No se ha proporcionado la descripción del canal.
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 01 octubre | 0 |
| 2 | ዛሬ እዚህ ቴሌግራም ቻናል ላይ አንድ Game አለን ። ለአሸናፊዎች የሚፈልጉትን 1 Freshman Course በነፃ መቀላቀል ያስችላቸዋል ። የኛ ክላስ አባል የሆናችሁ ተማሪዎች ለጓደኞቻችሁ በስጦታ መልክ መስጠት ትችላላችሁ ። 10 ጥያቄዎች ይኖሩናል ። 10 ሩም ስለ Freshman course ባህሪያት የሚያወሩ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው እኛ የኮርሱን ባህሪ ስንናገር እናንተ የኮርሱን ትክክለኛ ስም መናገር ነው ማታ 03:00 በ Freshman Tricks ቴሌግራም ቻናል ጠብቁን ። | 4 997 |
| 3 | +5 📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚 | 9 233 |
| 4 | Grade 11 History unit 2 part 1 - Ancient World Civilization 👇👇
https://youtu.be/MBPjjA8Db9U | 12 224 |
| 5 | Most Common Physics Entrance Examination Questions with Answer and Explanations 👇👇
https://youtu.be/32uDE8Xipmg | 11 536 |
| 6 | 2019 All Social Subjects Entrance Exam Contents - Common Related Chapters 👇👇
https://youtu.be/Nvnku3ffGWo | 11 057 |
| 7 | 2019 All Natural Subjects Entrance Exam Contents - Common Related Chapters 👇👇
https://youtu.be/n66m-4fb-6g | 10 701 |
| 8 | Grade 11 Physics Chapter 2 - Vectors 👇👇👇
https://youtu.be/AEqz5Ux6hNs | 11 565 |
| 9 | ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የባዮሎጂን ማትሪክ ጥያቄ መስራት ትንሽ ከባድ እየሆነ ነው ። ይህንም የሆነው የ case
ጥያቄዎች በመበራከታቸው ነው። በመሆኑም ይሄን ችግር ለመፍታት የሚሆን መፅሀፉ ላይ ከ9-12 ያሉትን ሁሉንም ላብራቶሪዎች የያዘ Guide ነው ። በደንብ ተጠቀሙበት ።
@entrance_tricks
@entrance_tricks | 14 215 |
| 10 | በያዝነው አመት ወደ ሪሜዲያል እና Freshman የምትገቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ መረጃ መርጣችሁ በመቀላቀል ከስር ከስር መረጃዎችን መከታተል ትችላለሁ ።
🥇 AASTU — Addis Ababa Science and Technology University
🥇 AAU — Addis Ababa University
🥇 ASTU — Adama Science and Technology University
🥇 Ambo University
🥇 Arba Minch University
🥇 Arsi University
🥇 Assosa University
🥇 Bahir Dar University
🥇Bonga University
🥇 Debark University
🥇 Debre Berhan University
🥇 Debre Markos University
🥇 Debre Tabor University
🥇 Dilla University
🥇 Dire Dawa University
🥇 Ethiopian Civil Service University
🥇 Gambella University
🥇 Haramaya University
🥇 Hawassa University
🥇 Injibara University
🥇 Jigjiga University
🥇 Jimma University
🥇 Kotebe University of Education
🥇 Mekelle University
🥇 Mizan-Tepi University
🥇 Oda Bultum University
🥇 Samara University
🥇 Selale University
🥇 University of Gondar
🥇 Wachamo University
🥇 Werabe University
🥇 Wolaita Sodo University
🥇 Woldia University
🥇 Wolkite University
🥇 Wollega University
🥇 Wollo University
🎯Private university
🥇 Admas University
🥇 Rift Valley University
🥇 St. Mary's University
🥇 Unity University | 15 308 |
| 11 | Grade 9 Biology Unit 2 classification of organisms Most common Questions 👇👇
https://youtu.be/36EtgTlSUsE | 15 841 |
| 12 | +1 📃Economics Chapter 1 Full Note
📚From Grade 9 unit 1- Unit 3
📌Join us 👇👇👇
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚 | 16 267 |
| 13 | የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር።
ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል።
የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር።
ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር።
በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል
➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር።
የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት
➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር።
ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ
➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር።
(የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።)
📱PLAY STORE📱
📱APP STORE📱 | 20 406 |
| 14 | አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር ሞዴል በብዛት ከ9-12 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹን 3 ምዕራፎች ያካተተ ሞዴል ይሰጣሉ ።
ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እኛ በነፃ የሚሰጥ ሞዴል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ከጥቅምት 1 ጀምሮ እንሰጣችኋለን። እናንተ እኛን ለማገዝ ከእናንተ የሚጠበቀው ከላይ በvideo እንደምታዩት play store and App store ላይ በመግባት 5/5 rate መስጠት እና የሚያበረታታ ማንኛውንም ኮሜንት መፃፍ ብቻ ነው ።👇👇
📱PLAY STORE📱
📱APP STORE📱 | 19 129 |
| 15 | በ2018 በonline የተሰጡ የ Entrance ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው 👇👇
🔸English 👉https://youtu.be/6t9OYg2YcP0
🔸APTITUDE 👉https://youtu.be/przFM31lA1M
🔸MATHEMATICS 👉https://youtu.be/llJz6BFFyTM
🔸PHYSICS 👉https://youtu.be/_x9iDdMoNHU
🔸BIOLOGY👉https://youtu.be/OKRH8wiDjZw
🔸CHEMISTRY 👉https://youtu.be/kAfON_yLcE4 | 17 493 |
| 16 | ስኬታማ ተማሪ እንድንሆን የሚያስችሉን 3 ቱ የንባብ ዘዴዎች 👇👇
https://youtu.be/OG6V9-5pQBg | 16 238 |
| 17 | 📚 ትምህርት እና የማህበራዊ ሚዲያ
ውድ ተማሪዎች፦
ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥቂት ሰከንዶች የሚፈጅ ቪዲዮ በአንድ ሌሊት በብዙ ሰዎች ዘንድ ታዋቂ ሊያደርግ ይችላል። ይህም ብዙ ወጣቶች "ትምህርት ተምሬ ምን አገኛለሁ?" እንዲሉ እያደረገ ነው።
አንዳንድ * ታዋቂ * ነን የሚሉ ሰዎች ህይወት፣ ስኬት ያለው እዛ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ እንደሆነ በማሳየት የልጆችን አእምሮ፣ የወደፊት ተስፋና ህልም እየገደሉ ነው።
" TikTok " ሆነ ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ወይም ይዘት መፍጠር በራሱ ችግር አይደለም፤ ችግሩ ግን የትምህርት፣ የንባብና የራስን እድገት ጊዜ ሲተካ ነው።
አስተውሉ 👉 ዝና ሊያልፍ ይችላል፤ እውቀትና ችሎታ ግን ማንም ሊነጥቃችሁ የማይችለው ሀብታችሁ ነው።
🎓 ትምህርት ምን ይሰጣል ?
ትምህርት መማር ፈተና ለማለፍ ብቻ አይደለም። ማሰብን ፣ መጠየቅን ፣ ችግር መፍታትን ፣ ትክክለኛውንና ስህተቱን መለየትን ፣ ሚዛናዊ መሆንን፣ ራስን መግዛትን ያስተምራል። የራስ እምነትን ያዳብራል፣ የሥራ እድልን ያሰፋል፣ አንድ ሰው የሚፈልገውን ህይወት ለመገንባት የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ይሰጣል።
ዛሬ የምታሳልፉት ጊዜ ነገ የምትሆኑትን ሰው ይወስናል።
ሰዓታትን በስልክ ወይም በሌላ ስክሪን ላይ ብዙ ሰዓት ማሳለፍ ጊዜያዊ መዝናኛ ቢሰጣችሁም፣ በዚያ የምታጡት የጥናት ጊዜ ግን መልሳችሁ ልታገኙት አትችሉም።
📱 ተማሪዎች ማህበራዊ ሚዲያን ተጠንቀቁ ፤ ተጠቀሙበት እንጂ እሱ እንዳይጠቀምባችሁ!
TikTok ፣ Facebook ፣ Telegram፣ YouTube፣ Instagram፣ X እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ለመማር ፣ አዳዲስ እውቀቶችን ለማግኘትና ጠቃሚ ክህሎቶችን ለመማር ትልቅ እድል ይሰጣሉ። ነገር ግን ያለገደብ መጠቀም የጥናት ጊዜን ሊወስድ፣ ትኩረትን ሊበትንና የትምህርት ውጤትን ሊጎዳ ይችላል።
⏰ ስለዚህ ለማህበራዊ ሚዲያ የምታጠፉትን ጊዜ ወስኑ። በተለይ የጥናት ሰዓትን ለስልክ አትስጡ። ሌሊት ረጅም ሰዓት ስልክ መጠቀምም እንቅልፍን ስለሚያሳንስ በሚቀጥለው ቀን ትኩረታችሁን ሊጎዳ ይችላል።
🔐 የግል መረጃችሁን ጠብቁ።
የቤት አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት ቤት መረጃ፣ የቀጣይ መርሃ ግብር ወይም ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማታውቋቸው ሰዎች አትስጡ። በኢንተርኔት ላይ የምትለቁት መረጃ በቀላሉ ሊሰራጭ እንደሚችል አትዘንጉ።
👩👩👦👦 ወላጆች፣ የልጆቻችሁን የዲጂታል ህይወት ተከታተሉ።
ልጆች ስልክ እንዳይጠቀሙ ብቻ መከልከል ሳይሆን፣ ለምን ገደብ እንደሚያስፈልግ ከእነሱ ጋር ተወያዩ። እናተም አርአያ ሁናችሁ አሳዩዋቸው። ጊዜ ስጧቸው። ረጅም ሰዓት ቲክቶክ ወይም ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባለማሳለፍ የምትመክሯቸውን እውነትም ኑራችሁ አሳዩዋቸው።
- የጥናት፣
- የእንቅልፍ፣
- የቤተሰብ ጊዜ
- የመዝናኛ ጊዜን በአግባቡ እንዲያመጣጥኑ እርዷቸው።
የጥናት ልምድ እንዲያዳብሩ፣ ጊዜያቸውን እንዲያቅዱ እና ለሚፈልጉት ሙያ ቀድመው እንዲዘጋጁ አበረታቷቸው።
የልጆቻችሁን የትምህርት ጉዞ በመከታተል ብቻ ሳይሆን፣ በመምራትና በመደገፍ አብራችሁ ተጓዙ።
ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት ወደ መጽሐፍ ንባብ፣ ትምህርት ነክ ይዘቶች፣ አዳዲስ ክህሎቶች፣ ስፖርትና ከቤተሰብ ጋር ወደ የሚያሳልፉት ጊዜ ማዞር ይችላሉ።
👍 ውድ ተማሪዎች ፦ በአንድ ትንሽ ስህተት ፤ አልያም ከጊዜና ወቅት ጋር አብሮ የሚያልፈውን የማህበራዊ ሚዲያ ዝናን ሳይሆን ከእናንተ ጋር እስከመጨረሻው የሚቀረውን እውቀት ምረጡ ፤ እውቀት ያኮራል፤ ያስከብራል !
🎉 የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች የእውቀትና የስኬት፣ ለወላጆች ደግሞ የደስታና የኩራት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም የትምህርት ዘመን!
@entrance_tricks | 15 524 |
| 18 | Top 30 Questions from grade 11 Geography unit 1 - Formation of continents questions with answers 👇👇
https://youtu.be/u7XCJz-LF8U | 15 291 |
| 19 | Top 30 Questions from grade 10 mathematics unit 1 - Relations and functions questions with answers 👇👇👇
https://youtu.be/5IUBAt7xhN8 | 16 463 |
| 20 | Top 30 Questions from grade 9 English unit 1 - Grammar and vocabulary questions 👇👇
https://youtu.be/vKRNNXTW_8Y | 16 769 |
